Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Rip-off & Unethical! The new Burger King at Bole Airport is charging over $15 for One Whopper!

Post by Ethoash » 16 May 2022, 15:42

አቶ ተማሪ

በጣም ነው ያሳቀኽኝ ፣ አዋ ምንም ነገር ቦሌ ኤር ፖርት ውስጥ ሲሽጥ ወድ ነው። ይህ ምን አይነት ማናጀመንት እንደሆን አላውቅም ከድሮ በደርግ ዘመንም የነበረ ነገር ነው። እጥረ ስላለ እነሱ በብዛት መሽጥ አይደለም የሚፈልጉት ትንሽ ሽጠው ብዙ ማትረፍ ነው። ብዙ ላቅረብ ቢሉም ብዙ የሚጎደል ነገር አለ። ሱካር በብዛት ማግኘት አይችሉም ምንም ነገር በብዛት ከፈለጉ ማግኘት አይችሉም ወይ ጣጣው ብዙ ነው ስለዚህ በትንሹ ስርተው ትልቅ ትርፍ ማግኘት ነው ዜዴያቸው። ለምን ብትል ኤርፖርት ወስጥ ሞኖፖሊ ናቸው ማንም በርገር መጥቶ አይወዳደራቸው ስለዚህ ስልሳ ዶላር ቢሉስ ማን ይክለክላቸው ነበር።

እንደዚህ ዎጋ መቆለል ጉዳቱ ታድያ ብዙ የውጭ ሐገር ስዎች የበርገር ኪንግ ዋጋ ያውቁታል ። ለምሳሌ ከሕንድና ከፓኪስታን የሚመጡ ዋጋው ከሶስት ዶላር አይበልጥም ወዱ ስድስት ዶላር ነው ታድያ አንተ አስራ አምስት ዶላር ስትል ይነቁብሀል። እኔ በልጅነቴ ሰው ለመሽኘት ቦሎ ሄጄ ፖፖሊኖ በጣም ስለምወድ ከቦሌ ቡና ቤት ለመግዛት ፈልጌ በጣም ወድ ስለሚሆንብኝ ከውጭ ሳወዳድረው ትቼ እመጣ ነበር መሆን የነበረበት ማስወደዱን ያስወዱት ግን አይን ያወጣ መሆን የለበትም ።

እዚህ ነጮች አገርም አየር መንገዶቸው ውስጥ ያለው ምግብ ከወጩ በጣም ወድ ነው። ለምን ብትል ክራዩ ወድ ስለሆነ። ማክኖናልድም ሁሉ ቦታ ዋጋቸው አንድ አይደለም በሳንቲም ድረጃ ልዩነት አለው ለምን ብትል ክራዩን መስረት ያረገ ነው። ገጠር ላይ ያለ ማክዶናልና ከተማ መሐል ላይ ያለ ማክዶናላል ዋጋው አንድ አይደለም እንዳልኩክ ምንም አትነቃባቸውም በሳንቲም ድረጃ ስለሆነ ልዩነቱ ግን ልዩነት አለው።

እኔ ግን ኢትዬዽያ ውስጥ ኤርፖርት ውስጥ እንደውም ርካሽ መሆን አለበት ባይ ነኝ። ብዙ ዶላር ክማግኘታችን ጥሩ ስም እንዲኖረን ያረግል ሁሉ ነገር በጣም መርከስ አለበት ምንም ታክስም መክፈል የለባቸውም።

እኔ ስለበርገር ሲነሳ ዋጋው ላይ ከመጭሀችን በፊት ጥቂት ማወቅ ያለብን ነገሮች አሉ። በርገር ኪንግን ለማስገባት ብዙ ወጪዎች ስላሉ ያንን ለማካካስ ዋጋው ያንን ማንፀባረቅ አለበት። በሁለተኛ ደርጃ ብርቅዬም ስለሆነ ዋጋው ከፍ ቢል ሕዝቡ በደስታ ይመገባል ብርቅዬነቱ እስከሚጠፋ ድረስ። አንዴ ሁሉም አንድ ዙር ከተዳረስ በኋላ ዋጋ ላይ መነጫነጭ ይጀምራል እንዳልኩት የዋጋ ወድነቱ የሚለካው በሕዝቡ ምላሽ ላይ ነው ፣ ስልፉ ሲጠፋና ገበያው ሲመናመን ዋጋው መቀነስ አለባቸው ግዜውን ጠብቀው ይመጣል።

ስለብርቄነቱ። ለምሳሌ አንድ ወጣት የአሜሪካንን በርገር ለመብላት አሜሪካ መምጣት አለበት ። ክዚህ ሁሉ በአስራ አምስት ዶላር ቢቀምስው የተሻለ ይመስለኛል። አዋ ለአንተ ሁሌ ለምታገኘው ምንም አይመስልህም ግን ታስታውሳለህ የመጀመሪያህን ቢግ ማክን የበላህ እለት ። ምን ተስማህ እኔ በጣም ነበር የጣፈጠኝ በዚህ አለም እንደዚያ አይነት በርገር ቀምሼም አላውቅም ነው ያልኩት ግን አንዴ ከተላመድከው በኋላ እንጅራ እና ወጥ ይሆናል

ምህራፍ ሁለትን እያፀፍኩ ነው ይቀጥላል ።


Burger King The packaging lists the Whopper ingredients as “100% flame-grilled beef, tomatoes, lettuce, mayo, ketchup, pickles, onions and a sesame seed bun

1.100% flame-grilled beef...የኢትዬዽያ በሬዎች በኦርጋኒክ ተጠብቀው ካደጉ ስጋቸው በጣም ጣፋጭ ስለሆነ ለመላው አፍሪካ ከኛ ነበር ስጋው የሚሄደው እና በጣም መታስብ ያለበት ስራ ነው።

2.tomatoes, ይህንን ዘመናዊ ገበሬዎች በትምህርትና በግሪን ሐውስ ይህንን ሽንኩት ቢያመርቱ

3. lettuce, ይህንን ዘመናዊ ገበሬዎች በትምህርትና በግሪን ሐውስ ይህንን ሽንኩት ቢያመርቱ

4.mayo, Main ingredients: Oil, egg yolk, and vinegar or lemon.

5.ketchup, i don't think we make this for now but Ethiopian hot sauce and etc we can make

6 pickles, ይህንን ዘመናዊ ገበሬዎች በትምህርትና በግሪን ሐውስ ይህንን ሽንኩት ቢያመርቱ

7.onions ይህንን ዘመናዊ ገበሬዎች በትምህርትና በግሪን ሐውስ ይህንን ሽንኩት ቢያመርቱ

8. and a sesame seed bun ይህንን ፤ አላሙዲ ዳቦ ቤት በት ዛዝ ቢስራ

9.cheese this also can be sourced locally

supply local ingredients the price will drop and we make most of the money most American big mac source their meet from Australia even so they r located in Africa or in Arab countries so we can't be fooled otherwise all the dollars they bringing in will come out when they buy meat ..

another benefits is the Ethiopian will see how the Burger king use machine to make burger and will copy the technology or import the technology to make their own fast እንጀራ በወጥ በፍጥነት ለማቅረብ ።ይህ ተሞክሮዋቸው .እንጀራ በወጥ ፈጣን ምግብ አይሆንም ለምትሉ ። taco bell መመልከት ብቻ ይበቃል

ልክ እንደ taco bell እንጅራና ወጥ በማዘጋጀት ለበይወ ባፋጣኝ ማቅረብ ይጀመራል። once this idea introduce everyone will follow .. i wish they r copywriter for what i am doing now...



look this Unique SHAWARMA Technique!! i am most interested in packaging .. እንዴት አርጎ ምግቡን በወረቀት ጠቅልሎ እንደሚሽጥ ተመልከቱ ታድያ እኛም እንጀራ ላይ ጥብሱን ፣ ክትፎውን ፣ ሽሮውን፣ ምስርክኩን አርገን ጠቅለል አርገን ሳንዱች እናወጣለታለን ማለት ነው እንዳይፈታ በወረቀት ወይም ውሃ የማያሳልፍ ወረቀት ጠቅልለን ስንስጠ በላተኛው ልክ እንደሽወርማ ቀስ እያለ ይበላል ማለት ነው ፍጣን የእንጀራ ሳንዱች ተፈጠረ ማለት ነው ። እንደተለመደው ይህንን አሳቤን ቀሙና እኔ ፈጠርኩት በሉ ። ለብዙ ፈጠራዬ ምስጋና የስጠኝ ማንም የለም ግን ብርቱበት ። ካዋጣቹሁና ከጠቀማቹህ እኔ በናንተ ዘና በጣም ደስተኛ ነኝ።


Post Reply