Geez Media ግዕዝ ሚዲያ
TPLF ለዳጋፊዎቹ ትግራይ ሃገር እንደማትሆን ቁርጣቸው አሳውቋል
የTPLF ሚዲያ የሆነው ትግራይ ቴሌቭዥን ትላንት የደጋፊዎቹ ሙቀት ለመለካት “ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ሃገራዊ ምክክር ያስፈልጋል” የሚል ይዘት የለው አጀንዳ አምጥቷል።
ህወሓት የሚደግፉ የትግራይ ተወላጅ ዲያስፖራም የTPLF ሚዲያ ይቺ አጀንዳ ይዞ መቅረቡ በጣም ተበሳጭተዋል። ወደዱም ጠሉም ግን ትግራይ ሃገር እንደማትሆን ትላንት ቁርጣቸው አውቀዋል።
በቅርቡ የዒድ በአል በመቐለ ከተማ ሲከበርም “በኢትዮጵያ ሃገራችን የሃይማኖት ግጭት ይቁም” የሚል መልእክት ምእመናኑ ይዞ ባደባባይ ወጥተዋል።
ብዙ የአፍሪካ መሪዎች በሃየላን ሃገራት ፍላጎት ነው የሚዘወሩት። ጀነራል ፃድቃን በቅርቡ እንደተናገረው “የአሜሪካ መንግስት ትግራይ ሃገር እንድትሆን አይፈልጉም” ብሏል ከዚህ የተነሳ ህወሓት የጋላቢዎቹ ፍላጎት እየፈፀመ ይገኛል።
ግዕዝ ሚዲያ
ለቀዳሚነት እንሰራለን
-
- Senior Member+
- Posts: 33293
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04