Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

Post by Abere » 18 May 2022, 11:42

የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን። ስለ ወልቃይት እያለሙ ዛሬ በችግር እና ጦርነት የሚረግፉት ትግሬዎች ጅልነት ይገርመኛል። በርሃብ ሲቃ በወያኔ ተፈርዶባቸው የቪድዮ ፕሮፓጋንዳ መስርያ የሆኑትን ለማየት እና ለመስማት መሞከር እጅግ ዘግናኝ ነው። ለምን ይህን በህዝብ ላይ እንድመጣ ወያኔ ፈረደ? እስከ መቼ የትግራይ ህዝብ ድንጋይ ዳቦ ይሆናል፥ ወልቃይት ሁመራ ትግራይ፤ ወያኔ መሪ ይሆናል ብሎ በቅዠት እያለመ ይኖራል? የኢነተርኔት ትላትል (internet worms) ወያኔዎች በምዕራብ አገር በቅንጦት እየኖሩ በትግራይ ህዝብ ስቃይ እጅግ እጅግ እየተጫወቱበት ነው - ያሳዝናል። የትግራይ ህዝብ ጥላት እራሱ ትግሬ መሆኑን ሳስብ የሚገርም ነው።


Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

Post by Right » 18 May 2022, 11:57

Abere,
You don’t have to convince or persuade the Weyannies that Welkayit Tsegedie - Raya & Kobo are Amahara lands.
They can go to hell.

Whether they like it or not, they accept or not accept it - it doesn’t really matter.

You just can’t occupy a chunk of lands by force and claim it yours. It may have worked for the ormos in the 15th century but not now.

Hell no. That is the voice of all Amaharas in Ethiopia regardless of where they live. I have never seen such a unity among the Amharas where ever you go. Our Wollo brothers has to be careful not to be tripped by the likes of Belete Mola.
The woyannies can f themselves. That is not going to happen.

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

Post by Abere » 19 May 2022, 12:25

ወልቃይት ሁመራ ትግሬ የሚሆነው በቅሎ ልጅ ስትወልድ ብቻ ነው። ቅዠታም ትግሬ ወያኔዎች በቅሎ እስክትወልድ ጠብቁ። የዛን ጊዜ ምልክቱ ደርሷል ማለት ነው። :mrgreen: በቅሎም ልጅ ወልዳ ታጠባለች - ትግሬ ወልቃይት ሁመራ ላይ እርሻ ያርሳል። :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

Post by Ethoash » 19 May 2022, 12:51

አቶ አቡዋሯ

በአንተ ግዜ ይሆናል ደንጋይ ዳቦ የነበረው መስለኝ። እድሜህንም ባላወቀው አንተ ወጣት ተመስለኝ ነበር የስባ አምስት አመት ጎለምሳ ፣ በደርግና በአማሮች ግዜ ነበር ድንጋይ በብር አይገዛም ብላቹሁ ድንጋይን ለመወራውርያ ስታረጉት የነበር ፣ የደንጋይን ክብር ባለማውቅ።

ask this worker how much they got paid to lay down the stone... white people give them training thanks for Meles. Germany aid groups show their way.

ወርቃማዎቹ መጥተው ። እወነትም ድንጋይ ዳቦ እንደሆነ አሳዩህ ። ኮብልድንጋዩን አንጥፈህ ገንዘብ ይስጠሀል ምግብህን ትበላለህ ማለት ነው። እወነት ለመናገር የኮበል ድንጋይ የሚስሩ በጣም ሐብታሞች ናቸው። ብትጠራቸው የማትሰሙ ናቸው። ይህ የደንጋይ ንጣፍ በየስፈሩ የሚያነጥፉት በብዛት ትግሬዎች ናቸው ለምን ብትል አዋራ ስላለው ማንም አማራ አይዳፈረውም ስራውን ስለዚህ በድህነታቸው እየኮሩ፣ ስራ እየናቁ ፣ ዋጋ ተወደደ ይላሉ ምንም ሳይስሩ በድንጋይ ዘመን በነበር ዋጋ ለመኖር ይፈልጋሉ። በግ ገዘተው ቆዳ ምላሽ ይፈልጋሉ ማለትም በጉ ከቆዳው ርካሽ ስለሆነ በጉን በአስር ብር ገዝተው ስጋውን በልተው ቆዳውን አስራምስት ብር ይሽጡት ነበር። ያንን ግዜ ነው የሚናፍቁት እነዚህ ደደቦች።




እስቲ ይህ ዶርዜ የሚለውን ስሙት ። በሚኒሊክ ግዜ የባርነት መሐተሙን በግራ ግምባሩ ላይ ተመልከቱት፣ የሚኒሊክ ንብረት ነበር ዛሬ በወይኔዎች ነፃነት አግኝቶ ። ወያኔ በስጠው የመናገር ነፃነት ይለፋደዳል ፣ ጠመንጃም በሕጋዊ ይሁን በወንጀል መንገድ አግኝታቹ የባጠ ይፈንዳ ተታኮሱ ይልና ። እሱን ከተጠያቂነት ለማትረፍ እኔ ጦርነት አልደግፍም ይላል። ወይ ነዶ

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

Post by Abere » 19 May 2022, 15:16

የትግሬ ዐመድ፤
የአንተ ስሌት ላም ሁለት ዐይን ፤ አራት እግሮች አሏት፤ ወዘተ ወዘተ የመዋዕለ ህጻናት ማንበብ እና መጻፍ መለማመጃ አይነት ነው። ድንጋይ ዳቦ ነበር ማለት ሳይለፋበት እንድሁ ተነስቶ የሚገመጥ መና መስሎ የሚታየው ቂላቂል ነው እንጅ ድንጋይ አገላብጦ፤ ተሸክሞ፥ ድንጋይ ፈልጦ የኮሌጅ ድግሪ ወደ ሰፈር ኩሊነት ተቀይሮበት ያችን አንድ ዳቦ ለመከረኛ ሆድ መድፈኛ አድርጎ ቀን የሚገፋውን ዕድል የገፋችውን ምስኪን አይደለም። እንድሁ በድርቅና ቂላቂሎች ማስረጃ አይገኝለትም በማለት በአንድ ወቅት ድንጋይ ሁሉ ዳቦ ነበር፤ እግዜር በሰው ጸባይ ተቆጥቶ ድንጋይ አድርጎት ነው ይሉሃል - ዝቅተኛ አስተሳሰብ ወይም የጥንታዊ የጎሳ ዘመን አፈታሪክ ነው። ምን ትገምታለህ አንተ? ድንጋይ ዳቦ ቢሆን የየትኛው የክልል ጎሳ በዙ የድንጋይ ዳቦ ይኖረዋል? :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

Post by Ethoash » 20 May 2022, 16:20

አቶ አቡዋሯ

ደደብ ብዬ ላልፍህ ፈልጌ ፣ ግን ከመቶ አማራ ዘጠና ስባቱ እንዳንተ ስለሚያስብ ፣ አገራችንን ወደ ወኋላ የጎተተው ፣ በድህነት ያስቀረን እንዳንተ ያለ አስተሳስብ ያላቸው የአማራ ጎሶኞች ናቸው።

የአንተ አያቶችና አባቶች በፊት ፣ ሽማኔውን ዶርዜ፣ ነጋዴውን የሆነ ነገር ነካሽ፣ በረት ስራተኞችን ቀጥቃጮች ፣ ጀበና የሚስሩትን ቡዳዎች፣ አርቲስቶችን ዘማሪዎች፣ እነጥላሁን እኮ የሚያገባቸው አነበረም በሐይሌ ዘመን ። ደርግ ሲመጣ ነው ያገቡት ፣

በሐይሌ ዘመን እማሮች ክብራቸው እንዳይቀንስ ዘፋኝ አይሆኑም ነበር። በኢትዬያ የድሮ ዘፋኞች በሙሉ ኦሮሞዎች፣ ጉራጌዎች፣ ወዘተ ናቸው እንጂ አማሮች አነበሩም።

ሜሪ አርምዴም ልጅ ሳይኖራት ሞተች፣ ወዘተ

ብቻ ስራ ይናቃል፣ ስራ ከስራህ ምነው ችገራቸው እንዴ ይባላል። እንጀራ ለመጋገር እና ለመሽጥ እኮ ተደብቀህ ነበር የምታረገው በደርግ ግዜ ትርፍራፊዎች አማሮች ስለሚስድቡህ ስራ ብለው። አማራ የሚወደው ማክራየት፣ እና የመንግስት ስራተኛ መሆንና ሕዝብን እያገላቱ ጉቦ መቀበል ነው የሚፈልጉት ፣ እናም ይህ ነው በአጠቃላይ ስራቸው።

አሁን ወድ አንተ ልመለስ የአባቶች ህን ታሪክ ከጨረስኩ ዘንዳ። ምን ብለሀል ድግሪ የያዘ ተማሪ እንዴት ኮብልድንጋይ ያነጥፋል። አንትዬ አሜሪካም አገር እኮ እየተማርክ ታክሲ ተነዳለህ፣ ሻይ ቤት ተቀጥረህ ሻይ ታቀርባለህ እኮ ፣ ለምንድነው ስራ የሚናቀው። ስራው እኮ ከመንግስት ቤት በእጥፍ ነው የሚከፈልህ ፣

ደግሞ እነዚህ ወርቅዬ ስራተኞች ስለመንገድ ስራ እኮ ተምረው ከጀርመን ሀገር ነው የሚመረቁት ፣ ስርተፊኬትም የሚያገኙ ብቁ ሲቪል እንጅነሮች ናቸው። አማራ ስባት አመት የፈጀበትን እነዚህ ንቁ ትግሬዎች በሶስት ሳምንት ስርተፊኬት ይዘው መንገድ ይስራሉ። ትምረህም እኮ መንገድ ልት ስራ አይደል። እነዚህ ሴቶች በአቋራጭ ቀደሙህ እንጂ።

በሁለተኛ ደረጅ እንዳልኩህ ክፍያወ ከመንግስት ቤት በእጥፍ ስለሚበልጥ ። አንተ ድግሪ ከያዝክ በትምህርት የተካንክ ከሆንክ አስር ሆናቹ ከጥቂት አመታት ገንዘብ ካጠራቀማቹሁ በዋላ የራሳቹሁን የድንጋይ አምራች ድርጅት ማቋቋም ትችላላቹሁ እኮ ዋና መንሻ ያስፈልግሀል ድንጋይ ትጠርባለህ፣ ከዚያም ስለድንጋይ ጥቅም ይገባሀል ። ከዚያም በማሽን ስትሰራ አስር እጥፍ ታገኛለህ ማለት ነው። እንዲህ ነው እኮ አገሪቱ የምታደገው ፣ ድንጋይ ትልቅ ከብር ያለው ፣ ዋጋ ያለው መዕድን ነው ። ልክ እንደወርቅና እንደአልማዝ፣ ድንጋይ ከሌለን እኮ ቤታችንን ፎቃችንን መንገዳችንን አንስራም ማለት ነው።

እንቀጥልና ስለኬንያዎች ላሳይህ እንዴት በማሽን ድንጋዩን እንደሚሽነሽኑት።




now let me show u billion dollar query
Inside Italy's $1 Billion Marble Mountains




A slab of Carrara marble can cost up to $400 per square meter. The luxury stone comes the Apuan Alps, a mountain range in northern Tuscany that stretches for 58 km and reaches 2,000 meters high. The Carrara quarries have produced more marble than any other place on Earth. The market as a whole is worth over €1 billion ($1.1 billion) and produces 4 million tons of marble every year, with 13,000 people involved.

አሁን ደግሞ ወድ ተረት ተረት ህ እንመለስ

አንተ የምትለው በደንብ ገብቶኛል። ድንጋይ ዳቦ ነበር ፣ ግን እኔ የምልህ በአሁን ግዜም ድንጋይ ዳቦ ነው ለመስራት ካልናቕህና አቡዋሯው ካልተፀየፍክ ድንጋይ ዳቦ ይሆናል።

ይህ ከገባህ ዳቦ ተረቱን ትተህ ከተመለከት ከው በተፈጥሮ ዳቦ የሚባል ነገር የለም። ዳቦውን የሚስራው የስው ልጅ ጉልበት ነው። ያለ ስው ልጅ ጉልበትና ብልሀት ዳቦ የሚባል ነገር አይኖርም። ስንዴውን ጥሬውን አትበላው ስለዚህ ስንዴውን ፈጭተህ አቡክተህ ኩፍ አድርገህ ትጋግረዋለህ ያ ዳቦ ይሆናል።

እናም ድንጋዩን ቀጥታ አትበላውም ድንጋዩን ቆፍረህ ከተራራው ውስጥ አውጥተህ ትጠርበዋለህ ፣ ከዚያ ት ሽጠውና ገንዘብ ስታገኝ ዳቦ ተገዛለህ። ተመለከት ዳቦም ፈለግህ ደንጋይ ፈለግ ሁለቱም የአንተን ጥበብና ድካም ይፈልጋሉ እንጂ ሁለቱም ምግብ ይሆኑሀል በቀጥታ ሳይሆን ትንሽ ጉልበትና ጥበብ ጭምረህባቸው። ወርቁም፣ አልማዙም፣ ቤንዝሉም ሁሉም ነገር ስራ ይፈልጋሉ ምግብ ሆነው ልትበላቸው። ስለዚህ አንተ ስራ ስትንቅ ምግብህን ናቕህ ማለት ነው ታድያ ቤት በኩል ስርተህ ትበላለህ እግዛብሔር እኮ ጥራቹሁ በላባቹሁ ብሉ ሲል ይህንን ማለቱ ነው።
ይህንን ሳነግርህ ባልፍ እወነት ድንጋይ የድሆች አንድ ዳቦ ፈላጊዎች ስራ ነው ብለህ መና ከስማይ እንዳትጠብቅ ብዬ ነው። ስራ ስራ አይገድልህምና፣ ወይ ካልስራህ የሚስሩትን አትናቅ ምንም ለነሱ እንዳዘንክ መስለህ ክንፈር አትምጠጥ እነሱ አወቀውበታል አሜሪካ እንዳንተ ሽንት ቤት ከማጠብ ይሻላቸዋል።

Post Reply