Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሹዋል፤ የሃረሬዎች አዳብና!

Post by Horus » 23 May 2022, 00:22

ሹዋል በሃረሬኛ አሁን ያለው ትርጉም ምን እንደ ሆነ ባላቅም ከሹዋል የሚቀርቡት ሁለት የጉራጌኛ ቃላት አሉ ። አንዱ 'ወሻል' (ማወቅ)፣ 'ወሺሺል' (መተዋወቅ) የሚለው ሲሆን ሌላው 'ሸባል/ሸቫል' (ሰርግ/ጋብቻ) የሚለው ነው ። አዳብና ለጋብቻ የደረሱ ሴትና ወንድ ወጣቶች መተዋወቂያ በዓል ነው ። ክርስቲያኖች በመስቀል (የድሮ አዲስ አመት) ያደርጉታል ፤ ሙስሊሞች በኢድ ያደርጉታል ። ለምሳሌ አዳብና (መተዋወቅ/መፈቃቀድ) እና አዘመኘ (ሰርገኛ) የሚሉት ጉራጌኛ ቃላት ግንዳቸው አንድ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሹዋል፤ የሃረሬዎች አዳብና!

Post by Horus » 23 May 2022, 00:59


Post Reply