Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ባለፈው በሰሜን ጦርነት ሞቱ ተብለው ከተረዱት አንደኛው ከትግራይ ከተለቀቁት ወታደሮች ጋር ነበር፤ ለቤተሰቦቹ ደወለ፤ ቤተሰቦቹ ከሃዘን ተነስተው ድግስ እየደገሱ ነው

Post by sarcasm » 23 May 2022, 08:17

ባለፈው በሰሜን ጦርነት ሞቱ ተብለው ከተረዱት አንደኛው ከትግራይ ከተለቀቁት ወታደሮች ጋር ነበር፤ ሞተ ተብለው የተረዱት በስህተት ነበር ልጁ ለቤተሰቦቹ ደወለ 😍 ወደ ቤተሰቦቹ በመሄድ ላይ ነው። በቤተሰቦቹ ከሃዘን ተነስተው ድግስ እየደገሱ ነው 🙌🏼