Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ዱባይ እንዴት አደገች? እኛ ምን እንማራለን ከዱባይ

Post by Ethoash » 20 May 2022, 17:30

እንደ አፍ ተረቱ ከሆነማ አፃ ሐይሌስላሴ አንዴ ጅዳ ሄደው አሮፕላናቸው ሲያርፍ አዋራውን ሲያዩ አገሬ መልስኝ ብለው ተመልስዋል የሚባል ተረት አለ።

አዎ የተረቱን ሐቀኝነት ባላውቅም ድባይ አዋራማ ነበረች በስልሳዎቹ። ግን ቤንዚን ስታገኝ የአገሪቱዋ መሪ ለሕዝቡ ያገኘነው ቤንዚን ትንሽ ስለሆነ ሌላ የኢንከም ምንጭ መፈለግ አለብን አለና። በመጀመሪያ ወደቡን ማስፋፋት አንዳለበት ተረድቶ ብዙ ብድር ተበድሮ ወደቡን ጥልቀት እንዲኖረው አሽዋውን ፍቆ አውጥቶ ወደብ ስራ።

ከዚያም ልጆቹ ይመስሉኛል የአየር መንግድን እቋቁመው አለምን ለመቆጣጠር ፈለጉ ከዚያ ደግሞ አንድ ታላቅ ነገር አረጉ።

፩። የወጭ ካምፓኒዎች መቶ በመቶ የራሳቸውን ካምፓኒ ዱባይ ውስጥ የማቋቋም መብት ስጡ፣
፪ተኛ የውጭ ካምፓኒዎች መቶ በመቶ ታክስ አይከፍሉም

፫ተኛ የውጭ ካምፓኒዎች መቶ በመቶ ያተረፉትን ሀብት ማስወጣት ይችላሉ

ይህ በአለም የሌለ ፖሊሲ ነው። ሲንጋፖር ታክስ ፍሪ ፖርት ስትል አለም ተገርሞ ነበር ግን ዛሬ እሱዋ ናት የምት ስቀው።

ትናንሽ አገሮች በካረቢያን ያሉ ልክ እንደሲውዝ ታክስ ከለላና የድብቃ አካወንት መክፈት ጀምረው ትልቅ ዶላር ለአገራቸው ማስገባት ጀምረው ነበር ። ባንካቸውን ብቻ በማንቀሳቀስ።

ታድያ ኢትዬዽያ ይህንን ሁሉ ማረግ አትችልም ሁሉም የተበላበት ነው። ስለዚህ ምንደነው ኢትዬዽያ ያላት ሌላው የሌለው። መሬት ነው ለም መሬት ነው። ልክ መለስ እንዳረገው ሜጋ እርሻዎችን መሳብ አለብን መሬት በነፃ በመስጠት፣ ነፃ ታክስ በማረግ ይህ ብቻ ለግዜው በቂ ነው ስላምም ማወረድ መስረታዊ ሲሆን ሕዝባችንንም ማንቃት እንዱስትሪ ማቃጠል ማለት የራሳቸውን ንብረት እንዳቃጠሉ እንዲቆጥሩት ማሳመን መቻል አለብን ፣ እኛም ካምፓኒዎች ለሕብረተስቦ ባካባቢ የሚኖሩትን እንዲጠቀሙ ማረግ አለብን ምንም ሳንሽዋወድ የዛን ግዜ ሁሉም ሕብረተስብ ካምፓኒዎችን እንደራሱ ይጠብቃል ማለት ነው። የዛን ግዜ እንነሳለን።

ይህ ቪድዬ በአጭሩ እንዴት አረብ ዱባይ ሀብታም ሆነች የሚለውን ይመልሳል። ቤንዚን አላት ለሚሉትም አፍ የሚያዘጋ ምላሽ አለው

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዱባይ እንዴት አደገች? እኛ ምን እንማራለን ከዱባይ

Post by Ethoash » 20 May 2022, 17:48

ሁለተኛ ደረጃ ደግሞ አማሮች አስተሳስብ መቀየር አለበት፣

፩ኛ ት ዝ ይለኛል ተከለ ጎማ ለምን ኮንዶሚኒየም ለኦሮሞዎች ስጠ ብለው ኡኡ አሉ። መየር አርገን ከሾምነው የመስጠት መብቱ የተጠበቀ መሆን አለበት ፣ እሱ ስላምን ካወረድ ኮንዶሚኒየም ስጥቶ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ለምን ብትሉ ኦሮሞዎች አማሮችን በሚሊዬን ሲያፈናቅሉ የዛን ግዜ ተው ቢላቸው ይስሙት ነበር ማለት ነው። ግን አማሮች ደንታ አይስጣቸውም የራሳቸው ጎሳዎች ቢሞቶ ሞቶ ሚሊዬን ፤አልቆ የቀረው በስላም ይኖራል ይሉሀል

ሁለተኛ አብይ ለምን አቦይን ለቀቀ ይሉታል ። ተሽነፋ ፣ ምኑን ቀረ ወይኔዎች እኮ ደሴ ድረሱ ምን ይጠብቃል። ግን ደንታ የላቸውም እስከመጨረሻው ኢትዬዽያ ሱማሌ እስከምት ሆን በስወ ደም መቀለድ ይፈልጋሉ።

ሶስተኛ መለስ መሬት ሲስጥ ለምን ስጠህ።

አራተኛ አቦይ ፀሐዬ የሱካር ድርጅትን ሲስራ ሱካር ስረቀ ብለው መግቢያ መውጫ አሳጡት አሁን አራት አመት ሆነው ግን የሱካር ድርጅቶቹ አሁንም አላለቁም እንደወም አስር ቢሊዬን የፈጀው የወልቃይት ሱካር ድርጅት በእሳት ካይቶዋል።

አምስተኛ ። እኛ ማደግ ከፈለግን ለመሪዎቻችን መሉ መብት መስጠት አለብን። ከዚያ ግዜያቸው ሲደርስ ማስወርድ ክፈለግን ግን በግዚያቸው ግን በደንብ ስልጣናቸውን እንዲጠቀሙ መብቱንም ማበረታታቻውንም መስጠት አለብን። እግር እግር እየተከተልን ከተቆጣጠርናቸው ወሳኔ ለመወስን ይፈራሉ ቆጭ ብለው ግዜያቸውን እስከሚደርስ ይጠብቃሉ።

ባለስልጣን ሲባል እኮ ወሳኔ የሚወስን ነው። ወሳኔ የሚውስን ጠፍቶ እኮ ነው ። አገራችን ድሀ የሆነችው

አምስተኛ ሕዝቡ ካልስማን ሕጉን ማጥበቅ ነው ። ምንም ሕዝቡ የፈለገውን ይበል ባለስልጣን ያለ ግዜው አላማወረድ ነው። የዛን ግዜ በዚህች አራት አመት አንድ ባለስልጣን ስራውን ስርቶ መልቀቅ ይችላል። ግን በአመቱ ስራ የሚቀየር ከሆነ እንዴት አርጎ ነው የሚስራው እንደው አራት አመት አንሶዋል አስር አመት ለአንድ መሪ መስጠት አለበት። አገራችን እንድታድግ ከፈለግን። ከዚያ በኋላ ዲሞክራሲን እንጀምራለን።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዱባይ እንዴት አደገች? እኛ ምን እንማራለን ከዱባይ

Post by Ethoash » 20 May 2022, 18:12

ይህ ቪድዬ ለኤርትራም ይጠቅማል ፖርቱዋን ይዛ ለምታንቀላፋው። ጅቡት ግን ሁሉን ነገር ትክክል እየስራች ነው ። ሌላ አስር አመት ሱጥዋት ጅቡቲ ዱባይን ታስናቃለች። አረ ኤርትራኖች ወይ አስብን ስሩበት ወይ ለሚስሩ ስጡት ። ዱባይ ስማኒያ በመቶ የሚሆኑት የውጭ ዜጎች ናቸው የሚኖሩት ስወ እንኩዋን የላቸውም ፣ እንዴት አደጉ በብልጠታቸው። አስብም ለኢትዬዽያ ቢስጥ ወይ በሊዝ ቢስጥ ይህ ሁሉ ጥልና ቅርሾ አይኖርም ነበር ፣ ኤርትራ በሌላ ነገር ትበርታ ዜጎቻቸው አስብ ላይ ይስሩና ይደጉ ወደቡ ብቻ ነው የኢትዬዽያ ከተማው ደግሞ የኤርትራዊያን ከሆን ሆቴል እና ሌላም አስፈላጊ ነገሮች በመስራት ኤርትራኖችም ያድጋሉ ማለት ነው።

if u doubt what i am saying then watch this video how Dubai become super rich when they dont even have people to work

Digital Weyane
Member+
Posts: 8405
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዱባይ እንዴት አደገች? እኛ ምን እንማራለን ከዱባይ

Post by Digital Weyane » 20 May 2022, 18:30

ቦኔ አስተሳሰብ፣ ዱባይን ኡንድታድግ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ ሰውዬ ትግራይን ኡየፈለገ ኡያለ ካርታ ተሳስቶ ነው ዱባይን ሊያገኛት የቻለው። :roll:

ኡኛ ተጋሩ ከዚህ የምንማረው ነገር ካለ፣ ከካርታ ይልቅ GPSን መጠቀም ካልተጠበቀ አደጋ ያድነናል። :roll: :roll:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዱባይ እንዴት አደገች? እኛ ምን እንማራለን ከዱባይ

Post by Ethoash » 20 May 2022, 18:50

ኦ አምላኬ የኛዎቹ ቡዳዎች ትግሬዎች ጥሬ ስጋ በሉ ብለው ኡኡኡ ይላሉ እስቲ እነዚህን ሀገሮች ተመልከቱ እንዴት ንጉሶቸው ይኖራሉ። ንጉስ ስለሆኑ ትላላቹሁ ግን ኦባማም እኮ ቢሊዬነር የሆነው ፕሬዘዳንት ከሆነ በኋላ ነው። እነክልንተንም።

euroland
Member+
Posts: 7818
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ዱባይ እንዴት አደገች? እኛ ምን እንማራለን ከዱባይ

Post by euroland » 20 May 2022, 19:30

Agameash
“እኛ'' ስትል መላው ትግራይ ማለትህን ነው ወይስ መንደርህን እንትጮ ነው ?

Ethoash wrote:
20 May 2022, 17:30
እንደ አፍ ተረቱ ከሆነማ አፃ ሐይሌስላሴ አንዴ ጅዳ ሄደው አሮፕላናቸው ሲያርፍ አዋራውን ሲያዩ አገሬ መልስኝ ብለው ተመልስዋል የሚባል ተረት አለ።

አዎ የተረቱን ሐቀኝነት ባላውቅም ድባይ አዋራማ ነበረች በስልሳዎቹ። ግን ቤንዚን ስታገኝ የአገሪቱዋ መሪ ለሕዝቡ ያገኘነው ቤንዚን ትንሽ ስለሆነ ሌላ የኢንከም ምንጭ መፈለግ አለብን አለና። በመጀመሪያ ወደቡን ማስፋፋት አንዳለበት ተረድቶ ብዙ ብድር ተበድሮ ወደቡን ጥልቀት እንዲኖረው አሽዋውን ፍቆ አውጥቶ ወደብ ስራ።

ከዚያም ልጆቹ ይመስሉኛል የአየር መንግድን እቋቁመው አለምን ለመቆጣጠር ፈለጉ ከዚያ ደግሞ አንድ ታላቅ ነገር አረጉ።

፩። የወጭ ካምፓኒዎች መቶ በመቶ የራሳቸውን ካምፓኒ ዱባይ ውስጥ የማቋቋም መብት ስጡ፣
፪ተኛ የውጭ ካምፓኒዎች መቶ በመቶ ታክስ አይከፍሉም

፫ተኛ የውጭ ካምፓኒዎች መቶ በመቶ ያተረፉትን ሀብት ማስወጣት ይችላሉ

ይህ በአለም የሌለ ፖሊሲ ነው። ሲንጋፖር ታክስ ፍሪ ፖርት ስትል አለም ተገርሞ ነበር ግን ዛሬ እሱዋ ናት የምት ስቀው።

ትናንሽ አገሮች በካረቢያን ያሉ ልክ እንደሲውዝ ታክስ ከለላና የድብቃ አካወንት መክፈት ጀምረው ትልቅ ዶላር ለአገራቸው ማስገባት ጀምረው ነበር ። ባንካቸውን ብቻ በማንቀሳቀስ።

ታድያ ኢትዬዽያ ይህንን ሁሉ ማረግ አትችልም ሁሉም የተበላበት ነው። ስለዚህ ምንደነው ኢትዬዽያ ያላት ሌላው የሌለው። መሬት ነው ለም መሬት ነው። ልክ መለስ እንዳረገው ሜጋ እርሻዎችን መሳብ አለብን መሬት በነፃ በመስጠት፣ ነፃ ታክስ በማረግ ይህ ብቻ ለግዜው በቂ ነው ስላምም ማወረድ መስረታዊ ሲሆን ሕዝባችንንም ማንቃት እንዱስትሪ ማቃጠል ማለት የራሳቸውን ንብረት እንዳቃጠሉ እንዲቆጥሩት ማሳመን መቻል አለብን ፣ እኛም ካምፓኒዎች ለሕብረተስቦ ባካባቢ የሚኖሩትን እንዲጠቀሙ ማረግ አለብን ምንም ሳንሽዋወድ የዛን ግዜ ሁሉም ሕብረተስብ ካምፓኒዎችን እንደራሱ ይጠብቃል ማለት ነው። የዛን ግዜ እንነሳለን።

ይህ ቪድዬ በአጭሩ እንዴት አረብ ዱባይ ሀብታም ሆነች የሚለውን ይመልሳል። ቤንዚን አላት ለሚሉትም አፍ የሚያዘጋ ምላሽ አለው

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዱባይ እንዴት አደገች? እኛ ምን እንማራለን ከዱባይ

Post by Ethoash » 20 May 2022, 20:09

ATO EROloan

u talk about some kind of ethnic groups that group this group

look what is happening to the world they moving a head without Eritrea and Amhara the golden will be flying high to catch but you and your budy Amhara u will be left behind... look what apple doing for the future .. dont think apple is fruit in this case..

Post Reply