-
- Senior Member+
- Posts: 30856
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
የኦሮሞ ተገንጣዮች አዲስ አበቤን ብዙ ባይነካኩት ይሻላቸዋል! ይህ ሁሉ ሲሆን ያዳነችና አቢይ ዝምታ ለምን?
ይህን የመሿለኪያ ት/ቤት ክስተት ተመልከቱ !
-
- Member+
- Posts: 6325
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: የኦሮሞ ተገንጣዮች አዲስ አበቤን ብዙ ባይነካኩት ይሻላቸዋል! ይህ ሁሉ ሲሆን ያዳነችና አቢይ ዝምታ ለምን?
የተደበቀው ኢትዮጵያን የማፈራረስ እና ደቡብን የጠቀለለ ኦሮሚያ የሚባል ሀገር ለመመስረት እንደሚሰሩ አዲስ አበባ የምታጋልጣቸው ምድር ነች።