Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አረመኔ ትግሬዎች ኢትዮጵያውያንን በዚህ መልኩ በጭካኔ እየገደሉ ያሉ!! ትግሬ === አረመኔ!!!!

Post by Wedi » 22 May 2022, 02:56

አረመኔ ትግሬዎች ኢትዮጵያውያንን በዚህ መልኩ በጭካኔ እየገደሉ ያሉ!! ትግሬ === አረመኔ!!!!



***

***
Please wait, video is loading...
***


Getachew Reda

የእንደርታ የትግራይ ተዋጊዎች አለም አቀፍ የጦርነት ሕጎችን ሲጥሱ
ጌታቸው ረዳ
Ethiopian Semay
5/20/2022

ይህ ጽሑፍ የኔ ሲሆን ቪዲየው ተለጥፎ ያየሁት ከክቡር አቶ ተክሌ ድረገጽ ላይ ነው። ቪዲዮው የተለጠፈው “በቲከ ቶክ” ሲሆን በሰነድ እንዲታተምና ለማየት እንዲመች ወደ እራሴ ዩቱብ ለውጬዋለሁ።

“ቲ. ዲ. ኤፍ” ብለው ራሳቸውን የሚጠሩ ተዋጊ የትግራይ የእንደርታ ተወላጆች ሲሆኑ፡ በዚህ ወንጀል የተሳተፉ የትግራይ ተዋጊ ሃይሎች መሪያቸው እና ተዋጊዎቹ ሴቶች ሳይቀሩ ሁሉም በሚባል ሁኔታ “ግደለው፤በለው” እያሉ በጭካኔ የሚገድሉ ተዋጊዎች የትግርኛ የእንደርታ ልሳን ተናጋሪዎች ናቸው። በሚማረኩና በጥይት በሚደበድብዋቸው ሟቾች ላይ “አድጊ” (አህያ) የሚል ድምጽ ሲስተጋባም ትሰማላችሁ።

ወያኔ ከጫካ ሲገባ ትኩረቱ በራያ፤በተምቤን እና በእንደርታ አከባቢዎች ያደረገ ሲሆን፤ ሆን ብሎ ዋና ከተማውም መቀሌ በማድረግ ፤ መኖርያውንም፤ ማዘዣውንም፤ የራዲዮ ቅስቀሳዎችን ፤የባህል እና የልማት ማዕከሎችን፤ ትላልቅ ሆቴሎችን ፤ ስብሰባዎችን፤ ባህላዊና መዝናኛ ማዕከሎችን እዛው በማድረግ ፤ የእንደርታን አዲሱ የወጣት ትውልድ ኢትዮጵያዊነት እንዲጠላ እና ከሰብአዊነት ወደ አረመኔነት እንዲለወጥ “የወያኔ መሪዎች” ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል። ውጤቱም ይኼው እያየነው ነው።

በዚህ ምክንያት የሕሊና ለውጥ ከማድረግ ጀምሮ ነባሩን የእካባቢው የትግርኛ የአነጋጋር ለዛ ሳይቀር በመለወጥ፤ ጭራሽ እራሱን በመሳት ያልሆነውን ፍለጋ በመጋለብ “የፋሺዝም ታጋይ ሕሊና ባሕሪ ተላብሶ” እነሆ በዚህ ቪዲዮ እንደምታዩት በጭካኔነታቸው እና ጠባብ ብሔረተኛ ባሕሪ በመላበስ ከሁሉም አውራጃዎች የባሰ “አረመኔ ወጣት” ሆኗል። በዚህ ቪዲዮ ብቻ ሳይሆን ፤በተመለከትኳቸው ሌሎች ቪዲዮዎች ሁሉ ብዙዎቹ የእንደርታ ተዋጊዎች የተሳተፉባቸው ናቸው።

በብላታ ሃይለማርያም ረዳ የተመራው በቀዳማይ ወያኔ የተነሳበትን “የሽዋ አማራና የሸዋ ማዕከላዊ መንግሥት እንቃወም” ብለው የድሮ ሽፍቶች እና ቀማኞች (የዓፋር ሕዝብን ሲዘርፉ የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የታጠቁ ወረበላዎች) ያካተተ ተዋጊ ሃይል በማደራጀት፤ “በፍትህ መጓደል ስም” የትግራይ ንግሥና “በሸዋ አማራዎች” ተነጠቅን በሚል የእንደርታ እና የራያ ሕዝብ በመቀስቀስ “ፋሺታዊ-ብሔረተኞችና አክራሪ ክርስትያኖች” የመሩት አመጽ እንደነበር ይታወሳል።

ለበርካታ አመታት ከእንደርታ ሕሊና ተፍቆ የነበረው ጸረ ሸዋ (አማራ) እንቅስቃሴ በፋሺቶቹ በእነ አረጋዊ እና ስብሓት ነጋ እንዲሁም በነ መለስ ዜናዊ መሪነት ‘ካልኣይ ወያኔ’ ብለው ሕዝብን በማነሳሳት እነሆ የእንደርታ ሕዝብ ችግር ውስጥ ከትተው ወጣቱም የለየለት የወያኔ “ፋሺስታዊ የአገዳደል ትምህርት” ቀስሞ ጨካኝ የነብሰ ገዳይነት ባሕሪ በመላበስ ለሰው ልጅ ህይወት ያውም የገዛ ያገሩ ልጅ፤ በቪዲዮው ውስጥ እንደምትመለከቱት አራዊታዊ ጭካኔና ጥላቻ የተላበሰ የአገዳደል እርምጃ በቆሰሉ የኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ በጥይት ደጋግሞ በመደብደብ አለም አቀፍ የጀኔቫ የተባበሩት መንግስታት ጽ/ቤት የዘር ማጥፋት መከላከል እና የመጠበቅ ሃላፊነት” በሚል ያወጣው ቆስለው የተማረኩ ወይንም ቆስለው በህይወት የሚያጣጥሩ የጠላት ተዋጊዎች ሳይሞቱ እየተነፈሱ እያሉ ሆን ተብሎ በማወቅ “ግደለው” እያሉ ትዕዛዝ በመስጠት በጥይት ደብድቦ ሲገድሉ የምታዩት የቪዲዮና የድምጽ ማስረጃ “በጦር ወንጀል” እንደሚያስጠይቅ ዓለም አቀፍ ሕጎችን ይመልከቱ።

ልናውቀው የሚገባ የጦር ሕግ ፤ ‘አንድ የቆሰለን ጠላት መሳሪያ ከያዘ እና ሊተኮስብህ ቢሞክር’ አዎ እራስህን ለመከላከል ተኩሰህ ልትገድለው ትችላለህ ። ያለበለዚያ ግን መግደል አትችልም። ከገደልከው የግድያ ወንጀል ነው። ይህም የጦር ወንጀል ነው። ሌላ ቀርቶ የራስህ የሆነ አንድ ወታደር በጠና ስለቆሰለ ወይንም ከባድ ህመም ስላጋጠመው አብሮ መራመድ ስላልቻለ፤ ያንን የራስህን ወታደር መግደል እንደ የጦር ወንጀል ይቆጠራል።

የተባበሩት መንግሥታት ያሰለፈው የጦር ሕግ ጥሰት በጥቂቱ ስታነቡ የተጠቀሱት ሕጎች በሙሉ የትግራይ ታጣቂዎች እነዚህ ሕጎች በሙሉ ጥሰዋቸዋል። አንዳንድ ጥቃቅን ባሕሪዎች የነበሩ ቢሆንም ባጠቃላይ ‘የእንደርታ ማሕበረሰብ’ በየወህነቱ በተግባቢበነት በመልካም ሲጠቀስ የሚታወቀው ሕዝብ ነበር። ወያኔ ከመጣ ወዲህ ያፈርዋቸው ወጣቶች በዚህ አስደንጋጭ የአረመኔዎች ድርጉት መሰማራተቸው ማየቴ እጅግ አዝኛለሁ።

ብሔረተኝነት አንድን ማሕበረሰብ ከደግነት ወደ ፍፁም አረመኔ ጨካኝ እንደሚለውጥ ይህ ቪዲዮ ስመለክት እውነትም “ብሔረተኛነት” አደገኛ መሆኑን ደጋግሞ ሲያስተምረን የነበረው “የአእምሮ ሃኪም” የሊቁ ወዳጄ ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ጽሑፎችን ደጋግሜ ሳነባቸው የነበሩትን የማንቂያ ደወል ጽሑፎች እውነትነታቸው እዚህ ላይ ተመለከትኩ።

ቪዲዮውን እነሆ ይችን ይጫኑ፡

Tigrayan Enderta fighters under TPLF command committing war crime

ጌታቸው ረዳ