Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?

Post by Assegid S. » 19 May 2022, 18:06

Horus wrote:
19 May 2022, 13:15
"ሳይኮሎጂ ቦታ አለው። ሃሳብ ቦታ አለው ። ፖለቲካን የሚገዛው ህሳቤ ግን የሰዎች ቁሳቂ ጥቅምና የሃይል ሚዛን፣ የሃይል ዳይናሚክስ ነው። አቢይ በፖዘቲቭ ስብከት የፖለቲካ ትግል ሊፈታ ይሞክራል! አይሰራም ።"
Thank you Horus. That is well said!


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?

Post by Horus » 22 Jun 2022, 23:49

እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ ክቡር አርቲስት ቴዲ አፍሮ በአቢይ መንግስትና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ያስተላለፈው ብይን ለጆሮዬ ሙዚቃ ፣ ለህሊናዬ ምስክር ሆኖኛል ። ከዛሬ ጀምሬ ለጥቂት ቀናት ስለ ጎሳ ፖለቲካና ስለአቢይ ውል አልባ ዥዋዥዌ እዚህ ፎረም ላይ የለጥፍኳቸውን ጥቂት አስተያየቶች ለትውስታ እመልሳቸኋለሁ ።

ይህን ያልኩት የዛሬ 5 ሳምንት በሜይ 16 2022 ነበር።

Post Reply