Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

ድፊት "still ER’s yeMariam Telat" as described by Selam

Post by Educator » 17 May 2022, 08:54




Horus wrote:
17 May 2022, 01:33
eden,
እኔኮ አንጎል ያለኝ፣ አይምሮ ያለኝ፣ አይኔ ፐርሲቭ የሚያደርገውን ፋክ ፕሮሴስ አድርጌ ከሪያሊቲ ጋር የምጓዝ፣ በሪያሊቲ የምመራ ኢንተለጀንት ፍጡር እንጂ አንድ ቆርቆሮ የሆነ ሰው አምኜ የምኖር ግብዝ አይደለሁም። እነንተ አንድን ሰው እንደ ጣኦት የማምለክ መብታችሁ የተከበረ ነው ። እኔ አቢይ ጫካ ገብቶ የትግሬ ሽፍታ ሲዋጋ ለእኔ ኢንተለጀንስ ፋክት ነው። ያ ላንተ ፕሮፓጋንዳ ከሆነ ያ ያንተ አንጎል ነው ፣ እኔ አያገባኝም ! እኔ በፍጹም የፕሮፓጋንዳ ሰለባ አልነብርኩም፣ ሆኜም አላቅም ። አቢይ ሲጀግን ጀግና እላዋለሁ። ሲከሽፍ ኮሾ እለዋለሁ! አንተ የምታመልከው አምላክ መሪ ካለህ ያ ያንተ ችግር ነው ። እኔ የማመልከው መሪ የለም። እኔ በፋክት የምለካው መሪ ሰው የሰው ፍጡር ነው ያለው!! እኔ የማንም የ3ኛ አለም ድዊብ ሰሜተኛ የዲክታተሮች አሽንጉሊት ዲሁማናይዘድ ኤሊኔትድ የሆንኩ የዴሚጎድስ አምላኪ ዞምቢ አይደለሁም!!! እራስክን መርመር!!!