Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Ethoash » 16 May 2022, 18:16

ጥሎብኝ ቪያንካን በጣም ነው የምወዳት፣ ከመልክ መልክ ፣ ከፀባይ ፀባይ ፣ ብልጣብልጥ ብዙ የማትናገር ስራዋን ብቻ የምት ስራ ወርቃም ትግራዊ ናት ። እንዴት ብትለኝ በትግሬውዎች ዘመን ልትጎበኝን በመጣች ግዜ ሳቃ የማታውቀው ቪያንካ የሽማኔዎችን ድር ስታድር በጣም እንዳስደስታት ፊቷ በሙሉ ያሳብቅባት ነበር።

ቪያንካ ብቻ ስሙዋ ብራንድ ስም ነው። የሱዋ ስም ያለበትን ጫማ ብዙዋች ይገዛሉ። የኢትዬዽያ መንግስትም በሱዋ ስም ብዙ መነገድ ይችላል። ቪያንካም ጫማዎን እኛ ጋ ነው ይምታስራው ሲባል ታላቅ እምነትን በኢንቨስተር ላይ ያሳድራል። ትግሬዎች ሲሄዱ ግን ሁሉ ነገር ተቀያየረ የቪያንካ አባት የአባይን ግድብ በቦንብ ምቱት አለ ዛሬ ደግሞ ልጁ ጫማዋን ይዛ ከአብይ ሀገር ወልቅ ብላ ወጣች። እንግዲህ ምን ወርደት ይመጣብናል ከዚህ በላይ። ሁሉም እየለቀቀ ይሄዳል።

የቻናው ኩፓኒያ አስታራቂ አሳብ አምጥቶ ነበር አምሳ በመቶ ኢትዬዽያ ውስጥ ልሽጥ አል ። ይህንን እልል ብሎ እንደመቀበል ሚኒስትሪው እንቢ ማለቱ ከመግረም በላይ ታላቅ ወንጅል ነው ወደ በኋላ ስለወንጅሉ አወራለሁ፣ መጀመሪያ የኢትዬዽያ መንግስት ነው ይህንን ካምፓኒ ያከስረው ። ይህ ካምፓኒ እኮ ለኢትዬዽያኖች ለመሽጥ አነበረም ጫም ድርጅቱን ኢትዬዽያ ውስጥ የከፈተው። ገና ለገና የአሜሪካንን ታክስ አመትባል እጠቀማለሁ ብሎ ነው። ታድያ ይህ የታክስ ሆሊዴ ሲነሳ በዶክተር ዝናቡ ምክን ያት ። ጫማ ድርጅቱን ያከስረው አብይ ስለሆነ በትንሹ እንኲዋን ለዚህ ማፀናኛ የጠየቀውን አምሳ በመቶ አገር ውስጥ ቢሽጥ ምን እንጎዳለን ። አዎ መሀይሙ ሚኒስተር የውጭ ሚንዛሪ እናጣለን ሊል ይችላል። ታድያ አሁን ሁሉ ምንዛሪ አጣን ፣ መቶ በመቶ ምንዛሪ አጣን ታድያ ይቱ ጋ ነው ጥቅሙ ። ጫማ ካፓኒውን ማዘጋት።

አሁን ደግሞ ምኑ ነው የሚኒስተሩ ወንጀል። የጫማው ካፓኒ አምሳ በመቶ አገር ውስጥ ልሽጥ ሲል መከልከሉ ። የአንድ ሺህ ስራቶኞችን ጉሮሮ ዘግቶዋል ማለት ነው። እነዚህ አንድ ሺህ ስራተኞች አስር ስወ በስራቸው ቢኖር አስር ሺህ ስዎችን እንደገደለ ነው እኔ የምቆጥረው ። ምን ስርተው እነዚህ ስዎች ይኑሮ አረብ አገር ለመሄድ ሕይወታቸው ከጠፋ ተጠያቂው ማነው።

እንደኔ ከሆን እነዚህ አንድ ሺህ ስራተኞች ተጠርተው ይህ ሚኒስተር ጥያቄያቸውን መመለስ አለበት። እንደኔ ከሆን በስው ሕይወት ማጥፋት መከሰስ አለብት ለም ብትሉኝ ይሄን ግዜ አምሳ በመቶ እንድፈቅድልህ ጉቦ ስጠኝ ብሎት ይሆናል ለጫማው ድርጅት። እንግዲህ አፍ አውጥቶ ባይለውም አያ በመቶ ሲለው የገባው ቻይና ጉቦ ሲስጥ አምሳ ይደረግለታል ማለት ነው ስለዚህ ሚኒስተሩ ጎቦ ባይቀበልም ፣ ጉቦ ፈልጎ እንጂ በምን ሂሳብ ነው አገር ውስጥ አት ሽጥ ብሎ የሚያባርረው። የታሉ እነዚህ ጋጤኞች።

በሁለተኛ ድረጃ ያልተማረው ሚኒስተር እኔ ሃያ በመቶ ያልኩት የውጭ ምንዛሪ እንድናገኝ ብዬ ነው። እንግዲህ ተመልከቱ ይህ የቪያንካ ጫማ ከውጭ የሚመጡትን ጫማዎችን መቶ በመቶ ካስቆመ በራሱ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አይደለም ወይ።

በሶስተኛ ድረጃ some of brand shoe made in Ethiopia like Barefoot Shoes

Our Addis & Ababa footwear is made by the people of Ethiopia through our social venture in partnership with Pittards, world leaders in leather manufacture.

some of them who say goodbye

Oliberté is a sustainable footwear company handcrafting leather boots and shoes in Canada and supporting workers rights and environmental stewardship .

Ethical Footwear in Canada: How Our Brand Gives Back ... After nearly a decade of working in Ethiopia, I was faced with the tough decision to close down

clark s

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Ethoash » 16 May 2022, 19:17

የጫማ ነገር ሲታስብ መቼም soleRebels ይታወሳል። እኔ በዚሁ ኢር ላይ ለምን በራባንሶ ላይ ለምን ልክ እንደአዲዳስ ጫማ አይስራም ብዬ ተናግሬ ነበር ከ 2005 before SoleRebels born. i am not claiming that she see my input or i am not credit myself with her success but what i am trying to say is my idea have international success hence what i am advising is very powerful if someone took it and develop it better ...

for ኢቫንካ ትራምፕ shoe company also Dr. Aiby ራሱ ስልክ ደውሎ የፈለገችውን እንደሚያረግላት ቃልገብቶ መመለስ መቻል አለበት ። በአንድ በኩል ፓርኩ ተከራይ አጥቶ ከስርን ይላሉ በሌላ በኩል የመጡትን ያባርራሉ። አሁን በጣም የሚገርመው ደግሞ ከጅማ ፓርክ መባረሩዋ ነው። የዶክተር አባይ ሐገር በስራ ፈት ተጠቅልላ ረብሻ እንዳያስነሱ ፍራ። ምክን ያቱም የጅማ ጋሎች አይናቸው ድንጋይ ይሁን ብለው አብይን እየደገፉ ያሉ ስዎች ናቸው እነሱን አስከፍቶ እነሱ ቢነሱበት የት መሄጃ ይሆረዋል ከስልጣን ቢባረርስ። ትግሬዎች ሀገራቸው ገቡ ። አብይ የት ሊሄድ ነው ጅማን አስከፍቶ።

እኔ በአንድ በኩል በጣም ድስ እያለኝ ነው። እነዚህ ክረፈፎች ቢዝነስ ማጣታቸው። ቀልል ነገር መስሎዋቸው ነበር ወይ ኢንቨስተር መሳብ። ያንን ሁሉ ያረገላቸውን ትግሬዎች ሰድበው አቅልለው ልኵው አሁን ምን ያህል ከባድ መሆኑን ተረዱት ታድያ ትግሬ ስረቀ ከሚለው ትግሬ ይግደለን አብይ ከሚያኖረን እስከሚለውጥ ድረስ ገና ይበላቸው ። ሶሪያ is coming ....welcome home Yemeni u r at home.. failed state of Ethiopia....


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Ethoash » 16 May 2022, 20:04

Sam Ebalalehu wrote:
16 May 2022, 19:32
Eden, are you saying there was no EPRF, only TPLF. That was just for show. Dear, I agree with you 100 percent.

it mean the lion share was under the golden ... hence they r the fed government but the other are governing their own state if they did not managed their own state blame themselves. in fact TPLF was fooled because they put to much time on fed government and they forget their own state.. instead of developing mama Ethiopia had they give power to galla or buda Amhara and if they keep developing mama Golden nation they would have been much better off.

look at u you care who control the politics but u don't care if the shoe company shut down and left and 1000 people become unemployed

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Sam Ebalalehu » 16 May 2022, 20:15

Ethoash, the ignorant cadre. TPLF is not federal, whatever that means. EPDRF is. Just digest this basic fact before you scribble your nonsense. TPLF spent too much time on the federal, forgetting the state you claimed. Assuming it is true that was because the fertile lands to farm are not in Tigray, but elsewhere. The attractive places in Ethiopia are located where many ethnicities happily live together. Any business wants to build factories in Awassa, but would be very reluctant to do so in Tembien.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Ethoash » 16 May 2022, 20:24

Sam Ebalalehu wrote:
16 May 2022, 20:15
Ethoash, the ignorant cadre. TPLF is not federal, whatever that means. EPDRF is. Just digest this basic fact before you scribble your nonsense. TPLF spent too much time on the federal, forgetting the state you claimed. Assuming it is true that was because the fertile lands to farm are not in Tigray, but elsewhere. The attractive places in Ethiopia are located where many ethnicities happily live together. Any business wants to build factories in Awassa, but would be very reluctant to do so in Tembien.
you need only one bus driver to drive the whole public bus.. in that bus it might be 100 passengers... that doesnt mean they drive.. the same way plane driver the captain is just one guy but he have 100 passengers .. those passenger important without them their is no job for the captain ... the captain is not by himsef he have air crew.

the ceo of apply is just one man but rule the world some way the golden one or two only needed to guide the ship of Ethiopia

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Sam Ebalalehu » 16 May 2022, 20:46

The golden you worship have been university dropouts, many of whom have not read a single book before finding an enemy in Amhara. Let alone having the capacity leading others, they have no ability to know themselves. In fact, the latter is the reason they found themselves back in Mekele. In world politics no party after thirty years of draconian rule have been shipped to the village where it came from.
They had the opportunity to grow, to learn and leap from village politics to a national one. They chose not to. Forget this “golden” nonsense. As the old lady says መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ ነው ነገሩ ። In fact, the word was coined by Meles. The way I see it that name signifies inferiority complex.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Ethoash » 17 May 2022, 10:01

Sam Ebalalehu wrote:
16 May 2022, 20:46
The golden you worship have been university dropouts, many of whom have not read a single book before finding an enemy in Amhara.

አቶ እባብ እባላለሁ፣

እኔና አንተ በስማይና ምድር ያለ እንራራቃለን በአስተሳስብ። ለምሳሌ እኔ ወስደኝ ምንም አልተማርኩም ግን በአንተ ላይ ጥምጣም እስራለሁኝ አንተ አንድ ዙር ሳታረግ። ምን አይነት ገገማ ነህ አሜሪካ ተቀምጠህ ያለተማረ የተማረ ትላለህ። ያለተማሩት ናቸው እኮ ዛሬ ትሪልዬን ዶላር ያላቸው ። እወቀት የምታገኘው ትምህርት ቤት ሄደህ ግዜህን ስላባክንክና ወረቅት ስለስጡህ አይደልም እስቲ የአማራ የተማረ ሐብታም ጥራልኝ። ምድረ ደደብ ሁሉ።

ምንድነው ያልከኝ ምኑ ይዤ ምኑን ልንገርህ በጠቃላይ መሐይም ነህ። ያልተማረ የተማረ ገገማ። መቀሌ ካልሄዱ ታድያ የት ይሂዱልህ፣ አቶ ዱላ እኮ መቀሌ አልሄደም አገሩ ነው የሄደው አማሮችም እንዲሁ ጎንደር እንጂ መቀሌ አይሄዱም ። ፕሬዘዳንት ቡሽ አባቱም ይመስለኛል ሁለቱም ቴክሳስ ነው የሄዱት ከስልጣን በኋላ ፣ ትራምፕም ኒወርክ ተመለስ፣ ኦባማም ኤል ኤ ተመለስ።። ምን አዲስ ነገር አለ ዶክተር ዝናቡም ጃማ በሻሻ እንደሚፈረጥጥ ነው የሚገባኝ

የትግሬዎች ታላቅነት እኮ አለም ነው የመስክረላቸው። ከዚያም በላይ ይስሩ ነበር የሞተ አህያ ባይጎትቱ ቡዳ አማራና ጋላ ማሌቴ ማለቴ አይደለም ከገባህ ቅኔና ስም። እኔ ትግሬዎች ይህንን ስሩ ያንን ስሩ ብዬ መከራከር ስልችቶኛል ስለዚህ እኔ ትግሬዎች የምመክራቸው ሁለተኛ የፈደራል ፖለቲካ ውስጥ እንዲሳተፉ አልፈልግም፣ ያላቸው ብቸኛ አማራጭ ትግሬን መገንባት ብቻ ነው። ኢትዬዽያንማ ስላሳ አመት ገንብተው የነሱን አገር ረስተው የተረፋቸው ስድብና ጥላቻ ነው። እኔ የሚገርመኝ ኦሮሞና ደቡቦች ናቸው ያ ሁሉ መብትና እድገት አምጥተወላቸው የተረፋቸው በደቡቦች መወጋትና ሌባ መባል ነው ። ስለዚህ ትግሬ የጨለማ መንግስት ከሆነ። በብርሃኑ መንግስት ይመሩ ። ትግሬዎች ከአሁን በኋላ ትግሬዎች ማናቸውም ቤሔር ላይ አይደርሱባቹሁም ስለዚህ ስላም ለማወረድ አማራ ከፈለገ ወልቃይትን ለቆ መወጣት አለበት። ያለበለዚያ ግን ወርቃማዎቹ ተመጣጣኝ ቅጣት ቀጥተው መሬታቸውንና የቀረባቸውን መሬት ካስመለሱ በኋላ ለሱዳንም መሬታቸውን ይመልሱላቸዋል አመራ መሬት ተርፎት ስወ ተርፎት ከተንቀለቀለ ማለቴ። ነው የያዝከውን ብላ መጀመሪያ ፣ ጎንደርን አሳድግ መጀመሪያ ወልቃይትን ከመቋመጥ በፊት። እኔ በጣም የሚገርመኝ መሬቱን በሙሉ አማሮች ወስደው ምን ልታረጉበት ነው። በፊት እኮ እናንተ ጋ ነበር ወልቃይት ለመቶ አመት እኮ አንደ ወልድባ ገዳም ነው የገነባቹሁት፣ በዚህ ላይ ወልድባ ቄሶች የአስር ቢሊዬን ሱካር ፋብሪካ እንዳይስራ ተቃወመው ነበር። ታድያ አሁን ትግሬዎች ወልቃይትን ካስመለሱ የወልድባ ቄሶች ቋታቸውን ስብስበው ወድ እናት አገራቸው ጎንደር ለመሄድ ይዘጋጁ ነው የምለው።

ደህና ስንብት። ከዚህ በላይ ምን ብመክርህ ነው ይሚገባህ አላውቅም ። ስለዚህ የሚሆነውን ቁጭ ብለን ማየት ብቻ ነው።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Sam Ebalalehu » 17 May 2022, 10:42

የሞተ አህያ ባይጎትቱ አልክ ። That is why I keep saying you guys are completely consumed by inferiority complex. There is no cure for it as far as I know.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሕወሓት ኢንደስትሪ ፓርክ ገንብቶ፤ አግባብቶ ያመጣቸው ኢንቨስተሮች እየለቀቁ ነው | "ኢቫንካ ትራምፕ" ጫማን አምራች ኩባንያ ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ለቆ ወጣ

Post by Ethoash » 17 May 2022, 10:53

Sam Ebalalehu wrote:
17 May 2022, 10:42
የሞተ አህያ ባይጎትቱ አልክ ። That is why I keep saying you guys are completely consumed by inferiority complex. There is no cure for it as far as I know.
now we are done can we talk abut Shoe,,, the government minister refused to give ኢቫንካ ትራምፕ 50% local market and we lost everything ... now what we going to do if ኢቫንካ ትራምፕ goes to her father and tell him what we did to her.. were we going to lose our Nile dam. hahahah

anyhow the minister who refused to give 50% was an Amhara who hate Dr. rain maker Abiy... so what do u think he refused do u think he want bribe

can u do one good in your life time by answering this question instead of wasting our time by talking endless politic .. did ever occurred to you this failed deal caused 1000 worker life earning or killed 10,000 poor sole ... not for me but for those poor Ethiopian can u add your voice..

Post Reply