-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
-
- Senior Member+
- Posts: 31037
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ኢዜማ እራቆቱን ያስቀረ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ የፋና ቃለመጠይቅ
አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ! ድራሹ ጠፍቶ ደደቢት የወረደው ወያኔ ትግሬ በኢዜማ ሲስቅ ያየች ዝንጀሮ በሳቅ ብዛት ድዷ ደማ
-
- Member
- Posts: 2869
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ኢዜማ እራቆቱን ያስቀረ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ የፋና ቃለመጠይቅ
Yeshewas! Wow - what happened to this guy? A once promising figure- what really happened to these people Of Green Party? No body survives once you get closer to Dr Berhanu Nega.
As I have said it before, Dr Birr will jump the sinking ship very soon. The rumours that he has already fled Ethiopia may have some ground.
Dr Birr will walk in to his house, job and join his family in America. The political life of those Ethiopians in EZEMA is destroyed.
As I have said it before, Dr Birr will jump the sinking ship very soon. The rumours that he has already fled Ethiopia may have some ground.
Dr Birr will walk in to his house, job and join his family in America. The political life of those Ethiopians in EZEMA is destroyed.
-
- Senior Member+
- Posts: 31037
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member
- Posts: 2869
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ኢዜማ እራቆቱን ያስቀረ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ የፋና ቃለመጠይቅ
It could be. We said the same thing about the Berhanu Nega Kinjit and we all know how that party disintegrated and infiltrated by foreigners.
All these guys who have been convinced by Berhanu Nega to leave their party and join him will regret that career crippling decisions.
Abiye Ahmed is an incompetent con artist. I don’t think Berhanu missed that. It means there is another motive: power, money, CIA, Eritrea etc. who knows.
I am absolutely firm on my predictions that Berhanu will abandon the sinking ship. Save this comment.
The PP cadres such as Seyoum Teshome hollering G7 and linking Berhanu to Eritrea is a very important hint that something is not right.
Time will tell.
All these guys who have been convinced by Berhanu Nega to leave their party and join him will regret that career crippling decisions.
Abiye Ahmed is an incompetent con artist. I don’t think Berhanu missed that. It means there is another motive: power, money, CIA, Eritrea etc. who knows.
I am absolutely firm on my predictions that Berhanu will abandon the sinking ship. Save this comment.
The PP cadres such as Seyoum Teshome hollering G7 and linking Berhanu to Eritrea is a very important hint that something is not right.
Time will tell.
-
- Senior Member+
- Posts: 31037
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ኢዜማ እራቆቱን ያስቀረ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ የፋና ቃለመጠይቅ
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ የ30 ሚሊዮን ኢትዮጵያ ወጣቶች (የኢትዮጵያ ሕዝብ 1/4ኛ ) እጣ ፈንታ እያስተካከለ፣ ለ30 አመት የትግሬ መሃይሞች ያጨማለቁትን የኢትዮጵያ ትምህርት ሰርዓት ትራንስፎርም እያደረገ ያለ ዛሬ ኢትዮጵያ ካሏት ጥቂት ግዙፍ መሪዎች አንዱና ቀዳሚው ነው ። በቃ ፋክቱ ይህ ነው !! ሌላ ብላ ብላ የሚያመጣው ለውጥ የለም
-
- Member
- Posts: 2869
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ኢዜማ እራቆቱን ያስቀረ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ የፋና ቃለመጠይቅ
OK. You may be right. Just take out “the BLA,bLA comment as it means you are pained by the comment”. I am not arguing with you and don’t take it personal.
The track record of Berhanu Nega for the last 20 years painted a different picture.
As I said time will tell.
The track record of Berhanu Nega for the last 20 years painted a different picture.
As I said time will tell.
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: ኢዜማ እራቆቱን ያስቀረ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ የፋና ቃለመጠይቅ
ለኢዜማ ፓርቲው መሪነት ውድድር የወጣው መስፈርት ሦስተኛ ዲግሪ ያለው እና የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ውስጥ ያገለገለ ሰው ከፍተኛ ነጥብ እንደሚያገኝ ያሳያል።
አቶ አንዱዓለም አራጌ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ምክትል መሪ ናቸው። አንዱዓለም በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ውስጥ ጉምቱ ከሚባሉ ፖለቲካኞች መካከል ይጠቀሳሉ። አሁን ፓርቲያቸው ኢዜማ በመጪው ሰኔ ወር አጋማሽ ያካሂደዋል ተብሎ በሚጠበቀው ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለመሪነት ለመወዳደር ማክሰኞ ግንቦት 08/2014 ዓ.ም. በዕጩነት ተመዝግበዋል።
ቢቢሲ፡ ፓርቲያችሁ ሲመሰረት ገዢውን ፓርቲ በመፎካከር ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል ተብሎ ተጠብቆ ነበር። ፓርቲው ከተመሰረተ በኋላ ይህ የሚጠበቅባችሁን ሰርተናል ብለው ያምናሉ?
ቢቢሲ፡ ከሚቀርቡባችሁ ወቀሳዎች አንዱ ገዢውን ፓርቲ ይሞግታል ተብሎ የተጠበቀው ፓርቲያችሁ የመንግሥት ፎቶ ኮፒ ሆኗል የሚል ነው። እሱ ላይ ምን ይላሉ?
ቢቢሲ፡ ለፓርቲው መሪነት ውድድር የወጣው መስፈርት ሦስተኛ ዲግሪ ያለው እና የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ውስጥ ያገለገለ ሰው ከፍተኛ ነጥብ እንደሚያገኝ ያሳያል። ይህንን ጨምሮ ሌሎች የተጠቀሱ የመወዳደሪያ ነጥቦች የፓርቲውን መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የበለጠ የማሸነፍ እድል ለመስጠት የወጣ መስፈርት ነው ብለው ያምናሉ?
Read more https://www.bbc.com/amharic/news-61587123