Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 33669
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የአፋኙ ቡድን ምስጢራዊ ሰነድ ተጋለጠ [VIDEO]

Post by Revelations » 23 May 2022, 16:43

Please wait, video is loading...




Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የአፋኙ ቡድን ምስጢራዊ ሰነድ ተጋለጠ [VIDEO]

Post by Za-Ilmaknun » 23 May 2022, 18:03

የሦስቱ ሰነዶች ወግ፤
*****
የሦስቱ ሰነዶች ወግ እንዲያው ዝም ብሎ እያስደነቀኝ አለሁ። የሚገርመው ሦስቱም ከአንድ «ስትራቴጂክ» ቋት የታፈሱ የመሆናቸው ነገር ለእውነት የቀረበ የመሆኑ ጉዳይ ነው። ለሁለቱ (ሁለተኛውና ሦስተኛው) መንግስታዊ የማስተባበያ መግለጫ ወጥቶባቸዋል። ለአንደኛው በወኪሎች በኩል ማስተባበያ ቀርቧል። የመጀመሪያና ሁለተኛው ላይ የትሕነግ ሰነድ ነው የሚል ለመንፈቅ ሕፃን እንኳን የማይቀርብ መሞገቻ ቀርቦባቸዋል።

በግል መረዳቴ ሦስቱም ሰነዶች በውጤት ደረጃ ከተመዘኑ የአማራውን አንድነት የሚከፋፍሉና የአማራ ሕዝብ ጉዳይ ያገባኛል የሚሉ ሞጋቾችን ለማፈን ያለሙ ከአንድ ጠባብ የሥልጣንና ጥቅም ሰንሰለት «ስትራቴጂክ» ቋት የተቀዱ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። ጥቅምት…ጥር…ግንቦት ሦስቱ ሰነዶች ይፋ የተደረጉባቸው ወራት ናቸው።

ለአገርና ሕዝብ አንድነት ስንል ግድ የለም ሞኝ ሆነን እናልፈዋለን። ሞኝና ወረቀት የያዘውን እንደማይለቅ ግን ማስታዎሱ አይከፋም።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ!

ክርስቲያን ታደለ




Revelations
Senior Member+
Posts: 33669
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የአፋኙ ቡድን ምስጢራዊ ሰነድ ተጋለጠ [VIDEO]

Post by Revelations » 23 May 2022, 20:05

Please wait, video is loading...




Post Reply