Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የአብይ የፖለቲካ ሂሳብ ሳይጫወተው የተበላ ቁማር ነው/ አማራ ታጋሽ እንጂ ጀዝባ አይደለም

Post by TGAA » 22 May 2022, 22:27

አብይ ለአራት አመታት ያላማወላዳት የተከተለው ፖሊሲ ቢኖር ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን እያለና ወያኔ ያንገፈገፈውን የኢትዮጵያ ህዝብ እያማለለ በነሽመልስና በአዳነች አቤቤ ድፍረትና ንቀት በተሞላው ሁኔታ በአማራ ህዝብ ሰቆቃ ማላገጥ ታላቋን ኦሮምያ በኢትዮጵያ ላይ ማንገስ ነው . ቀስ በቀስ፤ በአራት አመት ጉዞ ከቡራዮ ጀምሮ የተደረጉ ዘር ጭፍጨዋችን ፤ ማቃለል ፤ ፓላማ ውስጥ ሳይቀር የፓርላማ አባላት የሚደረገውን ጭፍጨፋ አንስተው አልቅሰው ማብራርያ እንዲሰጥ ሲጠሩት ከቁም ነገር ሳይቆጥር መተው ፤ አጣዬና ፤ አካባቢዋ በነሽመልስ እይተረዱ ኦነግ ከተማ ሲያወድም የመንግስት መግለጫ የማይሰጥ መንግስት ፤ አዲስ አባባ ቤተክርስቲያኖች በተፈናቀሉ አማራዎች ሲሞሉ ፤ እንኳን መግለጫ ሊሰጡ ቀርቶ ፤ ተፍናቃዮቹን የአዲስ አባባን መልክ እንዳያበላሹ አንዴ ወደ ደብረብርሀን ሌላ ግዜ ወደ ሲዳሞ ፤ ከዚያ ሲመለስ ደግሞ ማንገላታት ፤ ቤሻንጉል ፤ ወለጋ ፤ ጉዲፈርዳ በየቀኑ ሲጨፈቸፍ ፤ ግዴለሽ ሆኖ ከርሞ ፤ ሀገሩን ከብሄራዊ ሰራዊት ጋር አብሮ ተሰልፎ የተዋጋውን ፤ ህዝቡን ከወያኔ ጭፍጭፋና ውርደት ያቅሙን ያህል የተከላከለውን ፤ ወደፊትም የአማራን ሰቆቃ አቆማለው ብሎ የተነሳ ፤ ህዝብ ላይ የንብረትን ሆነ የህይወት እንደ ኦነግ ስጋት ባልፍጠረ ከአማራው አብራክ ተነስቶ እኔ እከላከልሀለሁ አብይ ባይከላከልህ ብሎ ከህዝቡ ጋር የቆመውን ፋኖን ፤ ከወያኔ ጋር ያለው ጦርነት ሳያልቅ ፤ ወያኔ ከመንግስት የማያንስ የመሳሪያና ፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወያኔዎች አስለጥኖ ክረምት ላይ ጦርነት ሊጀምየ እየተዘጋጀ ፤ ፋኖን አጀንዳ አድርጎ ዘመቻ መጀመር ፤ የአብይ አጀንዳ ምን እንደሆነ ፍንትው አድሮጎ የሚያሳይ ነው፤ አንድ አመት እንኳን አልሞላም ፤ወያኔን በመደበኛ ጦር መዋጋት አልችልም እያለ ከላሊበላ ጀምሮ ደሴን እያስረበ ፤ የአማራውን ህብረተሰብ ለወያኔ ስብእና ሌሌላቸ አራዊቶች አጋልጦ የወጣው ፤ ጦርነቱ ጋብ ካለ አምስት ወር ሳይሞላው ፋኖ ላይ ዘመቻ የከፈተው ፋኖን ከወያኔ የበለጠ ለስልጣኔ ያስጋኛል ብሎ ስለገመተ ነው፤ ከወያኔ ጋር በአጀንዳ ሊስማሙ ይችላሉ ከፋኖ ጋር ግን አማራን የሚያስጎነብስ ፖሊሲውን ሊያሳካ አይችልም ፤ ከሁሉም ደግሞ የአማራ መሪ ነኝ ብ ሎ ዶክተር ነኝ የሚለው ከርፋፋ፤ በአንድ ሳምንት ዋና ጦርነቱ የቀለበሱ የአማራ ጀግኖቹን እስር ቤት ወርውሮ የአብይን አጀንዳ ለማስፍጸም ሲሯሯ ማየት ነው፤ ሽመልስ በሩን ዘግቶ እርሱ የሚፍለገውን ብቻ ነው የሚያደርገው የፊደራሉ መንግስት አይገብብ ብሎ የአማራን ህዝብ ሲታረድ የተናገረው የለም ፤ ይህ ጅል ግን አማራ የወደቁ ጀግኖችን አሳልፎ ለመስጠት ችኮላው ያሳፍራል፡፡ የአማራን የኢትዮጵያዊ የመኖር መበት እስኪከበ፤ የመሰደድ የመገደል ፤ የመፈናቀል ቀኑ እስኪቆም፤ በማንነቱ ተሸማቆ የሚኖርበት ቀን እስኪከትም ፤ የሚከፈለውን ደም መክፈል አለበት፡ ይህንን የተቀደሰ አላም የማይደግፍ በጎጠኛ በሽታ የተለከፈ ብቻ ነው ፡