Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"አባቴ እንኳን ደስ አለህ፤ እየመጣሁልህ ነው።"

Post by sarcasm » 21 May 2022, 07:40

Please wait, video is loading...


Ethiopia’s Tigray forces announce release of 4,000 army POWs

The Tigray rebel forces fighting Ethiopia’s federal army say they will release 4,000 prisoners of war as part of an amnesty


NAIROBI, Kenya -- The Tigray rebel forces fighting Ethiopia’s federal army say they will release 4,000 prisoners of war as part of an amnesty.

The Tigray Peoples’ Liberation Front announced the release on Twitter Friday, amid an escalating war of words between Ethiopian and Tigray region officials over provocations and preparations for another round of full-blown war.

The Tigray forces decided to release 4,208 prisoners of war with an amnesty, out of which 401 are women, according to the tweet.

“Most of them were captured (in fighting) outside of the Tigray region, and others joined the fight in a forced conscription,” Birhane Kebede, coordinator of the prisoners’ center in the region, was quoted as saying by the regional ruling party. Birhane said those with disabilities, illnesses, and women who gave birth in detention were given priority for release.

The decision to release the prisoners followed weeks of talks held between military commanders on both sides, according to a foreign diplomat in Addis Ababa, who said talks at the political level have not yet taken place.

This is the second time Tigray forces have announced the release of prisoners of war. In July 2021 they announced the release of 1,000 federal army soldiers after parading them in front of the public.

“These releases are probably both a sign of goodwill and also of the acute food shortage in Tigray,” William Davison, the International Crisis Group’s Senior Analyst for Ethiopia, told The Associated Press.

“Now that aid flows to the (Tigray) region have increased amid a prolonged lull in large-scale fighting, the federal government should restore vital services such as banking and advance the peace process by opening talks on a permanent ceasefire with Tigray’s leaders,” he said.

Ethiopia’s deadly civil war that erupted in November 2020 after federal officials accused Tigray forces of attacking an army base in the region is believed to have caused the deaths of tens of thousands of people.

International aid groups say federal forces sealed off the region, especially since July 2021, making very difficult the delivery of food and other desperately needed aid. In recent months the Ethiopian has relaxed the restrictions somewhat to allow a better flow of aid into the Tigray region.

This month has seen a toughening of rhetoric between the warring sides. Tigray spokesman, Getachew Reda, said on Twitter on May 12 that there had been several instances of indiscriminate shelling on civilians in parts of Tigray by Eritrean forces.

Continue reading https://abcnews.go.com/International/wi ... s-84860458

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: "አባቴ እንኳን ደስ አለህ፤ እየመጣሁልህ ነው።"

Post by Assegid S. » 21 May 2022, 09:03

ሁሉም ባልልም አብዛኛው ሰው ያልተረዳው ዕውነት: ንግግር የቃላት ድምፅ ብቻ ሳይሆን የአጠቃላይ ሰውነት (ህዋሳት) ገፅታና ባህሪ ጥምር መሆኑን ነው። ይህ ታዳጊ ከየትም ይሁን፣ ወዴትም ይሂድ ብቻ "ቤቴ" ወደ ሚለው ስፍራ በመሄዱ በጣም ደስተኛ ነኝ። ነገር ግን እውነታው፦የስሜቱን ሳይሆን የሰጡትን እየተናገረ እንዳለ በደንብ ያስታውቃል። በትግራይ ከተሞች ዳርና ዳር በተሰለፈ አህዛብ ወታደሩ ላይ የተወረወሩት የአፀያፊ ስድቦች echo ሳይርቅ፣ የተተፉት የንቀት ምራቆች ገና ሳይደርቁ ... በእንዲህ አይነት ፕሮፓጋንዳ ፀፀትና ቁጭት የሚፀዳ ከሆነ ... ምናለ ... ባለማሲንቆው ይምጣና: " ገዳም ገባሽ አሉ ደብረሊባኖስ ... ሰው እየገደሉ ይማራል ወይ ነፍስ? ሰው እየገደሉ ከተማር ነፍስ ... ትቦሽን ዘግቼው ደብረሊባኖስ" ብሎ ይዝፈንልና።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: "አባቴ እንኳን ደስ አለህ፤ እየመጣሁልህ ነው።"

Post by Ethoash » 21 May 2022, 09:52

Assegid S. wrote:
21 May 2022, 09:03
ሁሉም ባልልም አብዛኛው ሰው ያልተረዳው ዕውነት: ንግግር የቃላት ድምፅ ብቻ ሳይሆን የአጠቃላይ ሰውነት (ህዋሳት) ገፅታና ባህሪ ጥምር መሆኑን ነው። ይህ ታዳጊ ከየትም ይሁን፣ ወዴትም ይሂድ ብቻ "ቤቴ" ወደ ሚለው ስፍራ በመሄዱ በጣም ደስተኛ ነኝ። ነገር ግን እውነታው፦የስሜቱን ሳይሆን የሰጡትን እየተናገረ እንዳለ በደንብ ያስታውቃል። በትግራይ ከተሞች ዳርና ዳር በተሰለፈ አህዛብ ወታደሩ ላይ የተወረወሩት የአፀያፊ ስድቦች echo ሳይርቅ፣ የተተፉት የንቀት ምራቆች ገና ሳይደርቁ ... በእንዲህ አይነት ፕሮፓጋንዳ ፀፀትና ቁጭት የሚፀዳ ከሆነ ... ምናለ ... ባለማሲንቆው ይምጣና: " ገዳም ገባሽ አሉ ደብረሊባኖስ ... ሰው እየገደሉ ይማራል ወይ ነፍስ? ሰው እየገደሉ ከተማር ነፍስ ... ትቦሽን ዘግቼው ደብረሊባኖስ" ብሎ ይዝፈንልና።
አባባ Assegid S. መቼም ኤርትራናዊ ብት ሆንም ፣ የልጅ ልጅ አይተሃል። በዚህ ልጅ መጨከንህ ግን ምን አይነት ቡዳ መሆንህን ያሳያል። እሺ ያሉትንም ቢል ምን አገባህ፣ ይህ ልጅ እኮ ተማርኳዋል ፣ ሕይወቱ በወያኔዎች እጅ ነው። መኖር መሞት የሚፈቅዱለት እነሱ ናቸው ። አሁን ደግሞ ወድ ቤት ህ ሂድ ብለውት ለቀቁት ፣ እና መልክት ማስተላለፍ አለበት፣ መልክቱን መቀመም ካቃተው እነሱ ቢረዱት ምን ችግር አለበት፣ ከዚህ በላይ ምን ሊል ነው ። የፈለግህውን ተናገር ቢሉትም ፣ መልክቱ አባት እናቲን እንደሚመጣና ደስ እንደሚላቸው ከመናገር ሌላ ምን ሊናገር ነው።

እንደውም በሱ እድሜ አንተ ብት ሆን ሽንት በሽንት ት ሆን ነበር ፣ ልጁ እንዳየሁት ልጅነቱ ኢነስነቱን አልተቀማም ። አሁንም ልጅነቱን ልክ እንዳተ የልጅ ልጆች መባረቁን ይቀጥላል። እንደኔ ከሆነ ዶክተር አብይ፣ ለክንፈ ለሜቴክ ጀግና ባለሽክርክሪቱዋን አሮፕላን እንደላክ ለዚህ ልጅ ያችን ቢጫ እሽክርክሪት ልኮ በስላም አዲስ አበባ አምጥቶ በቤተ መንግስት የኢትዬዽያን ታላቁን የጀግንነት ኒሻን መሽለም አለብት፣ በአዲስ አባባም አሉ ከሚባሉ አንዱ ትምህርት ቤት በነፃ እንዲያስተምሩት መነገር አለበት እስኮላርሽፕ እንዲስጠው። ይህ ብቻ አይደለም ጎ ፈንድሚ ተቋቁሞ ልጅና ወላጆቹ መረዳት አለባቸው። ይህ ልጅ የጦርነትን እስከፊና ፣ ከእንግዲህ በኋላ ጦርነት ይብቃ የሚለውን ደወል የደውለ ህፃን ወታደር ነው።

ወድ ኤርትራዊ ዘመዴ አቶ አባባ አስገድ፣ አንተ በደርግ ግዜ የወትድርና ግዳጅ እንዳት ሄድ ብለህ በሱዳን ጠፍተህ በረሃ አቋርጠህ አሜሪካ ደረስክ ። አሁን ምን የቀረህ ነገር አለ ይህንን ህፃን ወታደር ለማብጠልጠል። አንዳንድ ስዎች አሉ ልባቸው ጥላሽት ጥቁረቱ ጨለማን ያስንቃል።

አሁን ይህ ህፃን ወታደር ማን ላከው ፣ አግባብ ነው ወይ መላኩ የሚሉት አተካሪዎች ምንም አይጠቅመውም ፣ የሚጠቅመው እስኮላርሽፕ አግኝቶ ቢማር ነው። ቤተስቦቹም የሚደገፉበት ቢመቻች ነው እኔ የምመኝለት። እውነት ይህንን ልጅ አይቶ ያላለቀስ ቡዳ ብቻ ነው። እብደት ነው። ይህንን ልጅ አይቶ ለምን አባይ ዝናቡ አቦይን ለቀቀ የሚሉ።

እስቲ ልጠይቃቹ እናተ አስመሳይ ኤርትራኖችን ሳይጨምር ፣ እናንተ አማሮች ፣ ይህ ልጅ ቢፈታ ይሻላቹዋል ወይ አቦይ ታስሮ ይሄም ልጅ ተማርኮ እዛው ቢቀር ይሻላቹዋል። የእስረኛ ልወውጥ ይሻላቹዋል ወይ ፣ ወይ ቀርቶብን አቦይን ይዘነው ብንቆይ ይሻለን ነበር። እንግዲህ ይታያቹሁ፣ እኔ አራት ሺህ አራት መቶ እስረኛ አላልኩም አንድ ይህ ህፃን ወታደርን በአቦይ ብንቀይረው ይሻላል ወይ ። ወይስ አቦይ ቢታስር ይሻለናል። ይህንን ደጋግሜ ደጋግሜ ጠይቄች ዋለሁ።

እነ ቀኝና ግራ፣ እነአንድነት፣ እነ ገብረ ወጥ፣ እነ ሶዳ አሽ፣ ይህ ልጅ ከኦሮሞ ነው እና ምን ትላለህ። እስቲ ሴቶቹ ለምን እንደሚለቀቁ አልገባኝም ለምን እዛው ትዳር ይዘው አይቀሩም ነበር። ማለት ቆንጆዎቹ ብቻ።

Post Reply