Page 1 of 1

ሳውዲ የቤንዚን ካምፓኒዋን እየሸጠች ነው። ቤንዚን ደህና ስንብት፣

Posted: 20 May 2022, 19:17
by Ethoash
አርምኮ የሚባል ድርጅት ለስልሳ አመት ብቻውን ሲያግበስብስ የነበረው አሁን መሽጡ ነው። ሳውዲዎች ከቤንዚን ሊወጡ ነው። ቤንዚን ወድ ፊት የሚፈልገው አይኖርም።

ስለዚህ ኢትዬዽያ የውሃ ኤሌትሪክ ማረጓ ። የውሃ ሳውዲ ልንሆን ነው ማለት ነው። መለስን በስማይ ያኑረውና። አማሮች ናቸው ከዚህ የውሃ ኢኮኖሚ የሚጎትቱን እና በግዜ ተገንጥለው እኛ የውሃ ኢኮኖሚያችንን መገንባት መያያዝ አለብን።