Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1581
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ዓቢይ አህመድ፥ በተመስገን ጥሩነህ፥ አገኘሁ ተሻገርና፥ በጄነራል አበባው በኩል፤ ትጥቅ በማስፈታት ስም፥ የአማራ ፋኖዎችን በአሁኑ ሰዓት እያሠረና እየገደለ ነው። የአማራ ሕዝብ ሊያስቆመው ይገ

Post by EwnetYashenifal » 15 May 2022, 16:30

ዓቢይ አህመድ፥ በተመስገን ጥሩነህ፥ አገኘሁ ተሻገርና፥ በጄነራል አበባው በኩል፤ ትጥቅ በማስፈታት ስም፥ የአማራ ፋኖዎችን በአሁኑ ሰዓት እያሠረና እየገደለ ነው። የኢትዮጵያና የአማራ ሕዝብ ሊያስቆመው ይገባል።

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ዓቢይ አህመድ፥ በተመስገን ጥሩነህ፥ አገኘሁ ተሻገርና፥ በጄነራል አበባው በኩል፤ ትጥቅ በማስፈታት ስም፥ የአማራ ፋኖዎችን በአሁኑ ሰዓት እያሠረና እየገደለ ነው። የአማራ ሕዝብ ሊያስቆመ

Post by eden » 20 May 2022, 11:41

ብአዴን ብልፅግና ከፍተኛ አመራር ውስጥ ሁለት አንጃ አለ፣ ከአብይ ጋር የተለጠፈ አለ፣ ከኢሳያስ ጋር የተለጠፈ አለ። ይህ ነው የችግሩ ምንጭ። አብይና ኢሳያስ አንድ በነበሩ ግዜ ወይም አንድ ነን ብለው ባስመሰሉ ግዜ፣ ይህ ጉዳይ አልነበረም።

የብአዴን ብልፅግና ውስጣዊ ብጥብጡ፣ ህዝቡን የባሰ ቀውስ ውስጥ ይከተዋል። ሁለቱ አንጃዎች ከተነጋገሩ፣ መፍትሄው ቀላል ይሆናል።

እንደያኔው፣ ለወያኔ የሚሰሩ አመራሮችም አሉ።

ፋኖን መደገፍ ወይም መቀየር ወይም ማምከን፣ የወያኔ፣ የህግደፍ ወይም የኦህዴድ ወይም የዚና የዛ ትግሬ ወይም የኦሮሞ ጉዳይ አይደለም፣ ፋኖ የወጣበት ህብረተሰብ ጉዳይ እንጂ ።

ብአዴን፣ ለወያኔ፣ ህግደፍ ወይ ኦህዴድ ወዶ መደፋቱን ትቶ፣ የራሱን የውስጥ የቤት ስራ ይስራ። ጌታዎችን መቀያየር፣ ጥፋቱ፣ እመራዋለው ለሚለው ህዝብ ብቻ ሳይሆን፣ ለሁሉም ህዝብ ነው።

አንጃዎቹ ልዩነታቸውን ወደህዝቡ አውርደው፣ ህዝብ የሚለውን ይስሙ። የውጭ ድጋፍ አይጠቅምም፣ ያጨራርሳል እንጂ።

ወያኔ፣ ህግደፍ ወይም ኦህዴድ ለአማራ አይደለም፣ ለመጡበት የትግሬ ወይም ኦሮሞ ህዝባቸው በጅተዋል? ታድያ፣ መለጠፉ ምን ፋይዳ ...

Post Reply