Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኮረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም።

Post by Abere » 16 May 2022, 14:15

ረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም

1) የበተለይ የኮረም እና አላማጣ ህዝብ የወልቃይት ሁመራ ያህል ጽናት ባለማሳየቱ። ይህ ሲባል በጽናት ስለ አማራነታቸው ከመታገል ጎን የኦነግ እና የትህነግ ስውር የመከፋፈል ፕሮፓጋንዳ በመሆን የማማለያ ተስፋ የዞንነት ፍላጎት ስለ ዋጀጁ። ጉጉታም ሰው አንድ ነገር መያዝ አይችልም። ሁሉንም የዱር ጅግራ ወይም ቆቅ እይዛለሁ የማለት ከንቱ ልፋት ነው።

2) ኮረም አላማጣ እጅግ አመቺ ጥርጊያ መንገድ ላይ በመሆናቸው በተለያየ መልኩ ሰርጎ ገብ ወያኔዎች ከልክ በላይ የደረጁበት ለጊዜው ብርቱ መስዋዕት ባለመክፈል ወያኔን በስልት ለማንበርከክ የሚል ስሌት ሊኖር በመቻሉ።

3) የፌደራል መንግስቱን የሚመራው ኦሮሙማ ብልጽግና እነኝህን ቦታዎች ለወያኔ በስጦታ በማቅረብ ለመደራደር በማሰቡ፡ የኮረም አላማጣ አማራ ፋኖዎች እንደ ሁመራ ወልቃይት እንዳይጠናከሩ ስለሚፈልግ። መቸም ስለ ዋጃ የሚያቅ ሰው እጅግ ነው የሚያሳፍረው ዋጃ ትግሬ ነው ብሎ ሲጠራ። ዋጃ ጥርት ያለ የወሎዬ አማርኛ የሚነገር ህዝብ ነው፤አላማጣ 95% አማራ ነው።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ኮረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም።

Post by Za-Ilmaknun » 16 May 2022, 14:31

3) የፌደራል መንግስቱን የሚመራው ኦሮሙማ ብልጽግና እነኝህን ቦታዎች ለወያኔ በስጦታ በማቅረብ ለመደራደር በማሰቡ፡ የኮረም አላማጣ አማራ ፋኖዎች እንደ ሁመራ ወልቃይት እንዳይጠናከሩ ስለሚፈልግ። መቸም ስለ ዋጃ የሚያቅ ሰው እጅግ ነው የሚያሳፍረው ዋጃ ትግሬ ነው ብሎ ሲጠራ። ዋጃ ጥርት ያለ የወሎዬ አማርኛ የሚነገር ህዝብ ነው፤አላማጣ 95% አማራ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኮረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም።

Post by Abere » 16 May 2022, 14:45

@Za-Ilmaknun
ይህ ለኮረም አላማጣ እና ዋጃ ራያ አማራዎች ከፍተኛ የታሪክ ልብ ስብራት ሁኖ ይቀርባቸዋል። የእነኝህ አካባቢ ሰዎች እኮ ምናቸው ትግሬ ትግሬ አይሸትም። ጥርት ያሉ ወሎየዎች ናቸው። አማርኛቸው እራሱ ድንቅ አማርኛ። ራያን ከወሎ ነጥቆ ትግሬ ነህ ማለት እጅግ ከፍተኛ የታሪክ ሸፍጥ ነው። የስንዴ ፍሬን የገብስ ፍሬ ነህ እንደ መናገር ነው። ከካሳ ምርጫ ወይም አጼ ዮሀንስ ጋር እንድሁ እንደ ተዋጉ ነው ዘመናቸው ያስጨረሷቸ ግብር ለማስገበት ተቸገርው ነው የኖሩት። በጣም የሚያሳፍረው ለእንግሊዝ ንግስት እባክወዎት መሳርያ ላኩልኝ ሃይመኖት የሌለው አረመኔ ጋላ ጋር እየተዋጋሁ ነው ብለው እስከ መማጸን ደርሰዋል። አንድዳንድ ታሪክ ጸሀፍቶች እንደሚሉት ሱደን ድርቡሽ ገለባት ጦረነት ጊዜ ራያዎች ከድተው ከኋላ እንደ መቷቸው እና ድርቡሾች በድናቸውን እንደማረኩ ይናገራሉ። የድሮ መሪዎች አሟሟት እጅግ ሚስጥራዊ ነው።

የኮረም አላማጣ እና ዋጃ አማራ አሻፈረኝ ማለት አለብት። ተመቻችቶ በኦሮሙማ መንግስት የሞት ፍርድ ለትውልደ ትውልድ ሲፈረድበት ቁጭ ብሎ መመልከት የለበትም። እንደ ሁመራ እና ወልቃይት መታገል አለበት። ነጻነት በነጻ አይገኝ፤ በልመናም አይገኝም። በእራሱ እርስት ላይ ከአድዋ እና አክሱም መሬት አልባ ሰው እየመጣ ይሰፍርልታል - ውጤቱ ይህ ነው። ከትግሬ የሚጠቀመው አንዳች ነገር የለም - የትግሬ ሰፋሪ መብልሆት ከመሆን በስተቀር። ማጨብጨቡ ትቶ እንደ ወልቃይቶች እልህ ይግባው።
Za-Ilmaknun wrote:
16 May 2022, 14:31

Post Reply