Menen Haile
14 September 2021
·
*********ከሰውም ሰው አይቻለሁ በአይኔ********
ብዙ ጊዜ ቀጥተኛ አላማ ያላቸው ሰዎች ላይ ክፉ ጨካኝ የሚባል ስም ይሰጣቸዋል ይህን የሚሰጡ ደሞ ጥንካሬና ብርታታቸው መቋቋም የማይችሉ የሀገር ሸክሞች ናቸው!!
እኔ ከሰውም ሰው ሆነው ያገኘዋቸው ከኤርትራው ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ፊልጶስ ምን ተገነዘብሽ ብትሉኝ!!
በመጀመሪያ ደረጃ ትሁት የተረጋጉ ራሳቸውን የማይቆልሉ ግንባራቸውን ቋጥረው የማይመፃደቁ በፈገግታ ለሰው አክሮት ሰጥተው የሚያናግሩ መሆናቸው አይቻለሁ ያው ራስን መቆለል በራስ የማይተማመኑ ሰዎች ምልክት ስለሆነ ኢታማዦሩ ጋር ይቺ ምልክት የለችባቸውም!!
በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ስለ ኢትዮጲያ ያላቸው አመለካከት ጁንታ ህዝቤን ስታስተምረው ከነበረው ውሸት ፍፁም የተለየ ነው ኢትዮጲያ አንድነቷ እየተሳበ መምጣቱ እጅግ ለጋራ እድገት ወሳኝ መሆኑን ስለ ቀንድ አፍሪካ ሰፋ ብለው የሚያስቡ መሆናቸውን በነበረችን ውስን ሰኣት ማን መሆናቸውን ተረድቻለሁ!!
ከሰውም ሰው አይቻለሁ!!!
ከነበረኝ ቆይታ በጥቂቱ ጀባ ብያለሁ
Menen Haile
24 November 2021
በኤርትራ ቆይታዬ
ታላቁን የኤርትራ ጠቅላይ ጦር አዛዥ ጀነራል ፊሊጶስን እና የኤርትራ የገንዘብና ቁጠባ ሚኒስትሩን አቶ ሀጎስ ገብረህይወትን እድል ቀንቶኝ ለማግኘት ችያለሁ ።
ይህን ጀግና ታጋይ ሀጎስ ገብረ ህይወት አሜሪካ እቀባ ጠለች አሉ!!
የሚገርመው ነገር ጁንታ ማለሊትን ከሰውም አይቆጥሯቸውም በበታችነት ስሜት የተወጠሩ መሆናቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ
ጁንታ እንደምትቀበር የትም እንደማትደርስ እና እኛ ደግሞ በህብረት የቀርን አፍሪካን እድገት በሓባር እንደምናመጣ ተናግረዋል !!!
የሚገርመኝ አሜሪካ የተባለች የጁንታ ባል እቀባ ማድረጓ ነው የቁጠባ ሚንስትር ላይ እቀባ ምን ይሉታል
የጁንታ አመራሮች በጣም የሚፈሯቸው የኤርትራ ባለስልጣናት አሜሪካ ለተባለች ባላቸው እየነገሩ እቀባ እንደሚያስደርጉ የታወቀ ነው
በሚገርመው ይህ ጀግና እንኳን የዘረፈው ሊኖረው ለሀገሩ ሲል አሜሪካ ባፍጫሽ ቁሚ ብሎ ወደሀገሩ ገብቶ የተዋጋ ነው!!!
ሰርቆ አደር ጁንታ ሁሉ እንደራሱ ይመስለዋል
https://www.facebook.com/photo/?fbid=35 ... 0085065076
How is it possible for a simple lady to have meetings with Eritrean No.2 and No. 3 most powerful people - the Chief of Staff and Minister of Finance?!
Why would they discuss politics and Horn of Africa politics with a simple visitor?
How many visitors get to meet Eritrea's No 2 and No.3 amongst other officials she did not talk about in these posts?