Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7985
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ወራሪና አረመኔ ጋሎች የሲዳማ ህዝብን እየጨፈጨፉ ነው!!

Post by Wedi » 22 May 2022, 03:04

ወራሪና አረመኔ ጋሎች የሲዳማ ህዝብን እየጨፈጨፉ ነው!!

መግለጫ አልተሰጠም❗

የሲዳማ ገበሬ በንሳና በአከባቢዉ በኦሮሚያ ሚሊተሪ በለበሱ ታጣቂዎች በአስር የሚቆጠሩ ስሞቱና በመቶዎች የሚቆጠሩ ስቆስሉ የሲዳማ ክልል መግለጫ አልሰጠም።
*****************************************
የደም ዋጋ ተከፍለዉ የተመሰረተዉ የሲዳማ ክልል በበንሳ ወረዳና በአከባቢዉ በአስር የሚቆጠሩ ገበሬዎች ስገደሉና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሚሊተሪ በለበሱ ታጣቅዎች ጥቃት ስደርስባቸዉ የሲዳማ ክልል መንግስት መግለጫ እራሱ ሳያወጣ ዝምታን መርጣል።

የመንግስት የመጀመሪያ ስራ የዘጎችን ደህንነት መጠበቅ ሁሉም ዜጋ ሰላም ወጥቶ በሰላም እንዲገባ የማድረግ ኃላፊነት የመንግስት ነዉ።

የሲዳማ ክልል በበንሳን በአጎራባች ወረዳዎች ዜጎች ሕይወታቸዉ ስቀጥፊና መላዉ የሲዳማ ሕዝብ በሀገር ዉስጥም በውጭ ሀገር ያለዉ የብሔሩ ተዎላጆች ጩሄታቸዉን እያሰሙ ባሉበት በዝህ አስቸጋር ወቅት የሲዳማ ክልል መንግስት ዝምታን መምረጡ በጉዳዩ ላይ እጃቸዉ እንዳለበት የሚጠቁም ነዉ።

ሲዳማን እመራለዉ የሚል መንግስት ካለ በአስቸኳይ መግለጫ በማዉጣት ለተፈናቀሉ ዘጎች እርዳታ እንዲያደርስ እንጠይቃለን።

ፍትህ ለሲዳማ ሕዝብ❗
ዜና ሲዳማ የክልሉ ብቸኛ የሕዝብ ሚዲያ።
ግንቦት 2014 ዓ.ም ሀዋሳ!

Please wait, video is loading...