Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

I am going to Addis, should i color my hair? i am 77 years old , does any one notice if i do?

Post by Ethoash » 20 May 2022, 14:13

I am going to Addis, should i color my hair? i am 77 years old , does any one notice if i do?

i posted my icon.. who i try to imitate... who's style do u think fit me better .. i think issu wear his hair like model .. i don't no Eritreans notice his hair color ... they think he is as young as when he was in struggle .. on the other hand no Golden wear no hair color they wear their white hair with pride..
Last edited by Ethoash on 20 May 2022, 14:31, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I am going to Addis, should i color my hair? i am 77 years old , does any one notice if i do?

Post by Ethoash » 20 May 2022, 14:31

የማይሽበተው ገዳፊ

Saddam Hussein. in power with full hair color on

Saddam Hussein. with out hair color on

Eritrean god Isaias Afwerki with full hair color on....የማይሽብተው ታላቁ የኤርትራ ጌታና አባታችን ወድ ኢሱያችን ገና ልጅ ነው ፣ እደሜ ለፀጉር ቀለም ተለቅልቀን እንመራለን። ማንን ለማታለል ነው።

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: I am going to Addis, should i color my hair? i am 77 years old , does any one notice if i do?

Post by union » 20 May 2022, 15:18

እድሜህን ጨርሰህ የአጋሜ ህፃናት ታስጨፈጭፍለህ ሂድ ውረሩ እያልክ።

የወጣትነትህን ግዜህን ተደበቀህ ወይም የማይጨበጠውን ለመጨበጥ ስትንከራተት ነው ያሳለፍከው ማለት ነው አሁን በእስተእትጅና ቀለም ምናምን የምትለው። በዚህ እድሜ ለችክ እንደዚህ ከተጨነክ ተረግመሀል :lol:

You are like one of those old dudes in clubs hustling for little girls walking around alone with beer on your hand and drunk :lol: that sounds like that virgin ugly sadacha, hater of habesha. You are habesha at least, you are just a tplf :lol:
Last edited by union on 20 May 2022, 15:22, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I am going to Addis, should i color my hair? i am 77 years old , does any one notice if i do?

Post by Ethoash » 20 May 2022, 15:37

doctor union,

are talking about your age?

Ato FakeNews,

When it comes to my hair money is no object... look at me with secondhand khaki pants and Shirt.. it is salvage i didn't pay full price but when it come to my hair no expense spared... my question is does that make me young or everyone will notice.. doctor union now do you understand the question can u try one more time to answer?

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: I am going to Addis, should i color my hair? i am 77 years old , does any one notice if i do?

Post by DefendTheTruth » 20 May 2022, 16:46

Ethoash wrote:
20 May 2022, 14:31
የማይሽበተው ገዳፊ

Saddam Hussein. in power with full hair color on

Saddam Hussein. with out hair color on

Eritrean god Isaias Afwerki with full hair color on....የማይሽብተው ታላቁ የኤርትራ ጌታና አባታችን ወድ ኢሱያችን ገና ልጅ ነው ፣ እደሜ ለፀጉር ቀለም ተለቅልቀን እንመራለን። ማንን ለማታለል ነው።

These two individuals, Sadam Hussien and Muammar Gaddafi, were real heroes of their time. They believed in something and defended it until the end of their lives. The true meaning of a hero.

They will remain immortals for many generations to come.

If what they believed in was the wrong cause or not, I am not the judge here. In any case they are true heroes, defending one's own country against the interference from outside is also the quality of heroes that the history book teaches us.

Why should we hate them, I mean which criteria?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I am going to Addis, should i color my hair? i am 77 years old , does any one notice if i do?

Post by Ethoash » 20 May 2022, 17:17

አንድ ጀግና ተራ ጀግናና የአገር መሪ ሁለቱ ይለያያሉ። ጀግና የምተለው መሪ ጦሩ እሱ ጋ መጥቶ እንደአይጥ ተደብቆ ተይዞ ቀሎ የሚሞት አይደለም ። ጀግና መሪ የምተለው ሕዝቡ ሲያልቅ መሽነፉን ሲያይ አስቀድሞ የሚሞት ወይ እጅ የሚስጥ ወይ ደግሞ ስልጣኑን ጥሎ አገሩን የሚያድን ነው።

በዚህ ክራቴሪያ መንግስቱ ሐይለማርያም ሁላቸውንም ይበልጣል። እሱ ሊሞት አይደለም አዲስ ስተከበብ ስልጣኑን ጥሎ ሄድ ግን የአዲስን ሕዝብ ብቻ አይደለም ኢትዬዽያን የምትለውን ሀገር አዳናት ከመስነጣጠቅና መሪ አልባ ከመሆን። ስለዚህ መንግስቱ ታላቅ ወለታ አርጎዋል ለኢትዬዽያ ለዚህም ምህርት ቢደረግለት ይገባል ባይ ነኝ።

አሁን ደግሞ ጋጠ ወጥ መሪዎችን እንመልከት የሶርያው መሪ ስልጣን አለቅም ብሎ ሶርያን አመድ አረጋት፣

የዩክሬኑ መሪ አልሞትም ተታጋይ ሆኖ ይኩሬይን አስደመስ ሳት፣ ምናለ ስልጣኑን ለቆ ቢሄድስ ልክ አሜሪካኖች ሲከዱት እሱም ስልጣኔን ለቂቃለሁ ብልስ።

ሳዳም ስልጣኑን ልቀቅ ተብሎ ነበር እንቢ አለ። ስልጣኑን ቢለቅ ኖሮ አራቅ እስካሁን ትኖር ነበር። ጋዳፊም እንዲሁ ጦርነቱ ልክ ሲጀመር እነዚህ እወነታቸውን ነው ብሎ አገር ልቀቅ ሲሉት ቢለቅ ኖሮ ሊብያ እንዲህ ባልሆነች ነበር። ምኑን ነው ጀግንነት ሀገርህን በሙሉ አጥፍተህ።

አሁን ደግሞ የጃፓንን ንጉስ ተመልከት አሜሪካ ኤዘ ባንብ ሂሮሽማ ላይ ስትጥል። ንጉሱ ብዙ መዋጋት ሲችል እጅ ስጠ ሕዝቤን ከማሰጨረስ ብሎ። የጃፓን ሕዝብ ተረፍ፣ ንጉሱም እስካሁን ስልጣኑ ከልጅ ልጁ እየተላለፈ አለ።

እና ማንንም ጀግና ስትል በጣም መጠንቀቅ አለብህ። እኔ ገዳፊን በጣም ነው የምወደው። ለአገሩ በስርጋቸው ቀን ለዜጎቹ ቤት ይገዛል ፣ መኪና ይገዛል ማለትን ስምቻለሁ። ትምህርት በነፃ ነው ብዙ ነገር ጥሩ ነገር ስርቶዋል።

ዋናው ነገር ለሕዝብህ ጥሩ ነገር ብቻ ሳይሆን ከማፍያ ጋራ እንደምትኖር አውቀህ ለማፍያዎቹ ትንሽ በጣል መርሳት የለብህም ለምን አቅም የለህም አጉል ጀብዱነት አዋጣምና።

ለምሳሌ ልስጥህ እኔ አረብ አገሮችን በጣም ነው የማደንቃቸው ለምሳሌ ሳውዲ አረብያን ውስዳት ፣ ለአሜሪካኖች በደንብ ትበጭቃለች ብቻዋን አትበላም የተረፈውን ደግሞ ለሕዝቡዋ ታውላለች። የኤርትራ መንግስት ለአሜሪካ ጥቅም አልስጠም ብሎ የሚሆነውን እይ ይህ ምኑ ነው ጉብዝነቱ፣

መለስ ግን በአራድነት አሜሪካንንም ቻይናዎችንንም በደንብ ይዞዋቸው ነበር። በአሜሪካ ነፃ ታክስ ብቻ ማግኘቱ በቂ ነበር።

እኔ ለአሜሪካኖች ተገዛ እያልኩህ አይደለህም ። እኔ የምለው መሪ ከሆንክ መቶ ሃይ ሚሊዬን ሕዝብ እንጀራ እና መድህን በአንተ እጅ ከሆነ ጀግና የምት ሆንበት ግዜ ና ቦታ ማወቅና ፈሪ የመሆኛም ግዜ እንዳለ እውቀህ ጎሽ ለልጆ ብላ ተወጋች የሚለውን ተረት ጥቅም ላይ አውል።

ትዝ ይልሀል አማሮች አብይን ጎበዝ ጎበዝ በለው የአሜሪካንን ትልኮ ይዘው የመጥትን መልክተኞች አታናግር ባይደን ራሱ ካልመጣ ብለው ጎድ አረጉት፣ የታክስ ምእረታችንን አሳጣን በሚሊዬን ኢንድስቲራ ፓርክ ተቀጥረው የሚስሩ ስራተኞች ስራ ፈት ሊሆኑ ነው። ይህ ምኑ ጀግንነት ነው። እሱም ከአገር አትወጣ ተብሎ ነበር ። ግን አሁን ተመልሶ ከአሜሪካኖች ጋራ የተግባባ ይመስለኛል። ይህ ነው ጀግንነት አቅምን ማወቅ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: I am going to Addis, should i color my hair? i am 77 years old , does any one notice if i do?

Post by Selam/ » 20 May 2022, 21:45

አቶ አመዶ፣
But you can’t hide your limping. Were you shot in Addi Arkay or Mersa?
Ethoash wrote:
20 May 2022, 14:13

Post Reply