Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ግመኔ በጓሮዬ ተከልኩኝ ፣ ይብላኝ ለዶክተር አብይ

Post by Ethoash » 18 May 2022, 19:54

ግሜኔ

ቤቴ

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ግመኔ በጓሮዬ ተከልኩኝ ፣ ይብላኝ ለዶክተር አብይ

Post by Selam/ » 18 May 2022, 21:08

አቶ አመዶ፣
አይደለም ጎመን፣ ለምን ሙጃ አትተክልም። እኔ ምን አገባኝ? ከፈለክም አናትህ ላይ አብቅለው። ብቻ ደብረጽዮን እንዳይግጥብህ ፍራ።
Ethoash wrote:
18 May 2022, 19:54

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ግመኔ በጓሮዬ ተከልኩኝ ፣ ይብላኝ ለዶክተር አብይ

Post by Ethoash » 19 May 2022, 10:06

አብዬን ስምቼ ቆስጣዬን በአጥሬ

ችግኝ የስላጣ፣ የቆስጣ፣ የቲማቲም ፣ የቃርያ ፣ የስጋ መጥበሻ ፣ ወዘተ ዋጋ ተወደደ መስማት አልፈልግም። ዶክተር አብይ ሚደቅሳ፣ ሽርተቴው፣ ዝናቡ ፣ አጥር፣ ባለሙዙ የፈለገውን በሉት በዚህ ጉዳይ ግን አንድ ሚሊዬን ፕርስንት ትክክል ነው። የስራ ተግደርዳሪ አትሁን ቤት ዶሮ አርባ ፣ ዶሮ ተወደደ ከምትል፣ ስራ ስራ ፣ ለስራ አትግደርደር ፣ ስራ ክቡር ነው። ሳት ሰራ፣ ሳትሰራ፣ መብላት የለም፣ ከመብላት በፊት መስራት አለ፣

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9762
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ግመኔ በጓሮዬ ተከልኩኝ ፣ ይብላኝ ለዶክተር አብይ

Post by DefendTheTruth » 19 May 2022, 10:23

Ethoash,

አንተም ችግሩን አላገኘህም፣ ለዚህ ነዉ በትክክል ማስረዳት ያቃተሕ

ሰዉዬዉ እኮ ጨርሶታል፣ ገና አብዪ ከመምጣቱ በፊት፣

ወርቅ ብያነጥፉለት ፋንዲያ ነዉ የምል ህዝብ ነዉ ብሎ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ግመኔ በጓሮዬ ተከልኩኝ ፣ ይብላኝ ለዶክተር አብይ

Post by Ethoash » 19 May 2022, 11:05

DefendTheTruth wrote:
19 May 2022, 10:23
Ethoash,

አንተም ችግሩን አላገኘህም፣ ለዚህ ነዉ በትክክል ማስረዳት ያቃተሕ

ሰዉዬዉ እኮ ጨርሶታል፣ ገና አብዪ ከመምጣቱ በፊት፣

ወርቅ ብያነጥፉለት ፋንዲያ ነዉ የምል ህዝብ ነዉ ብሎ።
በሳቅ ነው የገደልከኝ። እውነት እልሀለሁ። በጣም በጣም አስቸጋሪ ፍጥረቶች ነን። እኔ ት ዝ የለኛል አያቴ ቤት የጓሮ እርሻ እንደነበራቸው ታድያ በክረምት ባቄላው ሲደርስ ያመጡልን ነበር። እኛም ስንሄድ ያልደረስውን ባቄላ ለመብላት ማሳ ስንገባ ፣ ስራቸው እኛን ማባረር ነበር ።።። እንዴት ወርቅ ግዜ ነበር መስለህ አሁን ባቄላ ተወዶ ምድረ ምግቡ ተወዶ አንድ ስወ በአንድ ውሃ ጠርሙስ እኮ ስላጣ ቢተክል ሃያ ብር አገኘ ማለት ነው። ሃያ በር በስላስ ስድስት መቶ ብር ማለት ነው። እንግዲህ ሺህ ስላጣ ጠርሙስ ሃያ ሺ ብር ማለት ነው። በየሁለት ወሩ ፣

ዶሮም እንደዚያው አስር ዶር ብታወጣ ለአመትባል ሶስት ሺህ ብር ፣ ማለት ነው በሶስት መቶ አንዱዋን ብት ሽጥ። እንግዲህ አያውን ብታረባ አንድ በግ ገዛህ ማለት ነው። የገንዘብ ችግርም እንዲህ ማወራት ሊቀር ነው ማለት ነው።

ሶስተኛ ድግሞ በኮንዶሚኒየም ውስጥ የሚኖሩ ስዎች ልክ የመጀመሪያውን አይነት ግሪን ሐውስ ስርተወ በጋራ ስላጣውን ቲማቲሙን እዛው በኮንዶሚናቸው ከጓሮ ተቆንጥሶ ቢስጣቸው ፍሬሽ አገኙ ማለት ነው። ልክ እንደሱፕር ማርኬት ማሳውን እየተዘዋወሩ ይህንን ያንን እያሉ አስቀንጥስው ገዝተው ኬሚካል ውሃ ያልበከለው አታክልት ተገኘቶ ነው ወይ።

ዛሬ አታክልቱ ኬት እንደሚመጣ አታውቅም ሁሉ ወንዞቻችን በኬሚካል የተበከሉ ናቸው ገበሬው ደንታ የለውም ይህንን ውሃ አጠጥቶ ለገበያ ያውለዋል ለዚህ ነው ብዙ ስወ የኩላሊት በሽተኛ የሚሆነው። የእዱስትር ዝቃጮች ሳይጣሩ ወድ ወንዝ ይለቀቃሉ አቃቂ ወንዝም መሀት የቀለም ፋብሪካ ትራፊ ይለቀቃል፣ ቀይ ቀለም ካቀለሙ ወንዙ ቀይ ይሆናል ነገ ደግሞ አረንጎዴ ካቀለሙ ተረፈ ምርቱ አረንጎዴ ይሆናል ማለት ነው። እሱ ደግሞ ሲገርምህ ምድረ የቆዳ አልፊ ድርጅቶች በጣም በጣም ከባባድ የሆኑ ኬሚካሎችን ሳያጣሩ ከነግማታቸው ወድ ወንዝ ይለቀቃል ካንስርና የኩላሊት በሽተኛ የበዛው እኮ ለዚህ ነው። ይህ በሽታ ብዙ ግዜ ስለሚወስድ ሕዝቡ አላወቀውም ግን ትንንሽ ልጆችንም አሁን የኩላሊት በሽተኞች እየሆኑ ነው። ስለዚህ አንዳንዴ ሰው የሚለውን መስማት ነው። ዘይት አትብሉ፣ እውነቱን ነው። ጤፍ ብቻ አትብሉ እውነቱን ነው። እንግዲህ ይህንን ወርቅ መሪ ካጣን እንዴት ነው ይምንዘልቀው ። እኔ በእወነት እልሀለሁ ይህ የችግኝና የንፅህና ዘመቻው ልክ እንደ መንጌ የመሬት ለአራሹ ፓሊሲ ዘላለማዊ ይሆናል እላለሁ።

አዋ አባይን በብዙ ነገሮች ልንጠላው እንችላለን ግን እዚህ ላይ ትክክል ነውና አገራችን ወርቅ ናትና እንጠቀምባት።

ዶባይ በረሀው በሙሉ አሽዋ ሆኖ ሳለ ፣ ያ የበረሃ አሽዋ ግን ለግንባታ አይወልም የተለየ አሽዋ ነው። ስለዚህ በአሽዋ የተሞላችው ዱባይ አሽዋ ከወጭ ነው የሚያስገቡት እኛ ግን ሁሉም ነገር አለን ያሌለን ጭንቅላት ብቻ ነው። በዚህ ላይ የሚስራ አናስራ ወይ አንስራ፣ ምቀኝነታችንስ።

እረ ይቅር ይበለን። ፓለቲካ ፖለቲካ ብቻ ሁሉም እችን ወንበር ተመኝዋት ፣ የፈለገው ይመኛት አንድ ስወ ብቻ ናት የምታስቀምጠው። አለ ሰውዬው።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9762
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ግመኔ በጓሮዬ ተከልኩኝ ፣ ይብላኝ ለዶክተር አብይ

Post by DefendTheTruth » 19 May 2022, 13:44

Ethoash wrote:
19 May 2022, 11:05

I came across someone acting the day's fashion of "political analyst" on an internet video. I couldn't believe what I heard when the guy said clear and loud, "why is Abiy Ahmed engaging himself in the campaign of greening Ethiopia". He continued to claim and added "this should be left to the entrepreneurs, it is none of the business of government".

So, we share the country with such citizens and who on top of that who consider themselves to know better.

Shame is lost on them!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ግመኔ በጓሮዬ ተከልኩኝ ፣ ይብላኝ ለዶክተር አብይ

Post by Ethoash » 20 May 2022, 16:53

DefendTheTruth wrote:
19 May 2022, 13:44

I came across someone acting the day's fashion of "political analyst" on an internet video. I couldn't believe what I heard when the guy said clear and loud, "why is Abiy Ahmed engaging himself in the campaign of greening Ethiopia". He continued to claim and added "this should be left to the entrepreneurs, it is none of the business of government".

So, we share the country with such citizens and who on top of that who consider themselves to know better.

Shame is lost on them!

dear DDT

WHEN WE LEARN the basic need of human is salter, food, water and cloth that was the 3 thing human need the most basic item.. this people when Dr. Abiy told item how they could have farm their own food they laugh at him..

what can u do? this is the kind of people God give us so what we should do is keep on marching without giving up after we tell them 7 times maybe one could listen and start the right thing and once they see the benefit .. Ethiopian are master copy they just copy the proven and tested method ... they themselves doesn't take the risk at first but once they know it is good business they will rush in .. which way u look at it there is another way for example one guy started water bottling company they waited until his business making money then they start their own water bottling company now we have over 120 companies... we can stop this by limiting the licence then again we understood the business upside down...they call it free competition ....

about greening your area is the most basic but the most important thing.. because if we lost our environment water dry up we will turn into desert ... all air become black and we can't breath fresh air .. we have to take care of our water and river ... no body should throw garbage in our river.. this is like throwing garbage in other people drinking water.

the point if what kind of city we want to live smelly city or clean city.. people peee on street.. that u say i don't care it is not my house .. then the smell start causing cold and you start buying cold medicine ..

ግማት ማሽተት ከአታክልት ተራ እስከመርካቶ ይሽትሀል። ለምን በግም ከተማ ውስጥ እንኖራለን።

በተለይ ይህ ቆሻን ማፅዳት በራሱ ስራ ይፈጥራል እኮ ብዙ ሰው ይተዳደርበታል ከተማውን በማፅዳት፣ ቱሪስቶች ይሳባሉ ሩዋንዳን አላያቹሁም ወይ እንዴት እንደፀዳች። መርካቶዎች ያሉ ባለሶቆች ተባብረው መርካቶን ማፅዳት አለባቸው አንድ ባለሱቅ መቶ ብር ከስጠ ለፅዳት ታክስ መቶ ብር ይቀነስለትል ይህ ለሀገር ጥሩ ነው አንድ ስው ጉንፋን ይዞት ከውጭ መዳኒት ከሚገዛ አተረፈን ማለት ነው። ፀዳት ልክ እንደምግብችን እንደመብታችን ማየት አለብን፣ መርካቶ ያሉ ሱቆች በተጨማሪ ሽንት ቤት ተባብረው መስራት አለባቸው ከብያተኞቻቸው ይት ይፀዳዱ በለው ነው ያለ ሽንት ቤት ያ ሁሉ ነጋዴ በነፃ መነገድ የሚፈልገው። ሞል ስት ሄ እኮ ሽንት ቤት አለው።

Post Reply