Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ እና ተላላኪው ብአደን የአማራ ፋኖን ትጥቅ አስፈታለሁ እርምጃ ኢትዮጵያን ፍጹም መንግስት አልባ የነበረችውን ሶማልያ ያደርጋታል - መቶ በመቶ።

Post by Abere » 15 May 2022, 18:04

ዐብይ አህመድ እና ተላላኪው ብአደን የአማራ ፋኖን ትጥቅ አስፈታለሁ እርምጃ ኢትዮጵያን ፍጹም መንግስት አልባ የነበረችውን ሶማልያ ያደርጋታል - መቶ በመቶ። የአማራ ህዝብ ትጥቅ በመፍታቱ የሚቀርበት እጅግ ብዙ መልካም ነገር እንጅ ምንም አይነት ፋይዳ አያገኝ። ትጥቅ ሲፈታ ሞት፤ባርነት፤ውርደት፤ የማንነት የጀርባ አጥንቱ በጥላቶቹ መሰበር። በአማራ መቃብር ላይ የጠባብ ኦነጋዊያን እና በቀጣዩ በታህታይ ሎሌነት በሚቀጥሉት አናሳ ትህነግ የጎሳ ዘውግ መመስረት ነው። አማራ ከጠላቶቹ የቀረቡለት አማራጮች በስለታሙ ወይስ በድንዝዙ ቢላዎ ባርድህ ይሻላል ነው። ይህ ጥያቄ እጅግ ግልጽ በጣም ግልጽ በመሆኑ ማናቸውን የቢላዎ አይነት መቀበል ሳይሆን መስበር መሰባበር ነው - ቢላዋው ሲሰበር አማራጮቹ አብረው ይሰበራሉ። ይህ አግባብ የሌለው ጥያቄ ካልተሰረዘ አማራ በቅድምያ ያማንኛውን ቢላዋ መስበር አለበት? 1) የከበበውን የኦሮሙማ መከላከያ ሰራዊት(ENDF)? 2) መቀመጫውን ባህር ዳር ያደረገው ጥምር የኦሮሙማ እና የወያኔ ልዑክ ብአደን? 3) አማራ ማህበር ያልገባበት የፌደራል ተብየው የውሸት መንግስት?

ጅብ ከሚበላህ ጅብ በልተህ ተቀደስ። እስከ ክረምት ተጋባት ዘጠኝ ወር በጋ አስጠብቆ ወያኔ ጦርነት እንድ ከፍት ምክር እና ፋኖ እንድታሰር አመራር ይሰጠው ወዳጅህ ሳይሆ አራጅህ ነው።