the most simplest thing we could do is start this business in what we have... it is so simple we dont even need machine to start this business but we import all those item . for our housing .. look how many condominium need those toilet seat we import them and the cost of the house add up. and we ask why the house price is so high .. stop importing 78% of the product at least we could have reduce this % by half if we produce some of the item locally.
በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ። እንደኔ ከሆነ ይህ ሚኒስትሪ የፈለገው ያህል ቢሮጥ ፣ ዘሎ ካልበረረ በጣም በጣም ረፍዶብናል። ለምሳሌ በጣም ቀላሉ ነገር የሽንት ቤት እቃዎች ፣ የባኞ ቤት ስራሚክ እቃዎች ፣ የእጅ መታጠብያዎች፣ የገላ ገንዳዎች የሚስሩበት ስራሚክ አለን። ሌላው የሚፈልገው ነገር ኤሌትሪክና ውሃ ነው። በቀላሉ ልክ ሽክላ ጀበና እንደሚስራ የእጅ መጣታጠብያና የባኞ ቤት መጠቀሚያዎች በሙሉ መስራት ይችላሉ ። ግን እኛ ይህንን የባኞ ቤት እቃዎች ከውጭ ስናስመጣ ትንሽም አይቀፈንም።
ሌላው የማልወደው ነገር ቢኖር የደንጋይ ከስል ነው። ቆሻሻ ሃይል ስጪ ነው። እንደኔ ከሆነ በሙሉ የደንጋይ ከስል የሚጠቀሙ ካምፓኒዎች እንደሲሚንቶ ማምረቻ የመሳሰሉት በኤሌትሪክ ቢጠቀሙ በጣም አየር ስለማይበክኑና ፣ ሃይሉ ከውሃ ስለሚገኝ ከመርከሱ ሀገራችን ስልሚገኝ የውጭ ምንዛሪ እናድናለን።
ሶስተኛው ነገር ሁሉን የኮንስትራክሽን እንዱስትሪ እና የኮንስትራክሽን አስመጪዎችን ጠርቶ ለምን ይህንን ስራሚክ ወድ ምርት እንደማይቀይሩ ቢጠይቃቸውና እሺ ካሉ መሬት ፣ ታክስ በነፃ አርጎላቸው በአስቸኳይ ምርቱን አገር ውስጥ ብቻ አይደለም ወድ ውጭም በመላክ ተጠቃሙ መሆን ይቻላል።
ሌላው ብረት እና ሌሎችም የኮንስትራክሽን ወጤቶች ግዜ የማይጠብቁ ስለሆነ የውጭም ድርጅት ቢሆን ነፃ ታክስና ነፃ መሬት ተስጥቶት መጀመር አለበት። በዚህ ቀልድ የለም እኔ ድህነትን እንደባርነት ነው የምቆጠረው አንድ ቀን በደህነት ቀምበር ውስጥ ማደር የለብንም።
ምንም ግዜ የለንም ፣ ደግሞ ለማዕደን ሚኒስተር ስራተኞች በሚሊዬን መከፈል አለብት ። እንዴት ቢባል ለምሳሌ እነዚህም ማዕድናት ለመፈለግ ተስማርተው ማዕድኑን ካገኙ አንድ ፕርሰንት ለአግኚው መስጠት አለበት ። ይህ ማለት መቶ ሚሊየነር ማዕድን ፈላጊውን ማረግ ይቻላል። አንዴ ገንዘብ ካገኙ እነዚህ ስራተኞች የራሳቸውን የማዕድን ፍለጋ አቋቋመው ብዙ ያልተነኙ ማዕድናትን ገቢ ለሚኒስተሩ ማረግ ይቻላል።
ይህ ሚኒስተር እንደውም በጣም በጣም ቪደዬ ሀይልን አልተጠቀሙበትም ። እንደኔ ከሆነ ይህ ቪድዬ ልክ እንደሙዚቃ ኪሊፕ በደንብ ከሚስሩ ኢትዬዽያኖች ጋራ በጣም አንደኛ ከሚባል ካሜራ ማን ጋራ ተባብረው ፣ አንድ ወንዳት ተራኪ በኢትዬዽያ በሙሉ አስፈልገው ይህንን መሀድን በደንብ በቪዲዬ በደንብ እንዲታይ ተደርጎ መቀረፀ አለበት ። ለምሳሌ የደንጋይ ከስሉንም ለሌች የሚያብረቀርቁ ደንጋዬችን በቪድዬ አቅርቦ በድንብ ፫ዲ ምስል በመቅረፀ ማስታውቅ አለብን። ማለት በእንግሊዘኛ ፣ በቻይንኛ፣ በአረብኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ በጀርመንኛ ፣ በጣሊያንኛ፣ በትርኩኛ፣ ወዘተ። እና በዩ ቱዩብ መልቀቅ።
መሀድናቱም የሚገኑበት ቦታ ሄዶ ቪድዬ ማንሳት፣ በመሀድኑም የሚስሩ ድርጅቶችም ካሉ እነሱንም ማንሳት ፣ ይህ ቪድዬ አመት ሁለት አመት ጨርሶ በደንብ መስራት አለበት።
በኢትዬዽያን ውስጥ ብዙ ካሜሪ አዋቂዎች አሉ ፣ ብዙ ከምእራባዊው ማስታውቅያ የሚወዳደር ፊልም የሚስሩ አሉ። አንዱን ወይም አስሩንም ቢሆን እያንዳንዳቸውን የተለያየ ስራ ስጥቶ ሁሉም የራሱን ስራ ስርቶ በኢድቲግ ገጣጥሞ ቪድዬውን ማውጣት መቻል አለብን። መቶ ማዕድን ለግዜው ሚኒስተሩ አለኝ ብሎዋል ። ስለዚህ አስሩ ቪድዬ አንሺዎች አስር አስር መዕድን ተስጥቶዋቸው በደንብ ጥናት በመዕኑ ላይ ተደርጎ የአርባ ደቂቃ ፊልም ስርተው መልቀ አለባቸው። ይህ ከሆነ እንቨስተምት በአንድ መዕድን አንድ ቢሊዬን ከሳብን በመቶ መቶ ቢሊዬን እንስባለን ማለት ነው። እንግዲህ ምን እንጠብቃለን። ዛሬ ነገ እያልን ኢንቨስተር እንጠብቃለን ወይስ እርሳችን የምንችለውን እናረጋለን።
ወይ ምርቱ ያለበት ቦታ ላይ የመስረተ እድገት ብንስራ ፣ ለምሳሌ የኤትሪክ መስመር አስገብተን መንገድ ስርተን ኢንቪስተሮችን ብንጠብቃቸው ብጣም ተጠቃሚ ይሆናል። ማለት ነው። እናም ታክስ በነፃ ፣ መሬት በነፃ የሚሉዋትን አትርሱ። ጠና ይስጥልኝ።