Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Peaceful transition of power, lesson to HGDEF and PP

Post by eden » 16 May 2022, 08:24

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Peaceful transition of power, lesson to HGDEF and PP

Post by Zmeselo » 16 May 2022, 10:15

We already have peace, you pos. After ur beggar regime's demise, we'll prosper!

eden wrote:
16 May 2022, 08:24

kerenite
Member
Posts: 4441
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: Peaceful transition of power, lesson to HGDEF and PP

Post by kerenite » 16 May 2022, 14:44

eden wrote:
16 May 2022, 08:24
Congratulations to our somali brothers and sisters. They have now another democraticallly elected president for the next four years.

The newly elected president is academically an MA degree holder from a prominent Indian university and politically, unlike his predecessor formajo he ain't an Ethiopian or any other country fan in the horn of africa.

Again, I congratulate the somalis for the fair and free election which they conducted in their country.

As to you gwal tigray, the somalis hate you weyannes more than they hate other abyssinians while you have massacred thousands of them in cold blood.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Peaceful transition of power, lesson to HGDEF and PP

Post by Ethoash » 16 May 2022, 15:13

Zmeselo wrote:
16 May 2022, 10:15
We already have peace, you pos. After ur beggar regime's demise, we'll prosper!

አቶ ዘመለስ

እንደአንተ አይነቱን ሰው አስተሳሰብ ሳይ ኤርትራ ምንም ተስፋ እንደሌላት በማስብ ፣ በኤርትራ ላይ ተስፋ እቆርጣለሁኝ።

እስቲ ያልከውን በጥሞና ተመልከት፣ ትግሬዎችን ለመቅበር ትፈልጋለህ ። በነሱም ሬሳ ላይ ኤርትራን ለመገንባት ትፈልጋለህ። አሁን የሚቀጥለው ጥያቄ ትግሬዎች አንተ ስትቀብራቸው እጃቸውን አጣምረው ይቀመጣሉ ወይ።

ትናንት፣ ከፋኖዎች ከፈደራል፣ ከሱማሌዎች፣ ከጋሎች፣ ከዶርዜዎች ፣ ከተባበሩት እመሬቶች፣ ከቱርኪ ፣ ከራሽያና ከቻይና ጋራ ሆናቹሁ ለወራት ያህል አሽንፋቹዋት ነበር ። ግን ዛሬ ዶክተር አብይ ጦርነት አንገሽግሾታል ጋሎችም የነቁ ይመስላል በዚ ላይ በራሳቸው ጦርነት ተጠምደዋል። ዶርዜዎችም መሳሪያቹሁን ለትግሬዎች ከማስረከብ ይልቅ ምንም አይጠቅሙዋቹሁም ። ፋኖ ብቻ ነው የቀራቹሁ እነሱም ጦርነት ይፈራሉ ዘፈኑንና ፉከራውን ካሉ በቂያቸው ነው። ታድያ በምን ሒሳብ ነው ወርቃሞቹን የምታሽንፋቸው።

በዚህ ላይ አሜሪካ ተጣልተዋቹዋል ፣ ስለዚህ ወራቃማዎቹ ስራዊቶች አስመራ እንዳይመጡ መማፀኑን ትተህ ሌላ ጦርነት ቁማር ውስጥ መግባት ህና እንድምታሽንፍ መቶ በመቶ እርግጠኝ መሆንህ አንድ ቁማርተኛ ጎደኛዬ ዛሬ ታይቶኛል ቁማር እንደምበላ ፣ ስለዚህ ካዚኖ መሄዴ ነው ሲለኝ ። ታድያ እንደምትበላ ከታየህ ለምን አሁኑኑ የደስ ደስ ትንሽ ገንዘብ አናጠፋም አልኩት ታድያ ቁማርተኛው ገብቶት ሳቀ። መቶ በመቶ እንደማያሽንፍ ልቡ ግብቶታል ግን ለጭንቅላቱ ላለመንገር ግድ የለም የክራይ ቤቱን ገንዘብ እንብላ እንሂድ ቁማር ቤት ይለዋል የራሱን ጭንቅላት። እራሱን በራሱ ሲያታልል። ግን ተበልቶ ሲመጣ ያው ማልቀስ ነው። ይህንን ቁማርተኛ ሞኝ ነው ካልክ ። ታድያ አንተ ከሱ በምን ተለየህ ጦርነት ቁማር ነው። በምን አውቀህ ነው ትግሬዎችን እንደምተደመስ ስ ሁሉን እንቁላልህን በትግሬዎች መደመስ ስ ላይ ያስቀመጥከው። ለእራት ስትጠብቃቸው እነሱ ለቁርስ ቢያረጉህስ።

it is አድካሚ ነው እንደአንት ያሉትን የኤርትራ አጋሜዎችን መምክር። ግን ችግር ይመክርሀል። አርፎ መቀመጥ እያለ። ያንን የስላሳ አመት ጦርነት ዋጋ ለማሳጣት ጦርነት ከትግሬ ጀመራቹ ማቆምያው ። ወይ ኤርትራ መቀሌን ስትቆጣጠር ነው ። ወይ ወርቃማዎቹ አስመራን ሲቆጣጠሩ ነው። በአሜሪካ እርዳታና በ ወርቃማዎቹ ጅግንነት የአስመራ ቀኑዋ የተቆጠረ ነው። ከአንድ ሐሙስ አያልፍም ። ብቻ ደህና ስንብት። ምን አለኝ በል። ማንም አነገረኝም እንዳትል። አንተ ከአቶ ሲጋራ ት ሻላለህ ብዬ ነው ይህችን ትንሽ ግዜ የስጠሁህ።

ትግሬዎች የሚያሽንፉ ከሆን አንተ ምን ያገባሀል ካልከኝ ጦርነት ለሁለቱም ሕዝብ አይጠቅምም ። ሁለቱም አርፈው ቢቀመጡ ኖሮ ጥሩ ነበር ። አንዱ እንቢ ካለ እንግዲህ መጨረሻውን ቁጭ ብሎ ማየት ነው።

Digital Weyane
Member+
Posts: 8405
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Peaceful transition of power, lesson to HGDEF and PP

Post by Digital Weyane » 16 May 2022, 15:49

ኢሳያስ በ peaceful transition መንገድ ሥልጣኑን ለወያኔ ኡንዲያስረክብ በተጠየቀበት ጊዜ የሰጠውን ምላሽ ጁንታ ዎገኖቼን ግራ አጋብቷል። :roll: :roll:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Peaceful transition of power, lesson to HGDEF and PP

Post by Zmeselo » 16 May 2022, 17:38

Forget, the super- fantasy ERITREA!

You know your peeps have started cannibalising each other, right?
:lol: :lol: :lol: :lol:

Ethoash wrote:
16 May 2022, 15:13
Zmeselo wrote:
16 May 2022, 10:15
We already have peace, you pos. After ur beggar regime's demise, we'll prosper!

አቶ ዘመለስ

እንደአንተ አይነቱን ሰው አስተሳሰብ ሳይ ኤርትራ ምንም ተስፋ እንደሌላት በማስብ ፣ በኤርትራ ላይ ተስፋ እቆርጣለሁኝ።

እስቲ ያልከውን በጥሞና ተመልከት፣ ትግሬዎችን ለመቅበር ትፈልጋለህ ። በነሱም ሬሳ ላይ ኤርትራን ለመገንባት ትፈልጋለህ። አሁን የሚቀጥለው ጥያቄ ትግሬዎች አንተ ስትቀብራቸው እጃቸውን አጣምረው ይቀመጣሉ ወይ።

ትናንት፣ ከፋኖዎች ከፈደራል፣ ከሱማሌዎች፣ ከጋሎች፣ ከዶርዜዎች ፣ ከተባበሩት እመሬቶች፣ ከቱርኪ ፣ ከራሽያና ከቻይና ጋራ ሆናቹሁ ለወራት ያህል አሽንፋቹዋት ነበር ። ግን ዛሬ ዶክተር አብይ ጦርነት አንገሽግሾታል ጋሎችም የነቁ ይመስላል በዚ ላይ በራሳቸው ጦርነት ተጠምደዋል። ዶርዜዎችም መሳሪያቹሁን ለትግሬዎች ከማስረከብ ይልቅ ምንም አይጠቅሙዋቹሁም ። ፋኖ ብቻ ነው የቀራቹሁ እነሱም ጦርነት ይፈራሉ ዘፈኑንና ፉከራውን ካሉ በቂያቸው ነው። ታድያ በምን ሒሳብ ነው ወርቃሞቹን የምታሽንፋቸው።

በዚህ ላይ አሜሪካ ተጣልተዋቹዋል ፣ ስለዚህ ወራቃማዎቹ ስራዊቶች አስመራ እንዳይመጡ መማፀኑን ትተህ ሌላ ጦርነት ቁማር ውስጥ መግባት ህና እንድምታሽንፍ መቶ በመቶ እርግጠኝ መሆንህ አንድ ቁማርተኛ ጎደኛዬ ዛሬ ታይቶኛል ቁማር እንደምበላ ፣ ስለዚህ ካዚኖ መሄዴ ነው ሲለኝ ። ታድያ እንደምትበላ ከታየህ ለምን አሁኑኑ የደስ ደስ ትንሽ ገንዘብ አናጠፋም አልኩት ታድያ ቁማርተኛው ገብቶት ሳቀ። መቶ በመቶ እንደማያሽንፍ ልቡ ግብቶታል ግን ለጭንቅላቱ ላለመንገር ግድ የለም የክራይ ቤቱን ገንዘብ እንብላ እንሂድ ቁማር ቤት ይለዋል የራሱን ጭንቅላት። እራሱን በራሱ ሲያታልል። ግን ተበልቶ ሲመጣ ያው ማልቀስ ነው። ይህንን ቁማርተኛ ሞኝ ነው ካልክ ። ታድያ አንተ ከሱ በምን ተለየህ ጦርነት ቁማር ነው። በምን አውቀህ ነው ትግሬዎችን እንደምተደመስ ስ ሁሉን እንቁላልህን በትግሬዎች መደመስ ስ ላይ ያስቀመጥከው። ለእራት ስትጠብቃቸው እነሱ ለቁርስ ቢያረጉህስ።

it is አድካሚ ነው እንደአንት ያሉትን የኤርትራ አጋሜዎችን መምክር። ግን ችግር ይመክርሀል። አርፎ መቀመጥ እያለ። ያንን የስላሳ አመት ጦርነት ዋጋ ለማሳጣት ጦርነት ከትግሬ ጀመራቹ ማቆምያው ። ወይ ኤርትራ መቀሌን ስትቆጣጠር ነው ። ወይ ወርቃማዎቹ አስመራን ሲቆጣጠሩ ነው። በአሜሪካ እርዳታና በ ወርቃማዎቹ ጅግንነት የአስመራ ቀኑዋ የተቆጠረ ነው። ከአንድ ሐሙስ አያልፍም ። ብቻ ደህና ስንብት። ምን አለኝ በል። ማንም አነገረኝም እንዳትል። አንተ ከአቶ ሲጋራ ት ሻላለህ ብዬ ነው ይህችን ትንሽ ግዜ የስጠሁህ።

ትግሬዎች የሚያሽንፉ ከሆን አንተ ምን ያገባሀል ካልከኝ ጦርነት ለሁለቱም ሕዝብ አይጠቅምም ። ሁለቱም አርፈው ቢቀመጡ ኖሮ ጥሩ ነበር ። አንዱ እንቢ ካለ እንግዲህ መጨረሻውን ቁጭ ብሎ ማየት ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Peaceful transition of power, lesson to HGDEF and PP

Post by Ethoash » 16 May 2022, 17:50

ZMeles

if it is wrong for Golden national service then it must be wrong for Eritrean what say u mrs. ?

Post Reply