Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33101
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

***(((JUST IN)))***:ኣሸባሪ-ህወሓት ለተረገመ-መረትና-ህዝብ-ትግራይ፣ትግራይ ሃገር አንደማትሆን ቁርጣቸውቃል አሳውቋል።(((GAME OVER)))!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 23 May 2022, 08:04

Geez Media ግዕዝ ሚዲያ

TPLF ለዳጋፊዎቹ ትግራይ ሃገር እንደማትሆን ቁርጣቸው አሳውቋል‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የTPLF ሚዲያ የሆነው ትግራይ ቴሌቭዥን ትላንት የደጋፊዎቹ ሙቀት ለመለካት “ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ሃገራዊ ምክክር ያስፈልጋል” የሚል ይዘት የለው አጀንዳ አምጥቷል።
ህወሓት የሚደግፉ የትግራይ ተወላጅ ዲያስፖራም የTPLF ሚዲያ ይቺ አጀንዳ ይዞ መቅረቡ በጣም ተበሳጭተዋል። ወደዱም ጠሉም ግን ትግራይ ሃገር እንደማትሆን ትላንት ቁርጣቸው አውቀዋል።
በቅርቡ የዒድ በአል በመቐለ ከተማ ሲከበርም “በኢትዮጵያ ሃገራችን የሃይማኖት ግጭት ይቁም” የሚል መልእክት ምእመናኑ ይዞ ባደባባይ ወጥተዋል።
ብዙ የአፍሪካ መሪዎች በሃየላን ሃገራት ፍላጎት ነው የሚዘወሩት። ጀነራል ፃድቃን በቅርቡ እንደተናገረው “የአሜሪካ መንግስት ትግራይ ሃገር እንድትሆን አይፈልጉም” ብሏል ከዚህ የተነሳ ህወሓት የጋላቢዎቹ ፍላጎት እየፈፀመ ይገኛል።
ግዕዝ ሚዲያ
ለቀዳሚነት እንሰራለን‼️