Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣ ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ

Post by EPRDF » 20 May 2022, 23:58

Finfinne Times, [May 20, 2022 at 3:48 PM]
በቀጣይ የሚጣሉ አራት ካርዶች ..

የሉአላዊነትና ግዛት አንድነት
ውስጣዊ ሰላምና ደህንነት ማምጣት
የፖለቲካ ቀውስ መረጋጋት መፍጠር
የባህር በር ጥያቄ

የሉአላዊነትና ግዛት አንድነት ሻቢያ ላይ በአመዛኙ የሚተገበር ሲሆን አብረው ያሉትን ተስፋፊ ሀይሎችንም ማክሰም እርምጃ መውሰድ ላይ ያተኩራል። ይህም በአብዛኛው በወታደራዊ ሀይል የሚስተካከል ውሳኔ ነው።

ሁለት ውስጣዊ ሰላምና ደህንነት ማምጣት .. በሀገሪቱ ያሉ ማንኛውም ሰላማዊና ታጣቂ ሀይሎች ወደ ድርድር ሜዳ እንዲገቡ ማድረግ ሲሆን .. በዋነኝነት የፖለቲካ ካርድ ሲመዘዝ የውጭ ዲፕሎማሲ ጣልቃ ገብነቶች እንዲኖር ተደርጎ የሚብላላ የስምምነት ሰነድ ነው።

ሶስተኛው የሀገሪቱ የፖለቲካ ቀውስ እንዲፈታ የሚደረገው አጠቃላይ ሀገራዊ ድርድር ሲሆን .. ሁሉንም በማካተት ከሀገራዊ ምስረታ ጀምሮ ያሉ ችግሮች ላይ በመወያየት አዲስ የፖለቲካ አድማስ እንዲመጣ ማስቻል ነው።

የመጨረሻው የባህር በር ጥያቄና አጠቃላይ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን ከጎረቤት ሀገራት የድንበር ውዝግብ በተለይ ከሱዳን ጋር ያለው ቅራኔ ብሎም የኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያለው የባህር በር ይገባኛል ጥያቄ እንደ አዲስ ተነስቶ ማጠንጠኛ ይሆናል።

ከሻዕቢያ መነሳት በኃላ በኤርትራ የሚኖረው ጥቅም እስከ ባህር በር የሚደርስ እንደሚሆን አያጠራጥርም። ባሻዬ የተዘጋጀው የባህር ሀይል ቀጠናዊ ሆነ አለምአቀፋዊ የትስስር ሂደቶች ይህንን ጠቆሚ ናቸው።

በዚህ የመጨረሻ ኦፕሬሽን የአሜሪካን የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ጥቅሞች የሚረጋገጡ ሲሆን ፣ የግብፅ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ፣ የሱዳን ድንበር ውዝግብ ብሎም የመካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ ቀንድ አዲስ የፖለቲካ ትስስርን አብሳሪ ነው።

ኢትዮጵያ አሁን ያለውን ካርታ ይዛ ወይም በቀጣይ ወራት ሊኖራት የሚችለውን ሀገራዊ ግዛት ይዛ እንድትቀጥል ሁሉም የፖለቲካ ተዋንያን ሆኑ ባለድርሻ አካላት በገለልተኛ አደራዳሪዎች ብሔራዊ ምክክር አድርገው የሚስማሙ ሲሆን ..

በዚህም ብልፅግና ፓርቲ የቀውስ ጊዜ አስፈፃሚነት ስልጣን ይኖረዋል።

በመገንጠል ጥያቄዎች አሜሪካን ያላት ፖሊሲ ግልፅ ቢሆንም ... በብሔራዊ መግባባቱ ላይ የሚኖረው ሂደት ፣ በተቋማት ግንባታና ገለልተኝነት ፣ የሀገረ መንግስቱ ዳግማዊ ስሪት ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ምንአልባት አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር የተለየ ነገር አይኖርም።

ይህ ምንአልባትም ከአምስት እስከ ሰባት ወራት ውስጥ የሚፈፀም የፖለቲካችን ቀጣይ መዳረሻ ነው !!

Finfinne Press
https://t.me/Finfinnetimes5/615

Eripoblikan
Member
Posts: 3197
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣ ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ

Post by Eripoblikan » 21 May 2022, 01:52

Finfinne Times is a fake news hub operated by none other than the clue-less Woyane.

Remember you bragging about Woyane taking over Addis in Nov 2021. See what happened! You are still fantasizing about nothing. :lol: :lol: :lol:
EPRDF wrote:
20 May 2022, 23:58
Finfinne Times, [May 20, 2022 at 3:48 PM]
በቀጣይ የሚጣሉ አራት ካርዶች ..

የሉአላዊነትና ግዛት አንድነት
ውስጣዊ ሰላምና ደህንነት ማምጣት
የፖለቲካ ቀውስ መረጋጋት መፍጠር
የባህር በር ጥያቄ

Finfinne Press
https://t.me/Finfinnetimes5/615

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣ ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ

Post by Meleket » 21 May 2022, 03:43

አሰብ ላይ ላስጠይቅ፡ ልሄድ ነው ኤርትራ፡
ቪዛ ስጡኝ ልበል ሻዕብያን ላስጠራ፣
እያውለበለብኩኝ የፍቅር ባንዴራ። :mrgreen:

ሻዕብያም መለሰ "ሸጋ ልጅ" የለችም፡
ጅቡቲ ፈልጋት ኤርትራ አልገባችም። :mrgreen:

EPRDF wrote:
20 May 2022, 23:58
ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣
ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣ ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ

Post by EPRDF » 21 May 2022, 11:35

Meleket wrote:
21 May 2022, 03:43
አሰብ ላይ ላስጠይቅ፡ ልሄድ ነው ኤርትራ፡
ቪዛ ስጡኝ ልበል ሻዕብያን ላስጠራ፣
እያውለበለብኩኝ የፍቅር ባንዴራ። :mrgreen:

ሻዕብያም መለሰ "ሸጋ ልጅ" የለችም፡
ጅቡቲ ፈልጋት ኤርትራ አልገባችም። :mrgreen:

EPRDF wrote:
20 May 2022, 23:58
ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣
ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ
ሸዓቢያ ቢልም ሸጋ ልጅ የለችም፣
በቦምብ ራሱን ከማጠር መቼም አልሰለቸም፣
ወያኔ መጥቶ እንዳያደርገው ከርቸም፣

የጠሉት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል፣
ተብሎ የለ እንዴ ያ መች ይረሳል፣
የሸግዬም ፍቅር በአሰብ ፣ ዳግም ይወደሳል፣

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣ ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ

Post by union » 21 May 2022, 12:39

ቤት አይመታም። ቤት አይደለም የወፍ ጎጆ አይመታም። አንተ መሀይም አጋሜ :lol: :lol: :lol:
EPRDF wrote:
21 May 2022, 11:35
Meleket wrote:
21 May 2022, 03:43
አሰብ ላይ ላስጠይቅ፡ ልሄድ ነው ኤርትራ፡
ቪዛ ስጡኝ ልበል ሻዕብያን ላስጠራ፣
እያውለበለብኩኝ የፍቅር ባንዴራ። :mrgreen:

ሻዕብያም መለሰ "ሸጋ ልጅ" የለችም፡
ጅቡቲ ፈልጋት ኤርትራ አልገባችም። :mrgreen:

EPRDF wrote:
20 May 2022, 23:58
ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣
ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ
ሸዓቢያ ቢልም ሸጋ ልጅ የለችም፣
በቦምብ ራሱን ከማጠር መቼም አልሰለቸም፣
ወያኔ መጥቶ እንዳያደርገው ከርቸም፣

የጠሉት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል፣
ተብሎ የለ እንዴ ያ መች ይረሳል፣
የሸግዬም ፍቅር በአሰብ ፣ ዳግም ይወደሳል፣

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወሎ ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ አሰብ፣ ተገኘች ሸጋ ልጅ ጎረቤት ተሰብሰብ

Post by Meleket » 23 May 2022, 09:06

ቤት እናስመታ በኤርትራዊ ኣማርኛ :mrgreen:
EPRDF wrote:
21 May 2022, 11:35
. . .
የጠሉት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል፣
ተብሎ የለ እንዴ ያ መች ይረሳል፣
. . .

የጠሉት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል፡
ወልቃይት ሑመራም ጎንደር ተመልሷል፡
ኦህዴድ ቢናቅም ጦቢያ ላይ ግን ነግሷል፡
EPRDF በደንብ ተንኮታኩቷል፡
የኤርትራ ጠላት አፈር ድሜ በልቷል፡
የሸጋ-ልጅ ነገር ከሞተ ቆይቷል፡
እንግዲህ ምን ትሆን ሻዕብያ ኣሸንፏል።
:mrgreen:

Post Reply