Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ኤርትራ ወያኔ ሊወረኝ ስለሆነ ድረሱልኝ ብላ ተማፀነች

Posted: 17 May 2022, 21:33
by Thomas H
የወያኔ አላማ ኤርትራን ማንበርከክ እና የባህር በር ያላት ታላቋን ትግራይ መመስረት ነው ሲል የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል ገለፀ
ከ Game Over ወደ ወያኔ ሊወረኝ ነው።




Re: ሰበር ዜና : ኤርትራ ወያኔ ሊወረኝ ስለሆነ ድረሱልኝ ብላ ተማፀነች

Posted: 17 May 2022, 21:45
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:




Re: ሰበር ዜና : ኤርትራ ወያኔ ሊወረኝ ስለሆነ ድረሱልኝ ብላ ተማፀነች

Posted: 17 May 2022, 21:47
by Axumezana
Axumezana wrote:
15 May 2022, 23:01
መሞት የሚፈልግ ሰው ካለ ለቀይ ባሕር ሊሞት ይዘጋጅ። አሁን ፈረንጆቹ ስለ የትግራይ መታነቅ ያወራሉ፤ ትግራይ የታነቀችው ለአጭር ግዜ ነው፤ ኢትዮጵያ ግን ለ፴ ዓመት ታንቃ የተነፈሰ ፈረንጅ የለም - ጠ/ሚ አቢይ








[/quote]