Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

"ትግራይ ሲስርቅ ይተባበራል፣ ሲካፈል ይጣላል"መንጌ ..."ሲበላ ይተባበራል፣ ሲስራ ይጣላል። " ማነው ማነውስ ያለው

Post by Ethoash » 20 May 2022, 15:21

አማራ ሲበላ ይተባበራል፣ ሲስራ ይጣላል። "ትግራይ ሲስርቅ ይተባበራል፣ ሲካፈል ይጣላል"መንጌ


ኤርሚያስ አረጋ የተሽረበበት ሽር ወሽት ነው ካላቹሁ ፣ እሺ ይህንን ሬጌ ልጅ ስሙት ፣ የሬጌው ምዚቃ የተቀማበት እንዳይመስላቹሁ፣ ከባድ ኮምፒተር ኮድ የሚፅፍ ነው። ይህንንም ችሎታውን ተጠቅሞ ዛይ ራይድን ፈጠረ፣ አንድ ሚሊዬን ተከታዬች አሉት በኢትዬዽያ የመጀመሪያው የታክሲ አገልግሎት በቴሌፎን የሚስጥ ድርጅት ነበር። ግን ዓይን አውጣ ድርጅት ከወሃላው መጥቶ አላስራ አላስቀምጥ አለው። እስቲ ተመልከቱት ፊልም ነው የሚመስላቹሁ። እኔ ኢትዬዽያኖች እንዲ ለክፋት የሚያወጡትን ግዜና ገንዘብ ለጥሩ ነገር ቢያረጉት ስ፣ በጣም የሚገርመው ደግሞ ሕግ አለመኖሩ ማንም ጉልበተኛ ተነስቶ ንግድህን ማስቆም ማገድ፣ ከንዘብህ ከባንክ እንዳይወጣ ማረግ ይችላል። ብቻ ተመልከቱና የምቀኝነት ትግ ይት ጋ እንደደረስ ተረዱት።





ይህ ልጅ የሚለውን ስሙ በአሁን ግዜ ወድ ስልሳ የታክሲ አፕልኬሽን አለ ፣ ታክሲ ላይ የሚስሩ ፣ ይህ ከሚሆን ለምን አንድ ላይ ሆነን የቢሊዬን ዶላር ካምፓኒ አንፈጥርም ። ለምን ስልሳ የታክስ አጀንት ያስፈልጋል ይለናል።

እወነቱን ነው። ይህ በታክሲ ኤጀንት ላይ ብቻ አይደለም ኤርሚያስ የታሽገ ወሃ ጀመረ ዛሬ ወድ መቶ ሃያ ድርጅቶች አለ ወሃ የሚያሽጉ ለምን አንድ ትልቅ ድርጅት አይሆኑም ከሚከፋፈሉ። ሁለተኛ አንተ አንድ ኬክ ቤት ብትከፍት ፣ በሁለተኛ ቀን መቶ ኬክ ቤት ተከፍቶ ታያለህ። አንተ ደግሞ ኬክ ቤቱን ትተህላቸው ሻይ ቤት ብትከፍት አይለቁህም መቶ ሻይ ቤት በሁለተኛው ቀን ይከፍቱና ያንተን ስም ለማጥፋት ይሞክራሉ።

ታድያ ለዚህ አሜሪካኖችና ነጮች ዘዴ አላቸው ዞኒግ ቀበሌ እና ፍቃድ። ለምሳሌ አንተ የመጀመሪያው ታክሲ ኩፓኒያ ከሆንክ ለተወስነ አመት ንግድህን ይጠብቁልሀል ። ሁለተኛ ፍቃድ ለተወስነ ግዜ በለመስጠት። ለምሳሌ አንተ ኬክ ቤት ብትከፍት ። ሁለተኛ ኬክ ቤት ለመክፈት የመጣውን ስው ያለን አንድ ፍቃድ ነው እሱንም ስጥተናል። አሁን አንስጥም ክፈለግህ ከመጀመሪያ ኬክ ቤት ፍቃድ ክተስጠው ስው ጋ ሄደህ ወይ ተከራይ፣ ወይ ሽር ግባ ማለት አለባቸው። በነገራችን ላይ ሁልግዜ ሁለት ድርጅቶች መኖር አለባቸው ክዚያ በኋላ ፍቃዱን ለተወስነ ግዜ ማቆም ነው። የሚበጀው። ይህ ከሆነ ከብዛት ጥራት ይመጣል።