Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች ---> ወልቃይት እና ትግሬ።

Post by Abere » 18 May 2022, 09:57

እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች---> ወልቃይት እና ትግሬ።

ይህን ስናገር እጅግ ይሰቀጥጠኛል ምክንያቱም ይህ ሃቀኛ ሰው አቶ ገብረ-መድህን ኣርዓያ ጭምር ያስቀየምኩ ስለሚመስለኝ በህሌናየ ስለሚያቃጭል።

ወርቅ ላበደረ ጠጠር መልስለት የሚለው ብሂል ጨምሬበት ሳሳብ ነባራዊ ብሂል ያስደምመኛል" ድሃን ካሳደገው ያነቀው ጸደቀ" የሚለው። ትህነግ ከሁመራ -ወልቃይት ከአማራ ሞሶብ በልቶ ጠጅ ጠላ ጠጥቶ በመጨረሻ ለመስተንግዶቸው ዋጋ የዋሉት ውለታ የአማራን በመጨፍጨፍ መሬቱን መቀማት ትግሬን ከአድዋ፥አክሱም ወዘተ ማስፈር ነበር።

"ወያኔ የጨፈጨፋቸውን ሰዎች መቃብር አሳይቼ በማግስቱ ልሙት" አቶ ገብረመድህን አርዓያ

"ወልቃይት ሁመራ የትግሬ አይደለም። ወያኔ ትህነግ እራሱ በደንብ ያውቀዋል።"አቶ ገብረመድህን አርዓያ

Axumezana
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች ---> ወልቃይት እና ትግሬ።

Post by Axumezana » 18 May 2022, 10:33

የተባለው፥ ነገር፥፣ልክ፥አይደለም።

1-የዛሬቱ፥ ኢትዮጵያ፥ የተከፋፈለችው፥ በቋንቋና፥ ስነ፥ልቦናዊ፥ ውቅር፥ አንድነት፥ ሲሆን፥ ምእራብ፥ ትግራይ፥ በዚሁ፥መስፈርት፥ ወደ፥ትግራይ፥ሲጠቃለል፥ ዳሉልን፥ ጨምር፥ በትግርይ፥ ክልል፥ውስጥ፥ የነበረ፥ እጅግ፥ሰፊ፥ ቤታ፥ ከትግራይ፥ ተቆርጦ፥ አፋር፥ የተባለውን፥አዲስ፥ክልል፥ ለመመስረት፥ ግብአት፥ሁነዋል።

2- በታሪክ፥ ትግሬ፥ተከዝዬን፥ ተሻግሮ፥ አስተዳድሮ፥ አያውቅም፥ለሚሉ፥ጎንደርዬዎች፥ ደግሞ፥ ታሪክን፥ በጥልቀት፥መመርመር፥ነው።
ይህን፥ ይመልከቱ https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 1#p1295038

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች ---> ወልቃይት እና ትግሬ።

Post by Abere » 18 May 2022, 10:47

የዐይጥ ምስክሯ ድምብጥ ይላል አበው በምሳሌ ሲያስረዳ።
30 ዓመታት በርሃ ወርዶ ወራሪውን ትግሬ ወያኔን ከተዋጋው ከእራሱ ከሁመራ ወልቃይት አማራ በላይ ከአድዋ ፤ አክሱም ወይም ሽሬ መጥቶ ስለ ሁመራ ወልቃይት ማውራት ጅብ ውሻን አስመስሎ በመጮህ ፍዬልን እንደ ማታለል ነው። ትግሬ ወልቃይት ሁመራ በታሪክ ምንም የለውም። ለአረም እና መኸር ሸቀል በእርግጥ ተከዜን አቋርጠው ወደ አማራ ይመጣሉ።
Axumezana wrote:
18 May 2022, 10:33

Post Reply