Re: የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ አሽከርካሪዎች በራሳቸው ፈቃድ ከግማሽ በላይ ዋጋ ጨምረዋል (አዲስ ማለዳ)
sarcasm wrote: ↑16 May 2022, 06:41
መንግሥት በተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት ገበያ ላይ የነበረውን ቁጥጥር ማንሳቱ ያመጣው መዘዝ
15 May 2022
ዳዊት ታዬ
አማራ በተሀምርም አይነሳም፣ እንኳን ዋጋ ጭማሪ አርገህበት ፣ ሚስቲንም ብትደፍርበት አይነሳም።
መንግስቱ ጨርሶታል ፣ እንኳን ነክተነው፣ በሳንጃም ብንወጋው አይነሳም፣ በጣም የሚያሳፍር ሕዝብ እኳ ነው ያለን ጦርሜዳ ሔዶ ከሞሞት ፣ ጦርሜዳ እንዳሄድ ብሎ ከመኪና ሲዘል ይሞታል።
የቀሩትም መሳሪያ እናስታጥቃለን ለወይኔ ስጥቶ ወድ ሚስቱ ይመለሳል ከዚያ ሽንፈቱን ወድ ኔ ላይ ይጥቁማል ብሎ ተናግሮ ነበር።
ትርጉሙ ዶቦ በወርቅ ሚዛን ቢሽጥም አይነሳም። ሱዳኖች ይምጡብኝ አንድ ሳንቲም በዳቦ ላይ ጨመረ ብለው ነው መሪያቸውን ያነሱት።
Re: ከጥቂት ዓመታት በፊት 380 ብር ይገዛ የነበረውን አራት ሌትር የመኪና ዘይት ሰሞኑን ከ1,800 በላይ ዋጋ ተጠይቆበታል - 374% increase!! (ሪፖርተር)
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ የነዳጅና የመኪና ዘይቶች ዋጋቸው መጨመሩ ። በመጀመሪያ ደረጃ ኢትዬዽያ በፍፅም የነዳጅ ታኪሲዎች አያስፈልጉዋትም። ሁሉም ታክሲዎች በኤሌትሪክ መኪና መለወጥ አለባቸው ወይ አዲስ ታክሲ ነፃ እና ተጨማሪ ዱጎማ በማረግ ወድ አገር ውስጥ ማስገባት ። ሁለተኛ ያሉትንም መኪና በሙሉ ወድ ኤሌትሪክ መቀየር አለባቸው።
ለሐይሌ ግ፨ስላሴ የመኪና መገጣጠሚያ ካምፓኒ የኤሌትሪክ መኪናዎችን በነፃ ታክስ አስገብቶ በፍጥነት እንዲገጣጠም ት ዛዝ ማስቀመጥ ፣ የመንግስት መኪናዎች በሙሉ፣ የታክሲ እንድስቱሪ በሙሉ መኪናቸውን በኤሌትሪክ መቀየር አለባቸው። ያሉትን የነዳጅ መኪናዎች ኬን ያና ሌላ አፍሪካ አገር መሽጥ ይቻላል።
መለስ በገነት ያኑረውና የድሬ ፣ ጁቡቲ ባቡር ሲስራ ኬ ን ያም አብራ ከኛ ጋራ ባቡር ግንባት ከዋና ከተማዋ እስከ ወድቡዋ የሚደርስ የባቡር መንገድ ስርታ ነበር ፣ ታድያ የኬን ያው ባቡር በነዳጅ ሲጠቀም የኛ ባቡር ደግሞ በውሃ መሄዱ ፣ ጭስ አልባ መሆኑ ምንም የነዳጅ ወጣ ወረድ የማያዋክበው መሆኑን ሳይ በመለስ ላይ ታላቅ እዳ እንዳለብን ተረዳሁ።