Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

euroland
Member+
Posts: 7818
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Breaking News: መንግስቲ ኢትዮጵያ ካብቲ ብዘይ ቅድመ ኩነት ተቐቢለዮ ዝበሎ ስምምዕ ምሕንጻጽ ዶባት ኣልጀሪስ የድሓርሕር

Post by euroland » 20 May 2022, 15:23

:lol: :lol: :lol: :lol:

Almaz Qintir
Come and get Badme, Zalambessa, Irob, Alitena, Rama, Adi Grat and other 100's of towns and villages we took over by completely decimating you coward Agame's a'ss.

Now, get back in like to receive your expired GMO wheat.


Now, how many
QB wrote:
20 May 2022, 15:18

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: Breaking News: መንግስቲ ኢትዮጵያ ካብቲ ብዘይ ቅድመ ኩነት ተቐቢለዮ ዝበሎ ስምምዕ ምሕንጻጽ ዶባት ኣልጀሪስ የድሓርሕር

Post by Ejersa » 20 May 2022, 15:24

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አቶ ደመቀ መኮነን ያላሉትን ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት እንደገና ትፈትሻለች ብሏል ተብሎ የህወሓትና አገረ አጋዚ መስራች ነን የሚሉ መቀመጫቸውን እስራኤል ያደረጉ የህወሓት ኤጀንቶች በኤርትራና በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ከፍተ ዘመቻ ጀምረዋል።

ባድመን እራሱ ህወሓት ተስማምቶበት የሰጠ በኋላ በውሸት ህዝብ ያስጨረሰበት መሬት ነው። በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት መሬቱ ለኤርትራ እንጅ ለኢትዮጵያ አልወሰነላትም።

ለዚህ መሬት እንኳን ከኤርትራ ጋር መጣላት አይደለም ስሙንም አንስቶ ትኩረት እንዲያገኝ ማድረግ እራሱ አያስፈልግም። መሬትነቱ የኤርትራ ነው። አሁንም ኤርትራ የያዘችው የራሷን መሬት ነው። ከህወሓት ጋር አልጀርስ ላይ ተስማምተው በፈረሙት ውል መሰረት መሬቱ የኤርትራ መሆኑን ማረጋገጫ ፊርማ ስላለው መሬቷን ይዛለች።

በጣም የሚገርማችሁ ነገር፣ አገረ አጋዚን እንመሰርታለን የሚሉትና የህወሓት ተላላኪዎች በኤርትራ ውስጥ የሳሆና የጀበርቲ የአፋር የረሻይድ ብሔሮች ወይም እነዚህን (ሙስሊም የሆኑ ህዝቦች መጤ አረብ ስለሆኑ) በአገሪቱ ጉዳይ አይመለከታቸውም የሚል ግልፅ የሆነ አቋም አላቸው። እነዚህ ህዝቦች ተቀንሰው ማንኛውም የኤርትራ ህዝብ ነው አጋዚ ሆኖ ከህወሓት ጋር አገር ሆኖ የሚቆመው የሚል ጥያቄ ቢቀርብ ያው ህወሓትና የነሱ አጀንዳ ተሸካሚዎች የሚመሰርቱት አገር ማለት ነው።

ህወሓት ነገ ቢመቸው አሁን አንድ ሆነው የሚኖሩትን ኤርትራውያንን ልክ ኢትዮጵያ ላይ ለ27 አመት እንዳደረገው በእምነትና በብሔር ከፋፍሎ እያባላ የራሱን አገር ለመመስረት ነው ባህረ ነጋሽና፤ አገረ አጋዚ የሌሉበት አገር ትግራይ አገር ሆና መቆም አትችልም እያሉ ደደቢት ሚዲያና ትግራይ ሚዲያ ሀውስ 24 ሰአት ፕሮፓጋንዳ የሚሰሩት።

በተለይ ትግራይ ሚዲያ ሀውስ የኤርትራ ፖለቲከኞች እያለ የሚያቀርባቸው እንግዶችና በእስራኤል ያሉ የአገረ አጋዚ አቀንቃኞች ነን የሚሉ ሀይሎች ያደርጉትን ፖለቲካዊ ንግግር ብታዳምጡ ኤርትራ ወደፊት ምን እንደታቀደላት በደንብ ትረዳላችሁ።

ኤርትራ የምትባልን አገር አጥፍቸ የራሴን አገር እመሰርታለሁ፣ ኢትዮጵያን በትኘ የራሴን አገር አቋቁማለሁ ብሎ ህልሙን ለማሳካት በሚቀጥሉት ወራቶች ወረራ ለመጀመር ከፍተኛ ዝግጅት ያደረገው ህወሓት'' መካሪ ካለው ግን ይሄ አጠፋለሁ እና አፈርሳለሁ'' የሚለው ሀሳብ ለራሱ መጥፊያና መፍረሻሻ እንዳይሆነው ከወዲሁ ቢያስብበት መልካም ነበር።

ቡድኑ አሜሪካ ከኋላህ እኔ አለሁህ እያለች በሚከፍተው ጦርነት የኤርትራንና፣ የኢትዮጵያን ህዝቦች ይፈትናል ይሆናል እንጅ ህወሓት አይደለም ኢትዮጵያን መበተን፣ አይደለም የኤርትራን ካርታና ስሟን ፍቆ እንደገና መጠፍጠፍ ሊችል የኤርትራን አንድ ቀበሌ ይዞ ማደር አይችልም። ሻዕቢያ በጦር ታሪኩ የታወቀ ደማቅ ታሪክ አለው። ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ብሎ የደረሰብን መከራ በደንብ ያቀዋል። ወደፊትም ከዚህ የባሰ ድግስ እንጅ ያነሰ ነገር እንደማይጠብቀው ግልፅና ግልፅ ነው።

ሱሌማን አብደላ


Post Reply