Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

አባቱና እናቱ አማርኛ አይችሉም። እሱ ራሱ አማርኛ ሲያወራ የሻዕብያ ካድሬው የDigital Weyane አማርኛ ነው። እሱ ማነው?

Post by sarcasm » 15 May 2022, 13:26

በነገራቹ ላይ የ ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱ እናቱም አባቱም ትግራዋይ ሲሆኑ ጆሯቸዉን ብትቆርጡዋቸዉ አማርኛ አይሰሙም 😄
እሱ ራሱ አማርኛ ሲያወራ እየተኮላተፈ ነዉ።
አማራ የሆነዉ ጥሩ የኦርቶዶክስ አማኝ መሆን ፈልጎ ነዉ 😄 በእንደዚ አይነት ተረት ተረት ስንቱ ማንነቱን ጥሎ ኦርቶማራ እንደሆነ ቤት ይቁጠረዉ።

Please wait, video is loading...


የኮለኔል ደመቀ ዘዉዱ ወላጅ አባት አቶ ዘዉዱ ልጃቸዉ አማራ ነኝ ማለቱን በሰማን ጊዜ እጅግ በጣም ባጣም ተገርመን ነበር ይላሉ 😄
"እኔ አባቱም እናቱም ትህራዋይ ነን። ደመቀ አማራ የሆነዉ በአባይ ወልዱ ተበሳጭቶ ነዉ። በኢንቨስትመንት እንዲያለማ የተሰጠዉን መሬት ባለማልማቱ አባይ ወልዱ መልሶ ስለቀማዉ በዛ ተናዶ አማራ ሆነ"


Please wait, video is loading...