Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Y3n3g3s3w » 24 May 2022, 18:16

የሚገርም ነው

ለመረጃህ አመሰግናለሁ

ዘመነ ካሴም ጀነራሉ ጋር የተያያዘ ነው ?
Abere wrote:
24 May 2022, 12:00
እኔ ጀ/ል ተፈራ ማሞ የማውቀው የአማራ ልዩ ኃይል ወይም የክልሉ የጸጥታ ሃላፊ በመሆን ወራሪውን የትህነግ መንጋ እና ኦነግ ሽፍታ በመመከት እና በመደምሰስ ድል በማድረግ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅነቱን ነው። ጀ/ል ተፈራ ማሞ ሰው የጠፋ እለት በእውነት ሰው የሆነ የጀግና ጀግና ነው። አሁን አንተ ጀ/ል ተፈራ ማሞን ያሰሩት የአማራ ክልል ባለስልጣናት የምትላቸው ሰዎች እርሱ ከትህነግ እና ኦነግ ጋር ሲዋደቅ ካልተሳሳትኩ ተሸነፍን በማለት የአማራ ህዝብን ገንዘብ 60 ሚልዮን ሰርቀው የተከፋፈሉ ሰዎች ናቸው - የአማራን ህዝብ በቁሙ እንደ ገና በሬ ቅርጫ የጣሉት። ጥያቄው እንደዚህ ያሉት የአማራ ክልል ባለስልጣነት ተብየወች እና ነፍስ አጥፊው ኦሮሙማ አብይ አህመድ ይህን ጀኔራል የማሰር የሞራል ብቃት አላቸው ወይ ነው? ይህን መልስልኝ።

ጀኔራሉን ወንጀለኛ አድርጎ ለመክሰስ ወንጀለኛ ያልሆነ መንግስት ያስፈልጋል። እስከ አሁን ያተፈኑት ግለሰቦች ሁሉ ከተጠረጥሩ በማፈን ሳይሆን የፍርድ ቤት የመጥሪያ ደብዳቤ ቢሰጣቸው በቀጥታ ለፍርድ ቤቱ ቀጠሮ መቅረብ የሚችሉ ሰዎች ናቸው - እፈና እና እስራት የሚያደርስ ጉዳይ አልነበረም። ለምሳሌ መስከረም አበራ የታሰርችበት ጉዳይ ከቤቷ ሁና ልትከራከርበት የሚቻል ጉዳይ ነው። የኦሮሙማ ኦነግ ስርዐት ግን ዜጎችን ከስብዕና ውጭ በሆነ መንገድ ማሰቃየት ነው። ይህ ግን በመጨረሻ ከፍተኛ ሂሳብ ኦነጎችን ያስከፍላቸዋል- ገረድ ብአደንም አብሮ ሂሳብ አብዝቶ ይከፍላል።በፋኖም ላይ የተደረግው የኦሮሙማ ዐብይ አህመድ ጋጠወጥ ወረራ በአማራ ባህላዊ ተቋም ላይ የተቃጣ ወረራ ነው። በከንቱ የንጹሃን ህይወት እንድፈስ ያደረገ፤ ያለዕድሜያቸው እንድሁ የኦሮሞ ኦሮሙማ ሃይሎች ህይወታቸውን ያጡበት። ይህ ሁሉ ምን አስፈለገ - የአንድ ሽፍታ ዐብይ አህመድ የዕብሪት ፍላጎት ለማሟላት? ወይስ ጭር ሲል አይወድም?

Y3n3g3s3w wrote:
23 May 2022, 23:55
ስለ አማሪ ካነሳን አይቀር እረ ሰለ ብ/ጀ ተፈራ የምታውቀው ካለ ፣በርግጥ ጥፋተኛ ነው , ያማራ ክልል መንግስት ጥፋት አግኝቶበት ይሆን ? ግራ ገብን እኮ መንግስት በስተት የተያዙም አሉ እያለ ነው ካለህ መረጃ አጋራኝ እባክህ?
በቅድሚያ አመሰግናለሁ

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Abere » 24 May 2022, 18:51

ይቅርታ ጥያቄየን አልመለስክልኝም። ተስማምተህበት ከሆነ ግለጽልኝ የተለየ ከሆነ አብራራው፡

....የአማራ ህዝብን ገንዘብ 60 ሚልዮን ሰርቀው የተከፋፈሉ ሰዎች ናቸው - የአማራን ህዝብ በቁሙ እንደ ገና በሬ ቅርጫ የጣሉት። ጥያቄው እንደዚህ ያሉት የአማራ ክልል ባለስልጣነት ተብየወች እና ነፍስ አጥፊው ኦሮሙማ አብይ አህመድ ይህን ጀኔራል የማሰር የሞራል ብቃት አላቸው ወይ ነው?

ዘመነ ካሴን በተመለከተ እርሱን ማርካችሁ መጠየቅ ነው። መልስ ሊቀበሉት ይሄዱት ግን ወደ ሲዖል ተሸኝተዋል ይባላል። :mrgreen:

Y3n3g3s3w wrote:
24 May 2022, 18:16

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Selam/ » 24 May 2022, 22:34

union… the tiniest & dirtiest woyane sewer rat?
Sadacha Macca wrote:
24 May 2022, 17:19
Selam, you are correct. Most of those claiming to be Amara's on here, are in reality, TPLF Cyber Cadres; even some Eritreans are fake too- tarik aka wedi aka judgement day 1234 ain't Eritrean. Abere, Union aka Present aka Right aka Sister Belaynesh, is a TPLF cyber cadre too, among others.
If you noticed, when I made a post advising Tigrayans to make peace with their neighbors, if they wish to see Tigray get out of its current predicament, only tplf cyber cadres responded-ethoash who most likely has other profiles too, and union. it's easy to get them to show what/who they truly are.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Y3n3g3s3w » 25 May 2022, 11:07

ትዝ ይለኛል ዶር አምባቸው, ነፍሱን ይማረና , እንደሞተ የአማራ ክልል መንግስት በምትኩ አቶ ተመስገን ጥሩነህን ፕ/ት አድርጎ ሲሾም የአማራ አክቲቪስት ነን ባዮች (በርግጥ ግን የወያኔ ተከፋዮችና ወያኔዎች የሆኑ) እሪሪሪሪ ....የአብይ አህመድ ተላላኪ አማራ ላይ ተሾመ እያሉ እስከመጨረሻው ሲዘፍኑ ከቆዪ በኁላ የሰሜን እዝ ጥቃት ሲደርስበት ለአማራ ህዝብ በወሳኝ ጊዜ ፋኖና ልዩ ሀይሉን አስተባብሮ በጥናትና በመረጃ ተደግፎ የወያኔን ግስጋሴ ቅስም በመስበር ወሳኝ ውሳኔና አመራር በመስጠት የአማራን ህዝብ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንም ከአደገኛ ሁኔታ ለማትረፍ በቃ -ተመስገን ጥሩነህ የአሁኑ መረጃና ደህንነት ዳሬክተር :: ይሄ ብቻም አደለም ከጦርነቱ ቀደም ብሎ የተረከበውን ያልተረጋጋ የአማራ ክልል ባስገራሚ ሁኔታ ያረጋጋዉ አቶ ተመስገን ነበር ብል መጋነን አይሆንም(እውነት ወይስ ውቨት?)
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ይሄ የአማራ ህዝብ( ነገር ግን ሁሉም ለማለት አደለም) ለምንድነው ግራና ቀኙን የማይመለከተው ፣ የማይጠይቀው፣ የማያገናዝበው ፣የማይመረምረውና ዝም ብሎ በነዚህ የወያኔ ተከፋዮችና ወያኔዎች እንደከብት የሚነዳው ? በድጋሜ ሁሉም ማለት አደለም ነገር ግን ቀላል ቁጥር የማይባል በተለይ ወጣቱ ሳያስብ እንደከብት መንጋ እየተንጋጋ ክልሉንና ሀገሪቱን ወደ መጥፎ አቅጣጫ እየወሰደ ነው.፣ አማራ ምን ነካው ፣ አስተዋይ ህዝብ እኮ ነበር ፣ በርግጥ አተፈርድበትም ህዝባችን በእጅ አዙር ላለፋት 30 አመታት በነጭ ትራማታይዝድ ተደርጓል ፣ የሰነልቦና ፣ኢኮኖሚና የአካል ጦርነት ተደርጎበታል ፣ትውልድ የውሸት ሰው (cartoon generation) ተፈልፍሏል፣ ውሸት፣ሌብነት/ማጭበርበር እንደ ሰው ልጅ ተፈላጊና የስኬታማነት መለኪያ ሆነው ቆይተዋል( ይሄ በአማራ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ኢትዮጵያውያን ተመሳሳይ ሆኖ ቀይቷል::
ወያኔን ከኢትዮጵያ መንቀል እንደቀላል የፖለቲካ መተካካት አርገው የሚቆጥሩ ይገርሙኛል::
It is equivalent to healing from a deblitating cancer. Ethiopia is in the process of healing from debilitating cancer!

Abere wrote:
24 May 2022, 18:51

Post by Abere » 25 May 2022, 13:05

አቶ ተመስገን ጥሩነህ እንደ ደርግ ዘመን ከማዕከላዊ መንግስት ነኝ ከሚለው በቀጥታ ከአዲስ አበባ በደብዳቤ ተሹሞ የመጣ እንጅ የአማራ ክልል ህዝብ የመረጠው መሪ አልነበረም። በዚህ ላይ የግንዛቤ ማስታወሻህን አስተካክል። በመጀመሪያ ጦርነቱ ገና አላለቀም በዚህ ሁኔታ ላይ አገሪቱ ባለችበት ወቅት ማንም የብልጽግና አመራር ሙገሳ ወይም ክሬዲት መውሰድ አይችልም። ለአለፉት ወራት በተደረገው አፍላ ውጊያ ጊዜም ቢሆን ህዝባዊ ኃይሉ እንጅ መንግስት ነኝ ባዩ አካል አንድ ጊዜ ሲያለምጥ ሌላ ጊዜ ደግሙ ኡኡ ድረሱልኝ ሽብር ላይ ነበር። በእውነቱ ቢያሣፍር እንጅ አያስኮፍስም። ይህ ጦርነት በአጭር እንዳይቋጭ እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይን ክፍለ ሀገር ጨምሮ ሰላም እንዳያገኝ ትልቅ ደንቀራ የሆነው ዐብይ አህመድ እና የአማራ ውታፍ ነቃይ ብዐድኖች ናቸው እንጅ የአማራ ህዝብ እንደት በምን ህሌናው ነው ወያኔን የሚቀበልበት። ስህተት ነው - የአብይ አህመድ ማጭበርበሪያ ታክቲክ ነው። ለምን ተብሎ ነው ለምሳሌ አዲስ አበባ ለይ የኦነግ ሰንደቅ አላማ ተሰቅሎ የኦንግ መዝሙር እንድ ዘመር ግብግብ የሆነው? ለምን ተብሎ ነው ከኦሮሚያ ለአዲሰ አበባ ከተማ ከንቲባ ተሹሞ የሚመጣለት? አዲስ አበባ እራሱን የቻለ ክልል እንደ ማለት ነው - ከ6 -7 ሚልዮን ህዝብ ይኖርበታል። ሁሉን ነገር በወያኔ ላይ ብቻ ከመለከክ 4 ኪሎ የተቀመጠውን ሌላውን ተረኛ ኦነግ መተቸት ይገባል። ይች የ3ኛው አለም ታክቲክ ከተነቃባት ሰንብታለች።
Y3n3g3s3w wrote:
25 May 2022, 11:07
ትዝ ይለኛል ዶር አምባቸው, ነፍሱን ይማረና , እንደሞተ የአማራ ክልል መንግስት በምትኩ አቶ ተመስገን ጥሩነህን ፕ/ት አድርጎ ሲሾም የአማራ አክቲቪስት ነን ባዮች (በርግጥ ግን የወያኔ ተከፋዮችና ወያኔዎች የሆኑ) እሪሪሪሪ ....የአብይ አህመድ ተላላኪ አማራ ላይ ተሾመ እያሉ እስከመጨረሻው ሲዘፍኑ ከቆዪ በኁላ የሰሜን እዝ ጥቃት ሲደርስበት ለአማራ ህዝብ በወሳኝ ጊዜ ፋኖና ልዩ ሀይሉን አስተባብሮ በጥናትና በመረጃ ተደግፎ የወያኔን ግስጋሴ ቅስም በመስበር ወሳኝ ውሳኔና አመራር በመስጠት የአማራን ህዝብ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንም ከአደገኛ ሁኔታ ለማትረፍ በቃ -ተመስገን ጥሩነህ የአሁኑ መረጃና ደህንነት ዳሬክተር :: ይሄ ብቻም አደለም ከጦርነቱ ቀደም ብሎ የተረከበውን ያልተረጋጋ የአማራ ክልል ባስገራሚ ሁኔታ ያረጋጋዉ አቶ ተመስገን ነበር ብል መጋነን አይሆንም(እውነት ወይስ ውቨት?)
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ይሄ የአማራ ህዝብ( ነገር ግን ሁሉም ለማለት አደለም) ለምንድነው ግራና ቀኙን የማይመለከተው ፣ የማይጠይቀው፣ የማያገናዝበው ፣የማይመረምረውና ዝም ብሎ በነዚህ የወያኔ ተከፋዮችና ወያኔዎች እንደከብት የሚነዳው ? በድጋሜ ሁሉም ማለት አደለም ነገር ግን ቀላል ቁጥር የማይባል በተለይ ወጣቱ ሳያስብ እንደከብት መንጋ እየተንጋጋ ክልሉንና ሀገሪቱን ወደ መጥፎ አቅጣጫ እየወሰደ ነው.፣ አማራ ምን ነካው ፣ አስተዋይ ህዝብ እኮ ነበር ፣ በርግጥ አተፈርድበትም ህዝባችን በእጅ አዙር ላለፋት 30 አመታት በነጭ ትራማታይዝድ ተደርጓል ፣ የሰነልቦና ፣ኢኮኖሚና የአካል ጦርነት ተደርጎበታል ፣ትውልድ የውሸት ሰው (cartoon generation) ተፈልፍሏል፣ ውሸት፣ሌብነት/ማጭበርበር እንደ ሰው ልጅ ተፈላጊና የስኬታማነት መለኪያ ሆነው ቆይተዋል( ይሄ በአማራ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ኢትዮጵያውያን ተመሳሳይ ሆኖ ቀይቷል::
ወያኔን ከኢትዮጵያ መንቀል እንደቀላል የፖለቲካ መተካካት አርገው የሚቆጥሩ ይገርሙኛል::
It is equivalent to healing from a deblitating cancer. Ethiopia is in the process of healing from debilitating cancer!

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by TGAA » 25 May 2022, 13:28

The simple question is do Amharas have a representative in ADP as Tigrayans have TPLF. No. Do Amharas have in ADP what Oromos have in OPDO. NO.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Y3n3g3s3w » 25 May 2022, 14:22

No , of course not! When you have people like Zemene Kasse and G. Tefera Mamo who put their superego before their people and the trust put on them, it will be impossible to have such organization. if they were really for the people of AMhara, forget about Abiy or Oromuma bla bla bla, at this challenging times, they wouln't even think about dividing the people they claim want to avenge from the imediate danger encircling /posed on them. They are just after power, fame and so on. Tell the truth as is, do not attempt to sugar coat it, that way you will have aroom to think about a solution.

TGAA wrote:
25 May 2022, 13:28
The simple question is do Amharas have a representative in ADP as Tigrayans have TPLF. No. Do Amharas have in ADP what Oromos have in OPDO. NO.

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Abere » 25 May 2022, 14:57

Do honestly believe that Abiy Ahmed and so called appointee of Amhara have even 1% support of Amhara, right now? The opposite is true Fano has 100% support of Amhara, with the exception of insignfciant number of Abiy Ahmed appointed thugs. You are just blaming the people you mentioned by name: Eskindir Nega, Zemene Kassie, General Teferra Mamo without a shred of evidecen. This is an arrogant demagogue to help criminal thug Abiy Ahmed to hang on power. Abiy Ahmed simply threw the support he had enjoyed for months from Amhara people because of his sh!t demonic spirit of Orommuma.
Y3n3g3s3w wrote:
25 May 2022, 14:22

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by union » 25 May 2022, 15:08

Islamic state of oromoia aka wahabi sad caca and the bi'tch/gold digger horus are talking to eachother. How sweet :lol: :lol:

Horus, how did you manage to get fckd by a virgin wahabi :lol:

Selam/ wrote:
24 May 2022, 22:34
union… the tiniest & dirtiest woyane sewer rat?
Sadacha Macca wrote:
24 May 2022, 17:19
Selam, you are correct. Most of those claiming to be Amara's on here, are in reality, TPLF Cyber Cadres; even some Eritreans are fake too- tarik aka wedi aka judgement day 1234 ain't Eritrean. Abere, Union aka Present aka Right aka Sister Belaynesh, is a TPLF cyber cadre too, among others.
If you noticed, when I made a post advising Tigrayans to make peace with their neighbors, if they wish to see Tigray get out of its current predicament, only tplf cyber cadres responded-ethoash who most likely has other profiles too, and union. it's easy to get them to show what/who they truly are.

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12302
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Sadacha Macca » 25 May 2022, 16:03

TGAA wrote:
25 May 2022, 13:28
The simple question is do Amharas have a representative in ADP as Tigrayans have TPLF. No. Do Amharas have in ADP what Oromos have in OPDO. NO.

ADP would not be able to rule this long, if they didn't have some kind of support from Amara's. Fano isn't a political movement, it seems, it is a group of ordinary people, from all walks of life, united to defend Amara and Amara interests-which is their right, it's only wrong if they cross the border to other lands and try to impose their will on others.
OPDO has both traitors/opportunists and genuine nationalists in its ranks-I'd assume ADP is no different. I am sure there are genuinely concerned Amara nationalists in the ADP. Then, there's probably also, the opportunists, in it, for power and money.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Y3n3g3s3w » 25 May 2022, 16:10

I am not sure about the percentage support Abiy has vs Fano has but what I know for sure is that Abiy’s supporters are not 24/7 on Facebook, you tube and other social media as do the TPLF and their surrogates are.

You have the evidence every where but if you don’t want to see it you won’t see it. Your eyes see what your brain want to see, if your brain is poisoned or biased so does your eyes .
I was equally worried about Zemene Kasse as I was about Jawar Mohammed. Immediately after Abiy took power I remember warning him to be careful about Jawar Mohammed(that he will be an obstacle for Abiy’s government ). I now feel kind of guilty for not saying the same thing about Zemene Kasse even though I back then strongly believed that he is going to be a problem for the Amhara government. My bias came from the fact that Zemene went all the way to Eritrea to fight for “freedom” , at back of my head thought I was clear about his power seeking selfish ego.

Abere wrote:
25 May 2022, 14:57
Do honestly believe that Abiy Ahmed and so called appointee of Amhara have even 1% support of Amhara, right now? The opposite is true Fano has 100% support of Amhara, with the exception of insignfciant number of Abiy Ahmed appointed thugs. You are just blaming the people you mentioned by name: Eskindir Nega, Zemene Kassie, General Teferra Mamo without a shred of evidecen. This is an arrogant demagogue to help criminal thug Abiy Ahmed to hang on power. Abiy Ahmed simply threw the support he had enjoyed for months from Amhara people because of his sh!t demonic spirit of Orommuma.
Y3n3g3s3w wrote:
25 May 2022, 14:22
No , of course not! When you have people like Zemene Kasse and G. Tefera Mamo who put their superego before their people and the trust put on them, it will be impossible to have such organization. if they were really for the people of AMhara, forget about Abiy or Oromuma bla bla bla, at this challenging times, they wouln't even think about dividing the people they claim want to avenge from the imediate danger encircling /posed on them. They are just after power, fame and so on. Tell the truth as is, do not attempt to sugar coat it, that way you will have aroom to think about a solution.

TGAA wrote:
25 May 2022, 13:28
The simple question is do Amharas have a representative in ADP as Tigrayans have TPLF. No. Do Amharas have in ADP what Oromos have in OPDO. NO.

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by union » 25 May 2022, 16:22

Whababi sad caca islamic oromia,

Which border you don't want the mighty Fano not to cross? You must be talking about Kenya? :lol:

Or, are you talking about the kilil Tplf gave you in 1991? :lol: without even shooting a single bullet to Ethiopians? :lol:

Wahabi, we will not allow you to take our land. Ethiopia as it has been before and after 16th century belongs to all Ethiopians. We have died for that land for thousands of years. We will not give you our land, you will have to defeat all Ethiopians.

So will march anywhere, who is going to stop us on our own lands?

Wahabi Kenyan, habesha hater. We are coming for you. Hahahaha

Sadacha Macca wrote:
25 May 2022, 16:03
TGAA wrote:
25 May 2022, 13:28
The simple question is do Amharas have a representative in ADP as Tigrayans have TPLF. No. Do Amharas have in ADP what Oromos have in OPDO. NO.

ADP would not be able to rule this long, if they didn't have some kind of support from Amara's. Fano isn't a political movement, it seems, it is a group of ordinary people, from all walks of life, united to defend Amara and Amara interests-which is their right, it's only wrong if they cross the border to other lands and try to impose their will on others.
OPDO has both traitors/opportunists and genuine nationalists in its ranks-I'd assume ADP is no different. I am sure there are genuinely concerned Amara nationalists in the ADP. Then, there's probably also, the opportunists, in it, for power and money.

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by TGAA » 25 May 2022, 22:15

Y3n3g3s3w wrote:
25 May 2022, 14:22
No , of course not! When you have people like Zemene Kasse and G. Tefera Mamo who put their superego before their people and the trust put on them, it will be impossible to have such organization. if they were really for the people of AMhara, forget about Abiy or Oromuma bla bla bla, at this challenging times, they wouln't even think about dividing the people they claim want to avenge from the imediate danger encircling /posed on them. They are just after power, fame and so on. Tell the truth as is, do not attempt to sugar coat it, that way you will have aroom to think about a solution.

TGAA wrote:
25 May 2022, 13:28
The simple question is do Amharas have a representative in ADP as Tigrayans have TPLF. No. Do Amharas have in ADP what Oromos have in OPDO. NO.
Your amateurish acrobat is not impressive at all. The two heroes are the true sons of Amharas and Ethiopia-- your badmouthing is not going to dent their name, cause when Mr. ከዱቄት ጋር አንደራደርም pull out leaving the heavy weaponry to Weyanes and exposing Amharas and Afars for gruesome violation at that critical time this two stepped up and protected their people. They stood with the Ethiopian national army rather than attacking it, They fought to free the national Army from encirclement, but they have not conducted ethical cleansing like OLF. So how is it that for defending their people they are the cause of division? While TPLF is preparing for another invasion why that is not the issue but the Farons are? You can hip accolades on Abiy some deserved some not. But his approach to the issue both in Oroma and Tigry is quite opposite of what he is doing in the Amhara region. So don't pretend you give a hoot about Amharas -- and you are not the only one with crocodile tears for Amhara.

Tiago
Member
Posts: 2020
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Tiago » 26 May 2022, 03:05

የነገሰው / የነገ ሰው :lol: :lol: :lol: ( Y3n3g3s3w ) Yenegesew,

Why do you label Eskindir Nega, Zemene Kassie, General Teferra Mamo as POWER HUNGRY and at the same time ignore the
fact the Amharas have no right to elect their state leader,but expect them to be content with whoever the dictator Abiy
appoints???

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Y3n3g3s3w » 26 May 2022, 12:00

"have no right to elect their state leader"......

I never said that, however I did say the people of Amhara to stop blaming others and be courageous to tell individuals using their name to climb to power “ not in my name again” , be it አስመሳይ ፋኖ(not the real FANO) or any other entity pretending to be more Amhara than the Amhara themselves . We have been a round , we know who is who. Of course Amharas has been prosecuted and have been on the receiving end of all kind of evil things designed by TPLF and its backers. My problem is with the people who jus show up and fill the entire world wide wave with their Amhara activism as if the prosecution of Amhara just began with Abiy’s order or as if Abiy is on Amhara killing spree. I am not saying Amharas or anyone for that matter that is being unjustly treated in his/his own country and land should not fight back, because it’s their natural right. All am saying is don’t be manipulated by your own enemies appearing to be sympathizer . Amharas are being attached by double sword. Can you imagine Amharas working with Tamrat Lyme for any cause related to Amhara ??-isn’t that supposed to be a good lesson? I don’t think Abiy is Amhara’s or any ones enemy( እሱ የኢትዮጵያ ነገር የገባው መሪ ነው) in Ethiopia , the enemy is with in the Amharas ourselves, either Amharas paid by weyanes and its backers or pretending as Amharas but most likely Tigray bandas! get this in your head if you are for real. don't be የቦይ ውሀ- any wicked with own ego ,to take you wherever they want, dig the truth- it out there, don't be emotional (it is legit to be emotional but calm dowm and think afterwards)

Tiago wrote:
26 May 2022, 03:05
የነገሰው / የነገ ሰው :lol: :lol: :lol: ( Y3n3g3s3w ) Yenegesew,

Why do you label Eskindir Nega, Zemene Kassie, General Teferra Mamo as POWER HUNGRY and at the same time ignore the
fact the Amharas
,but expect them to be content with whoever the dictator Abiy
appoints???

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Abere » 26 May 2022, 12:13

Give concrete evidence of any positive contribution Abiy Ahmed accomplished for Amhara people so that we can try to judge who is the enemy to Amhara people, Abiy Ahmed or Fano Zemene Kassie, General Tefera Mamo, Human Right Activits Eskindir Nega? Blaming any dignified person without evidence is a pure partisan demagogue.
Y3n3g3s3w wrote:
26 May 2022, 12:00
"have no right to elect their state leader"......

I never said that, however I did say the people of Amhara to stop blaming others and be courageous to tell individuals using their name to climb to power “ not in my name again” , be it አስመሳይ ፋኖ(not the real FANO) or any other entity pretending to be more Amhara than the Amhara themselves . We have been a round , we know who is who. Of course Amharas has been prosecuted and have been on the receiving end of all kind of evil things designed by TPLF and its backers. My problem is with the people who jus show up and fill the entire world wide wave with their Amhara activism as if the prosecution of Amhara just began with Abiy’s order or as if Abiy is on Amhara killing spree. I am not saying Amharas or anyone for that matter that is being unjustly treated in his/his own country and land should not fight back, because it’s their natural right. All am saying is don’t be manipulated by your own enemies appearing to be sympathizer . Amharas are being attached by double sword. Can you imagine Amharas working with Tamrat Lyme?-isn’t that supposed to be a good lesson? I don’t think Abiy is Amhara’s or any ones enemy( እሱ የኢትዮጵያ ነገር የገባው መሪ ነው) in Ethiopia , the enemy is with in the Amharas ourselves, either Amharas paid by weyanes and its backers or pretending as Amharas but most likely Tigray bandas! get this in your head if you are for real. don't be የቦይ ውሀ- any wicked with own ego ,to take you wherever they want, dig the truth- it out there, don't be emotional (it is legit to be emotional but calm dowm and think afterwards)

Tiago wrote:
26 May 2022, 03:05
የነገሰው / የነገ ሰው :lol: :lol: :lol: ( Y3n3g3s3w ) Yenegesew,

Why do you label Eskindir Nega, Zemene Kassie, General Teferra Mamo as POWER HUNGRY and at the same time ignore the
fact the Amharas
,but expect them to be content with whoever the dictator Abiy
appoints???

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Y3n3g3s3w » 26 May 2022, 13:06

concrete evidence , you asked? okay here we go : after the people of Ethiopia dismantled TPLF Abiy turn them in to ዱቄት , well, of coursr ሲአይኤ resurrectin them back to life, do we agree on that? Wasn't that a huge problem for Amharas , now its our Amharas job to finish them off or help him do so instead of bickering among ourselves.

Abere wrote:
26 May 2022, 12:13
Give concrete evidence of any positive contribution Abiy Ahmed accomplished for Amhara people so that we can try to judge who is the enemy to Amhara people, Abiy Ahmed or Fano Zemene Kassie, General Tefera Mamo, Human Right Activits Eskindir Nega? Blaming any dignified person without evidence is a pure partisan demagogue.
Y3n3g3s3w wrote:
26 May 2022, 12:00
"have no right to elect their state leader"......

I never said that, however I did say the people of Amhara to stop blaming others and be courageous to tell individuals using their name to climb to power “ not in my name again” , be it አስመሳይ ፋኖ(not the real FANO) or any other entity pretending to be more Amhara than the Amhara themselves . We have been a round , we know who is who. Of course Amharas has been prosecuted and have been on the receiving end of all kind of evil things designed by TPLF and its backers. My problem is with the people who jus show up and fill the entire world wide wave with their Amhara activism as if the prosecution of Amhara just began with Abiy’s order or as if Abiy is on Amhara killing spree. I am not saying Amharas or anyone for that matter that is being unjustly treated in his/his own country and land should not fight back, because it’s their natural right. All am saying is don’t be manipulated by your own enemies appearing to be sympathizer . Amharas are being attached by double sword. Can you imagine Amharas working with Tamrat Lyme?-isn’t that supposed to be a good lesson? I don’t think Abiy is Amhara’s or any ones enemy( እሱ የኢትዮጵያ ነገር የገባው መሪ ነው) in Ethiopia , the enemy is with in the Amharas ourselves, either Amharas paid by weyanes and its backers or pretending as Amharas but most likely Tigray bandas! get this in your head if you are for real. don't be የቦይ ውሀ- any wicked with own ego ,to take you wherever they want, dig the truth- it out there, don't be emotional (it is legit to be emotional but calm dowm and think afterwards)

Tiago wrote:
26 May 2022, 03:05
የነገሰው / የነገ ሰው :lol: :lol: :lol: ( Y3n3g3s3w ) Yenegesew,

Why do you label Eskindir Nega, Zemene Kassie, General Teferra Mamo as POWER HUNGRY and at the same time ignore the
fact the Amharas
,but expect them to be content with whoever the dictator Abiy
appoints???

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

Post by Selam/ » 26 May 2022, 13:44

Well, where were all those people four years ago? Most of them in jail or hiding.

Post by Abere » 26 May 2022, 14:38

Four years ago,

----- Abiy Ahmed was loyalist member of TPLF (aka EPRDF). He used to be the head of the TPLF's criminal intelligence unit that directed and executed the kidnap, arrest, torture, killing of thousands of innocent Ethiopians (particularly of Amhara) who oppose the ethnic minority TPLF thug. He was also a leaker to OLF aided and enabled the genocidal OLF to displace, confiscate and kill - largely hardworking Amhara people.

------ Whereas, General Tefera Mamo, Eskindir Nega, Patriot Zemene Kassie were fighting TPLF throughout their life for the cause of freedom of Ethiopians from the ethnic minority dictatorial thug of TPLF. It was their relentless fight and others that reverberated from home to abroad that trembled TPLF and finally lead to its demise. Abiy Ahmed did not do any favor to any one of them. Thug Abiy Ahmed has the hugest debt of gratitude to these true sons of Ethiopia because of him abled to hijack power peacefully from TPLF but hoodwinked to implement the 15th century savage Orommumma by killing our sacred country of Ethiopia. He is an anti-Ethiopia.

----- Since Abiy grabbed power, the net effect of what did is negative, not even Zero. Amhara people gained nothing because of him. Their livelihood in Shashemene, Bale, Harrar, Wollega, etc. is destroyed; and their precious lives lost in thousands. The war Abiy Ahmed mishandled or aggravated himself brought nothing to Amhara people, other than proving to TPLF that OLF has ability to destroying Tigray and Tigres backbone is broken forever - as he believed so. Amhara people's question of Raya is gone, he gave Raya to TPLF; Humera-Welqait will be given to TPLF to pacify them. All the signs 100% (no budget to Humera-Welqait, no decision, disarming Fano, persecuting Fano, etc.) proves Humera-Welqait is sold to TPLF. About 2/3 of the Amhara economy, largely concentrated in Amhara heart land of Wollo, has been destroyed. Abiy Ahmed pulled over the TPLF to Wollo using the hard-working people of Wollo as his red meat on the top of the trigger to catch and make TPLF bow down to him. Unless someone here is the Wutaf-Neqay of thug Abiy Ahmed, it is a no brainer Amhara people got nothing from Abiy Ahmed. He has been stalking at them to devour them after forcefully kneeling down, breaking the backbone and psyche of Tigres. Luckily, the Amhara people are vigilant and are a head of this thug. Only the illiterate, opportunist, paid sold out Amhara fans whatever disinformation or lie they would like to manufacture.

Selam/ wrote:
26 May 2022, 13:44

Post by Y3n3g3s3w » 26 May 2022, 17:28

From our back and forth conversation over the last couple of days , I can only say two things : You are either on drug or lots of money: No worries I will explain both:
1. On drug- usually people on drug tend to have a compulsion to talk even if they are not expert on anything. They have the urge to say something on anything that raised around the table.
2. On lots money -this one is almost similar to the drug factor but this time they do it for different reason -either the job requires /payment is secured per number of posts or how much one is able to defame others. It’s like working on a a commission. The more you do the more you get , hence one does everything and anything to fulfill that: lie , defame, degrade and so . These guys , usually but not necessarily, don’t even believe in what they say. It’s all about money.

How did I do?

Abere wrote:
26 May 2022, 14:38

Post Reply