Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ተንኮለኛዋ ትህነግ 4000 የሚሆኑ ትግሬ ወያኔዎችን ምርኮኛ ለቀቅኩኝ በማለት ለሦስተኛ ጊዜ ለምታደርገው የአማራ ክልልን ወረራ ልካለች።

Post by Abere » 22 May 2022, 11:39

ተንኮለኛዋ ትህነግ 4000 የሚሆኑ ትግሬ ወያኔዎችን ምርኮኛ ለቀቅኩኝ በማለት ለሦስተኛ ጊዜ ለምታደርገው የአማራ ክልልን ወረራ ልካለች። ወያኔ ማርካ የምትመልሰው ሰራዊት የለም። ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው። ይህ ጉዳይ ከኦሮሙማው ዐብይ አህመድ ጋር በተደረገ ሚስጥራዊ ንግግር ነው። ዐብይ አህመድ ከአማራ ፋኖ ጋር ለሚያደርገው ውጊያ ይረዱት ዘንድ እና ለመጭው ክረምት የወያኔ የይስሙላ ዳግም ወልቃይት ሁመራ ጦርነት መንገድ ለማመቻቸት ነው። እውነቱ ይኸ ነው። ትግሬን ትግሬ ማርኮ ወደ አማራ ምድር ሲላክ የአምናዋን የደሴ ከተማ ትግሬዎች አስታወሰኝ።