ግሜኔ
ቤቴ
በሳቅ ነው የገደልከኝ። እውነት እልሀለሁ። በጣም በጣም አስቸጋሪ ፍጥረቶች ነን። እኔ ት ዝ የለኛል አያቴ ቤት የጓሮ እርሻ እንደነበራቸው ታድያ በክረምት ባቄላው ሲደርስ ያመጡልን ነበር። እኛም ስንሄድ ያልደረስውን ባቄላ ለመብላት ማሳ ስንገባ ፣ ስራቸው እኛን ማባረር ነበር ።።። እንዴት ወርቅ ግዜ ነበር መስለህ አሁን ባቄላ ተወዶ ምድረ ምግቡ ተወዶ አንድ ስወ በአንድ ውሃ ጠርሙስ እኮ ስላጣ ቢተክል ሃያ ብር አገኘ ማለት ነው። ሃያ በር በስላስ ስድስት መቶ ብር ማለት ነው። እንግዲህ ሺህ ስላጣ ጠርሙስ ሃያ ሺ ብር ማለት ነው። በየሁለት ወሩ ፣DefendTheTruth wrote: ↑19 May 2022, 10:23Ethoash,
አንተም ችግሩን አላገኘህም፣ ለዚህ ነዉ በትክክል ማስረዳት ያቃተሕ
ሰዉዬዉ እኮ ጨርሶታል፣ ገና አብዪ ከመምጣቱ በፊት፣
ወርቅ ብያነጥፉለት ፋንዲያ ነዉ የምል ህዝብ ነዉ ብሎ።
I came across someone acting the day's fashion of "political analyst" on an internet video. I couldn't believe what I heard when the guy said clear and loud, "why is Abiy Ahmed engaging himself in the campaign of greening Ethiopia". He continued to claim and added "this should be left to the entrepreneurs, it is none of the business of government".Ethoash wrote: ↑19 May 2022, 11:05በሳቅ ነው የገደልከኝ። እውነት እልሀለሁ። በጣም በጣም አስቸጋሪ ፍጥረቶች ነን። እኔ ት ዝ የለኛል አያቴ ቤት የጓሮ እርሻ እንደነበራቸው ታድያ በክረምት ባቄላው ሲደርስ ያመጡልን ነበር። እኛም ስንሄድ ያልደረስውን ባቄላ ለመብላት ማሳ ስንገባ ፣ ስራቸው እኛን ማባረር ነበር ።።። እንዴት ወርቅ ግዜ ነበር መስለህ አሁን ባቄላ ተወዶ ምድረ ምግቡ ተወዶ አንድ ስወ በአንድ ውሃ ጠርሙስ እኮ ስላጣ ቢተክል ሃያ ብር አገኘ ማለት ነው። ሃያ በር በስላስ ስድስት መቶ ብር ማለት ነው። እንግዲህ ሺህ ስላጣ ጠርሙስ ሃያ ሺ ብር ማለት ነው። በየሁለት ወሩ ፣DefendTheTruth wrote: ↑19 May 2022, 10:23Ethoash,
አንተም ችግሩን አላገኘህም፣ ለዚህ ነዉ በትክክል ማስረዳት ያቃተሕ
ሰዉዬዉ እኮ ጨርሶታል፣ ገና አብዪ ከመምጣቱ በፊት፣
ወርቅ ብያነጥፉለት ፋንዲያ ነዉ የምል ህዝብ ነዉ ብሎ።
ዶሮም እንደዚያው አስር ዶር ብታወጣ ለአመትባል ሶስት ሺህ ብር ፣ ማለት ነው በሶስት መቶ አንዱዋን ብት ሽጥ። እንግዲህ አያውን ብታረባ አንድ በግ ገዛህ ማለት ነው። የገንዘብ ችግርም እንዲህ ማወራት ሊቀር ነው ማለት ነው።
ሶስተኛ ድግሞ በኮንዶሚኒየም ውስጥ የሚኖሩ ስዎች ልክ የመጀመሪያውን አይነት ግሪን ሐውስ ስርተወ በጋራ ስላጣውን ቲማቲሙን እዛው በኮንዶሚናቸው ከጓሮ ተቆንጥሶ ቢስጣቸው ፍሬሽ አገኙ ማለት ነው። ልክ እንደሱፕር ማርኬት ማሳውን እየተዘዋወሩ ይህንን ያንን እያሉ አስቀንጥስው ገዝተው ኬሚካል ውሃ ያልበከለው አታክልት ተገኘቶ ነው ወይ።
ዛሬ አታክልቱ ኬት እንደሚመጣ አታውቅም ሁሉ ወንዞቻችን በኬሚካል የተበከሉ ናቸው ገበሬው ደንታ የለውም ይህንን ውሃ አጠጥቶ ለገበያ ያውለዋል ለዚህ ነው ብዙ ስወ የኩላሊት በሽተኛ የሚሆነው። የእዱስትር ዝቃጮች ሳይጣሩ ወድ ወንዝ ይለቀቃሉ አቃቂ ወንዝም መሀት የቀለም ፋብሪካ ትራፊ ይለቀቃል፣ ቀይ ቀለም ካቀለሙ ወንዙ ቀይ ይሆናል ነገ ደግሞ አረንጎዴ ካቀለሙ ተረፈ ምርቱ አረንጎዴ ይሆናል ማለት ነው። እሱ ደግሞ ሲገርምህ ምድረ የቆዳ አልፊ ድርጅቶች በጣም በጣም ከባባድ የሆኑ ኬሚካሎችን ሳያጣሩ ከነግማታቸው ወድ ወንዝ ይለቀቃል ካንስርና የኩላሊት በሽተኛ የበዛው እኮ ለዚህ ነው። ይህ በሽታ ብዙ ግዜ ስለሚወስድ ሕዝቡ አላወቀውም ግን ትንንሽ ልጆችንም አሁን የኩላሊት በሽተኞች እየሆኑ ነው። ስለዚህ አንዳንዴ ሰው የሚለውን መስማት ነው። ዘይት አትብሉ፣ እውነቱን ነው። ጤፍ ብቻ አትብሉ እውነቱን ነው። እንግዲህ ይህንን ወርቅ መሪ ካጣን እንዴት ነው ይምንዘልቀው ። እኔ በእወነት እልሀለሁ ይህ የችግኝና የንፅህና ዘመቻው ልክ እንደ መንጌ የመሬት ለአራሹ ፓሊሲ ዘላለማዊ ይሆናል እላለሁ።
አዋ አባይን በብዙ ነገሮች ልንጠላው እንችላለን ግን እዚህ ላይ ትክክል ነውና አገራችን ወርቅ ናትና እንጠቀምባት።
ዶባይ በረሀው በሙሉ አሽዋ ሆኖ ሳለ ፣ ያ የበረሃ አሽዋ ግን ለግንባታ አይወልም የተለየ አሽዋ ነው። ስለዚህ በአሽዋ የተሞላችው ዱባይ አሽዋ ከወጭ ነው የሚያስገቡት እኛ ግን ሁሉም ነገር አለን ያሌለን ጭንቅላት ብቻ ነው። በዚህ ላይ የሚስራ አናስራ ወይ አንስራ፣ ምቀኝነታችንስ።
እረ ይቅር ይበለን። ፓለቲካ ፖለቲካ ብቻ ሁሉም እችን ወንበር ተመኝዋት ፣ የፈለገው ይመኛት አንድ ስወ ብቻ ናት የምታስቀምጠው። አለ ሰውዬው።
DefendTheTruth wrote: ↑19 May 2022, 13:44
I came across someone acting the day's fashion of "political analyst" on an internet video. I couldn't believe what I heard when the guy said clear and loud, "why is Abiy Ahmed engaging himself in the campaign of greening Ethiopia". He continued to claim and added "this should be left to the entrepreneurs, it is none of the business of government".
So, we share the country with such citizens and who on top of that who consider themselves to know better.
Shame is lost on them!