Natnael Mekonnen
6h ·
ደህናነኝ ናቲዬ ሁለት ግዜ ሊገሉኝ ብለው አምልጫለሁ የአሁኑ ስናይፐር ነበር በጉንጪ በኩል ነው ያገኘኝ ተርፊያለሁ ብዙ ሞክረው ነበር አልቻሉም ብ/ጄ ሻምበል በየነ (ባለከዘራው) በሰአቱ ስልክ ደውዬ ስለሆነው ነገር ስጠይቃቸው የሰጡኝ መልስ ከዛ በኃላ በተደጋጋሚ እየደወልኩኝ እጠይቃቸው ነበር በግዜው ብ/ጄ ሻምበል ላይ ብዙ ሚዲያዎች ብዙ ነገር ሲሉ ነበር እውነታውን እያወኩኝ አንዳችም ነገር ግን አልጻፍኩም ነበር ዛሬ ብ/ጄ በመከላክያ ቲቪ ቀርበው ይህን ብለዋል
"...ተመትቼ ነበር፣ በሂሊኮፕተር ነው ወደሕክምና የወሰዱኝ። አሉ የተባለ ዶክተሮች ናቸው ተዘጋጅተው የጠበቁኝ። ከላይ ጀምሮ ውጪ ሃገር (የፈለገው ሃገር) ሄዶ ይታከም ተብሎ ሄጄ ታክሜአለሁ። ምቴ (የተመታሁት) ከባድ ነበር። ፊቴ ላይ ነበር ጉዳቱ፤ አሁን ድኜ ወደ ሥራዬ ተመልሻለሁ።"
ብ/ጄ/ል ሻምበል በየነ
ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2014 ዓ.ም በመከላከያ ቴሌቪዥን ከሰጡት ቃለምልልስ የተወሰደ።
-
- Senior Member+
- Posts: 33099
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04