Page 1 of 1

እነ ፋኖ ዘመነ ካሴ በኤርትራ ምድር ላይ ለትግል አብረዋቸው በወጡ ጓዶቻቸው ላይ ምን ሲፈጽሙ ነበረ?

Posted: 19 May 2022, 20:58
by sarcasm
ምናልባት ታስታውሱት ይሆናል በኤርትራ ምድር ላይ በአንድ ወቅት አርበኞች ግንባር እና ግንቦት ሰባት እንደተዋሀዱ የአርበኞች ግንባር አመራር መካከል ዘመነ ካሴ ትግሉን በመተው ያኮረፈበትም ግዜ ነው።

በወቅቱ "አርበኞች ግንባር" በማለት ራሳቸውን ሲጠሩ የነበሩት እነ ዘመነ ካሴ በኤርትራ ምድር ላይ ለትግል አብረዋቸው በወጡ ጓዶቻቸው ላይ ምን ሲፈጽሙ እንደነበረ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲህ በማለት ይገልጸዋል...

"አርበኞች ግንባር ተመስርቶ ኤርትራ በነበረበት ወቅት ሶስት ሰው ብቻ ነው የሞተው። አንዱ በአደጋ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ፣አንዱ በዘመኑ በሽታ፣ሌላው በህመም ነው። ከዛ ውጭ ስልሳ አምስት ሰዎች የተገደሉት በራሱ በአርበኞች ግንባር የተገደሉ ናቸው። እነዛ ገዳዮች ዛሬ በአማራ ቴሌቪዥን ተደርድረው የሚታዩ እና የሚድያ ከቨር የሚሰጣቸው በከፍተኛ ወንጀል ላይ የተሳተፉ ናቸው። ዛሬ በፌስቡክ ጀግና ሆነው የሚጻፍላቸው"
Please wait, video is loading...


https://www.facebook.com/watch/?v=1076209693250489