Page 1 of 1

አባይን፥ ደፍረናል፥የቀረን፥ ቀይ፥ ባህርን፥ መድፈር፥ ነው፥ ከዚያም፥ የኢትዮጵያ፥ ከፍታ፥ ነው።

Posted: 17 May 2022, 23:22
by Axumezana
Axumezana wrote:
15 May 2022, 23:01
መሞት የሚፈልግ ሰው ካለ ለቀይ ባሕር ሊሞት ይዘጋጅ። አሁን ፈረንጆቹ ስለ የትግራይ መታነቅ ያወራሉ፤ ትግራይ የታነቀችው ለአጭር ግዜ ነው፤ ኢትዮጵያ ግን ለ፴ ዓመት ታንቃ የተነፈሰ ፈረንጅ የለም - ጠ/ሚ አቢይ








[/quote]

Re: አባይን፥ ደፍረናል፥የቀረን፥ ቀይ፥ ባህርን፥ መድፈር፥ ነው፥ ከዚያም፥ የኢትዮጵያ፥ ከፍታ፥ ነው።

Posted: 18 May 2022, 05:11
by Meleket
Meleket wrote:
28 Apr 2022, 04:17
ወዳጃችን Axumezana ቀይ ባሕር እኮ ከተደፈረ ቆዬ በጀግኖቹ የኤርትራ የባህር ኃይል ኣባላት! :mrgreen:

ቀይ ባሕርን የደፈረው አካል ውቃዉን ናደዉን በጥስን ገስጥን የደፈረ ኃይል ነው፤ ቀይ ባሕርን የደፈረው ኃይል ደደቢትን፡ መቐለን፡ ሽሬን፡ ኣዅሱምን፡ ሑመራን፣ ወልቃይትን፣ አራትኪሎንም ጭምር የደፈው ኤርትራዊ የነፃነትና የሓርነት ኃይል ነው፡ እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፣ በኤርትራዊ ጭዋነት ኵራትና ትህትናም ጭምር! ውሸት የሚል አካል ካለ ያለፉትን 50-60 ዓመታት ታሪክ ይመርምር።
:mrgreen:
Axumezana wrote:
25 Apr 2022, 23:14
. . . ቀይ፥ ባሕርንስ፥ ማን፥ ይደፍር፥ ይሆን?
Axumezana wrote:
17 May 2022, 23:22
አባይን፥ ደፍረናል፥የቀረን፥ ቀይ፥ ባህርን፥ መድፈር፥ ነው፥ . . .

Re: አባይን፥ ደፍረናል፥የቀረን፥ ቀይ፥ ባህርን፥ መድፈር፥ ነው፥ ከዚያም፥ የኢትዮጵያ፥ ከፍታ፥ ነው።

Posted: 18 May 2022, 09:06
by Axumezana
መልሱ፥ ቀላል፥ ነው፥ታሪክን፥ መመርመር፥ነው። መፍትሔውም፥ በእጃችን፥ነው። ገንዘብ፥ ካለ፥ በሰማይ፥ መንገድ፥ አለ። ሰላም፥ያልገዛውም፥ ሀይል፥ይገዛዋል።