-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
ባለፈው በሰሜን ጦርነት ሞቱ ተብለው ከተረዱት አንደኛው ከትግራይ ከተለቀቁት ወታደሮች ጋር ነበር፤ ለቤተሰቦቹ ደወለ፤ ቤተሰቦቹ ከሃዘን ተነስተው ድግስ እየደገሱ ነው
ባለፈው በሰሜን ጦርነት ሞቱ ተብለው ከተረዱት አንደኛው ከትግራይ ከተለቀቁት ወታደሮች ጋር ነበር፤ ሞተ ተብለው የተረዱት በስህተት ነበር ልጁ ለቤተሰቦቹ ደወለ ወደ ቤተሰቦቹ በመሄድ ላይ ነው። በቤተሰቦቹ ከሃዘን ተነስተው ድግስ እየደገሱ ነው