ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣ ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ
Posted: 20 May 2022, 23:58
Finfinne Times, [May 20, 2022 at 3:48 PM]
በቀጣይ የሚጣሉ አራት ካርዶች ..
የሉአላዊነትና ግዛት አንድነት
ውስጣዊ ሰላምና ደህንነት ማምጣት
የፖለቲካ ቀውስ መረጋጋት መፍጠር
የባህር በር ጥያቄ
የሉአላዊነትና ግዛት አንድነት ሻቢያ ላይ በአመዛኙ የሚተገበር ሲሆን አብረው ያሉትን ተስፋፊ ሀይሎችንም ማክሰም እርምጃ መውሰድ ላይ ያተኩራል። ይህም በአብዛኛው በወታደራዊ ሀይል የሚስተካከል ውሳኔ ነው።
ሁለት ውስጣዊ ሰላምና ደህንነት ማምጣት .. በሀገሪቱ ያሉ ማንኛውም ሰላማዊና ታጣቂ ሀይሎች ወደ ድርድር ሜዳ እንዲገቡ ማድረግ ሲሆን .. በዋነኝነት የፖለቲካ ካርድ ሲመዘዝ የውጭ ዲፕሎማሲ ጣልቃ ገብነቶች እንዲኖር ተደርጎ የሚብላላ የስምምነት ሰነድ ነው።
ሶስተኛው የሀገሪቱ የፖለቲካ ቀውስ እንዲፈታ የሚደረገው አጠቃላይ ሀገራዊ ድርድር ሲሆን .. ሁሉንም በማካተት ከሀገራዊ ምስረታ ጀምሮ ያሉ ችግሮች ላይ በመወያየት አዲስ የፖለቲካ አድማስ እንዲመጣ ማስቻል ነው።
የመጨረሻው የባህር በር ጥያቄና አጠቃላይ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን ከጎረቤት ሀገራት የድንበር ውዝግብ በተለይ ከሱዳን ጋር ያለው ቅራኔ ብሎም የኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያለው የባህር በር ይገባኛል ጥያቄ እንደ አዲስ ተነስቶ ማጠንጠኛ ይሆናል።
ከሻዕቢያ መነሳት በኃላ በኤርትራ የሚኖረው ጥቅም እስከ ባህር በር የሚደርስ እንደሚሆን አያጠራጥርም። ባሻዬ የተዘጋጀው የባህር ሀይል ቀጠናዊ ሆነ አለምአቀፋዊ የትስስር ሂደቶች ይህንን ጠቆሚ ናቸው።
በዚህ የመጨረሻ ኦፕሬሽን የአሜሪካን የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ጥቅሞች የሚረጋገጡ ሲሆን ፣ የግብፅ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ፣ የሱዳን ድንበር ውዝግብ ብሎም የመካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ ቀንድ አዲስ የፖለቲካ ትስስርን አብሳሪ ነው።
ኢትዮጵያ አሁን ያለውን ካርታ ይዛ ወይም በቀጣይ ወራት ሊኖራት የሚችለውን ሀገራዊ ግዛት ይዛ እንድትቀጥል ሁሉም የፖለቲካ ተዋንያን ሆኑ ባለድርሻ አካላት በገለልተኛ አደራዳሪዎች ብሔራዊ ምክክር አድርገው የሚስማሙ ሲሆን ..
በዚህም ብልፅግና ፓርቲ የቀውስ ጊዜ አስፈፃሚነት ስልጣን ይኖረዋል።
በመገንጠል ጥያቄዎች አሜሪካን ያላት ፖሊሲ ግልፅ ቢሆንም ... በብሔራዊ መግባባቱ ላይ የሚኖረው ሂደት ፣ በተቋማት ግንባታና ገለልተኝነት ፣ የሀገረ መንግስቱ ዳግማዊ ስሪት ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ምንአልባት አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር የተለየ ነገር አይኖርም።
ይህ ምንአልባትም ከአምስት እስከ ሰባት ወራት ውስጥ የሚፈፀም የፖለቲካችን ቀጣይ መዳረሻ ነው !!
Finfinne Press
https://t.me/Finfinnetimes5/615