Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

My apologies ER readers!

Post by Assegid S. » 21 May 2022, 16:35

ዘወትር፦ አሳማው ብኣዴንን አስቤ የሆነ ነገር ለመፃፍ ስጀምር ጣቶቼ አንጓ የሌላቸው ይመስል አልታጠፍ ብለው ተገትረው ይቀራሉ። እንደምንም ብዬ በስንት ትግል ገና ኣንድ ቃል እንዳወጣሁ፦ ጎራ ለይተው የተፋጠጡት አእምሮዬና ጣቶቼ ቅልጥ ያለ ስሜት ረባሽ ጦርነት ውስጥ ይገባሉ። ሁልጊዜ፦ "ሀቅ ነው ፃፍ!” "ቢሆንም አርም! ካላረምክ አልፅፍም!” በሚል ግብረገባዊ ትግል ብዙ ደቂቃዎች ይባክናሉ። ዛሬ ግን … አንባቢውን በቅድሚያ ይቅርታ ጠይቄ … ማለት ያለብኝን መባል በሚገባው ቃላትም ባይሆን ባጎራባች ሐረግ መግለፅ ፈለኩ። እንዲህ ስል:

ይሰሙኛል ጠቅላይ ሚንስትር? ማስረሻ ሰጤንና ዘመነ ካሴን ብረት ማስፈታት፥ የተመስገን ጥሩነህንና የአገኘሁ ተሻገርንን የወንድነት ብልት እንደመፍታት የሚቀል እንዳይመስሎት። መሳሪያውን አይደለመ የፋኖን ቆመጥ መንጠቅ፥ የደመቀ መኮንንና የይልቃል ከፋለን የዘር ቋት ( … ) እንደመቀጥቀጥ ቀላል መስሎ እንዳይታዮት። በኣማራና በ"ኣማራ ነኝ" ባይ መካከል የኣካል ብቻ ሳይሆን ትልቅ የወኔም ልዩነት አለ።