Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

የሙዝ ነገር አብይ ትክክል ነው ወይስ፤ እኛ ነን ደደብ?

Post by Ethoash » 19 May 2022, 10:45

ክቡር ታላቁ መሪያችን መለስ ይህንን አውቆ ማለት ጠቅላይ አባይ ሙዝ በዳቦ ብሉ እንደሚል እወቆ ፣ ታላቁ መሪያችን የሙዝ ገበሬዎችን ሚሊዬኖሮች አርጎ ጠበቀው። በዚህ ቪዲዬ ላይ እንደምታዩት አማራ አገር ሙዝ ስለማያውቁ ፣ የጎሞ ትምህርቱ ወድ አማራ አገር ቢሄድም የአማራ ገበሬዎች ገብጋባዎች ስለሆኑ በፍፁም ትምህርቱ ሊገባቸው አልቻለም ሁሉ ነገር በጠማማ እየተጎሙት ሙዝ ምርታቸው አጥጋቢ ምርት ሊያመርቱ አልቻሉም። ታድያ ይህ ምንድነው ለሚለው መልስ ለማግኘት የአማራ ጋዜጠኛ ደቡብ ሄዶ ፣ የገበሬ ማሳ ለማዬት ሄዶ እሱ የጠበቀው የተጎሳቀለ ገበሬ ግን የደቡቡ ገበሬ አዲስ ፒካፕ እያገላበጠ በጂ፪ ቤት እየተፈላስፈ ያገኘዋል ። የአማራው ጋዜጠኛው በጣም ገርሞት ምንም ሳይፍር እኔ እኮ እግረኛ ደሃ ገበሬ ነበር የጠበቁሁት ብሎ ይነገረዋል። ውቼ ውጉ ። ታድያ ጋዘጤኛም ገገማ ብለው ከሚጠሩት ዶርዜዎች ስለጠንን የሚለው አዲሱ መኪና ውስጥ ሲሳፈር የመኪናውን ቀበቶ ሳይታጠቅ ሲገግም ታዩታላቹህ በጣም ደስ የሚል ቪድዬ ነው። እንዴት ገበሬ እንደተቀየረ ብታዩትም ዶርዜዎች ግን የመለስን ወለታ ረስተው ወርቃሞቹን ወጉ። የሙዝ ነጋዴው በራሱ አፍ አለምን እንደዞረ ይናገራል ኩባይ፣ በለው የፈለገው አገር መሄድ እንደሚችል ሲናገር እናም ቅና ልብ እንዳለው ያሳያል። ዶርዜው ለአማራው ተጮጭቶ እንዴት አብይና ጣና እያላቸው እንዴት ነው ያልስሩት ብሎ ይናገራል። እና ፖለቲካ ብቻ ከምታዩት ይህንን አንዳንዴ ተመልከቱ





የሙዝ ችብስ አሰራርHow To Make Banana Chips Recipe




የሙዝ ኬክ በኦትስ(Banana and oets cake)