Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የተከሰተ ጥላት እንደ መልካም ወዳጅ ይቆጠራል---> የኦሮሙማ መንግስት ነኝ ባዩ በግልፅ ጭምብሉን በማውለቅ አሁን ከአማራ ጋር ጦርነት መግባቱ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ዕድል ነው።

Post by Abere » 20 May 2022, 21:53

የተከሰተ ጥላት እንደ መልካም ወዳጅ ይቆጠራል---> የኦሮሙማ መንግስት ነኝ ባዩ በግልፅ ጭምብሉን በማውለቅ አሁን ከአማራ ጋር ጦርነት መግባቱ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ዕድል ነው። አማራ ከመጨረሻው ድል የመጀመሪያው ዋዜማ ላይ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተከሰተ ጥላት እንደ መልካም ወዳጅ ይቆጠራል---> የኦሮሙማ መንግስት ነኝ ባዩ በግልፅ ጭምብሉን በማውለቅ አሁን ከአማራ ጋር ጦርነት መግባቱ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ዕድል ነው።

Post by Abere » 21 May 2022, 13:44

Very Clear evidence of Events of the Collapse of the Novice OLF-Orommuma Savage so-called "government" are in full display now.
- The kidnap and arrest of renown journalists in unknown locations
- The kidnap of prominent General Tefera Mamo, critical of thug Abiy Ahmed
- The kidnapping of everyday ordinary Amhara people
- Loot of Livestock of Amhara farmers by Orommuma ENDF
-Overall nervousness of the Orommuma thug Abiy Ahmed and his rebel Orommuma defense force


https://www.yahoo.com/now/wife-says-eth ... 32194.html

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የተከሰተ ጥላት እንደ መልካም ወዳጅ ይቆጠራል---> የኦሮሙማ መንግስት ነኝ ባዩ በግልፅ ጭምብሉን በማውለቅ አሁን ከአማራ ጋር ጦርነት መግባቱ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ዕድል ነው።

Post by Ethoash » 21 May 2022, 13:49

ምነካህ አቡዋራው

ጦርነት የምትወድ መስሎኝ፣ ዘሮች ህ አቀባብለው ክር የሚበጥሱ፣ በአንድ እጃቸው ትግሬን ይሚጭብጡ መስሎን ። ምን ነካህ ወጌኔ። ፈራ እሳ፦ አለከለክሳ። ምንኑ እንደምትጨብት ጠፋህ ወይ።

ጦርነት ካልፈለግህ ከወልቃይት ወልቅ ብለህ ወጥተህ ጦርህን ፍታ ፣ በአንድ አገር ሁለት መንግስት የለም። እንቢ ካልክ በአርጩሜ ትለበለባለህ። ምርጫው ያንተ ነው። ወይ ስላም ። ወይ በላ መምረጥ

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተከሰተ ጥላት እንደ መልካም ወዳጅ ይቆጠራል---> የኦሮሙማ መንግስት ነኝ ባዩ በግልፅ ጭምብሉን በማውለቅ አሁን ከአማራ ጋር ጦርነት መግባቱ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ዕድል ነው።

Post by Abere » 21 May 2022, 14:57

የትግሬ ዐመድ፤
አማራን አለማድንቅ በፍጹም አይቻልም። የትግራይ ህዝብ ከእራሱ አብራክ በወጡት ወያኔዎች ይህን ያህል ዘመን ሲረገጥ ተነስ ሲሉት እሺ ተቀመጥ ሲሉት እሽ ጠጉርህ ይሸለት ሲሉት እሽ ተንከባለል ሲሉት እሽ እያለ እንደ ተገራ አህያ ሲጫን፤ አማራ ህዝብ ግን አሻፈረኝ እምቢ ለነጻነቴ በማለት ወያኔን ተጋድሎ በአፈጢሙ ደፍቶ አሸንፎታል። አሁንም ለኦሮሙማ ሽፍታ አማራ እውቅና ባለመስጠት እየታገለው ነው። ኦሮሙማ ኦነግ በአፈጢሙ ይደፋል። ይህ እርግጥ ነው። ግን በርካታ ትግሬ-ወያኔዎች በአብይ አህመድ ኦሮሙማ እና አማራ ፋኖ መካከል ባለው ግጭት እጅግ ሻፍደዋል። እንድህ የሚሆን ክብር-ዐልባ ውሻ ብቻ ነው።

Post Reply