[/quote]
-
- Senior Member
- Posts: 13606
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: አባይን፥ ደፍረናል፥የቀረን፥ ቀይ፥ ባህርን፥ መድፈር፥ ነው፥ ከዚያም፥ የኢትዮጵያ፥ ከፍታ፥ ነው።
Meleket wrote: ↑28 Apr 2022, 04:17ወዳጃችን Axumezana ቀይ ባሕር እኮ ከተደፈረ ቆዬ በጀግኖቹ የኤርትራ የባህር ኃይል ኣባላት!
ቀይ ባሕርን የደፈረው አካል ውቃዉን ናደዉን በጥስን ገስጥን የደፈረ ኃይል ነው፤ ቀይ ባሕርን የደፈረው ኃይል ደደቢትን፡ መቐለን፡ ሽሬን፡ ኣዅሱምን፡ ሑመራን፣ ወልቃይትን፣ አራትኪሎንም ጭምር የደፈው ኤርትራዊ የነፃነትና የሓርነት ኃይል ነው፡ እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፣ በኤርትራዊ ጭዋነት ኵራትና ትህትናም ጭምር! ውሸት የሚል አካል ካለ ያለፉትን 50-60 ዓመታት ታሪክ ይመርምር።
-
- Senior Member
- Posts: 13606
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: አባይን፥ ደፍረናል፥የቀረን፥ ቀይ፥ ባህርን፥ መድፈር፥ ነው፥ ከዚያም፥ የኢትዮጵያ፥ ከፍታ፥ ነው።
መልሱ፥ ቀላል፥ ነው፥ታሪክን፥ መመርመር፥ነው። መፍትሔውም፥ በእጃችን፥ነው። ገንዘብ፥ ካለ፥ በሰማይ፥ መንገድ፥ አለ። ሰላም፥ያልገዛውም፥ ሀይል፥ይገዛዋል።