Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Ethioscience, this if for you.

Post by Assegid S. » 15 May 2022, 09:19

ሰላም በድጋሚ Ethioscience; ኣዲስ thread ላይ መልስ ለመስጠት የፈለኩት፥ የቀድሞው post ወደ ላይ እንዳይመጣ በማሰብ ነው። ምክንያቴንም ትረዳኛለህ ብዬ አምናለሁ።

Ethioscience; ሃሳብህ ይገባኛል፤ ቀድሞ የተናገርኩትንም ሳታስበው ቀርተሀል የሚል ዕምነት ኖሮኝ አይደለም። ነገር ግን፦ "የኢትዮዽያን ሠራዊት ትላንትና ማታ እራት፣ ዛሬ ጠዋት ደግሞ ቁርስ አደረግነው" እያሉ የሚፎክሩት ቁምቡርሶች ከተጎጂዎቹ መካከል ቢሆኑ እንዲህ ነጋ ጠባ በቤተሰቦቻቸው ሞትና እምባ የሚዘፍኑ ይመስልሃል? አይደሉም! ይህ አይነት ፎቶ ፈፅሞ አይሰማቸውም! አያስደነግጣቸውም! እነዚህ፦ ከቤተሰባቸው አልፈው ዘመድ አዝማዳቸውን ሰብስበው ኣውሮፓና አሜሪካ የመሸጉ … ፍቅር-የለሽ፣ የበሉትን የኣሳማ ሥጋ ከኮረት ጥርሳቸው መካከል የሚፈነቅሉበትን ፍልጥ የሚያክል tooth-stick ሰፊ አፋቸው ላይ ቀርቅረው፣ ኣንድ ሲኒ ቡና በማዘዝ ከStarbucks ጠረፔዛ የሃሰት ወሬ የሚነዙ … እምነት-የለሾች ናቸው። ይህን የምለው ማለት ስላለብኝ እንጂ ኣንተ አታውቅም ብዬም አይደለም።

የተጎጂ ቤተሰቦች'ማ … ልጆቻቸውን በግድ የተነጠቁ እናቶች'ማ፦ "ልጄ ምን ሆና ይሆን? ልጄ የት ወድቆብኝ ይሆን? ዳግም አይኗን አየው ይሆን? አምላክ ከዚህ ረሃብና በሽታ ጥቂት ዕድሜ ሰጥቶኝ ፊቱን ለማየት ያበቃኝ ይሆን?” እያሉ ዘወትር ባዶ አንጀታቸውን ኣምላክን የሚማልዱና፤ ከዛሬ ነገ ክፉ ወሬ እሰማ ይሆን በሚል ስጋት ከረሃብ የተረፈ ስጋቸውን ጭንቀት የሚያኝከው ምስኪኖች ናቸው። ስለዚህ … ማለት የፈለኩት … we must not fall to their immoral maneuver. በረቱን ከሚያውቅ እንስሳ ላነሰ ሀገር-ካጅ … ተገቢው መልስ ንቆ መተው ነው

"እንዲህ ነን" የሚሉትን ሁሉ እንዳልሆኑ፣ "እንዲህ አደረግን" የሚሉትን ሁሉ እንዳላደረጉ እኛ ብቻ ሳይሆን እነርሱም ያውቁታል:

* መሳሪያ ግምጃ ቤት እንዲያስገባ ታዞ ባዶ እጁን የተኛ ወታደር በሴራ ገድለውና ማርከው በየከተማው እያዞሩ … "ተመልከቱ ጀግኖች ነን" ይላሉ። ያንን ወታደር ዕድሜውን ሙሉ ትግራይ ውስጥ ያስቀምጡት ይመስል። ዛሬ እንዲህ በየጎዳናው እያዞሩ እንደተዘባበቱበት፥ ነገ ወደ ትውልድ ቅዬው ሲመለስ … እርሱም ሆነ ቤተሰቡ መንገድ ግራና ቀኝ ይዞ ለሰደበው፣ ለተፋበት ማህበረሰብ ምን ዓይነት መልስ ይሰጣል የሚለውን ቀላል ሎጂክ እንኳን ማሰብ ያቃታቸው ድኩማን።

* የሀገርን ስንቅና ትጥቅ ለሃያ ሰባት ዓመታት ሲያግዙና ሲያከማቹ ከከረሙ ቦኃላ፥ ሁለት ሜትር እንኳ ያልሞላች ጨፈቃ የጨበጠን ኣርሶ-አደር ገጥመው … "የምስራቅ ኣፍሪካ ሃያላን ነን" በለው ይፎክራሉ። የወንድ ልጅ ሱሪ የሚለካው … ፈረሱም ሜዳውም እኩል ያለ አድሎ ሲቀርብና ግጥሚያውም ያለ ሴረኛ ዳኛ ሲዳኝ መሆኑ ያልገባቸው ከንቱዎች።

* ልፍስፍስ መሪ በሚያዝበት የጦር ሜዳ ውሎ፥ ሰባት ሀገር አይደለም ሰባት አህጉር እንኳን አንድ ላይ ቢጣመር ውጤት ማምጣት እንደማይቻል እያወቁት … "ጀግኖች ስለሆን ሀገራት ተዳምረው ገጥመውን እንኳ አላጠፉንም" ይሉናል።

ይኼ ሁሉ ባዶ ፉከራ ለከንፈራቸው እንጂ እውነታውን ልባቸው ያውቀዋል። ለምሳሌ፦ ከዚህ በታች ያለው ቪዲዮ ከተለጠፈ ኣመታት አልፈዋል፤ የህወሃት ሶሻል ሚዲያ ግን የዚህን ልጅና የጎደኞቹን ፎቶ ዛሬም ድረስ በየቦታው በመለጠፍ "አሁንም ልዩ ሀይላችን በሙሉ ቁመናው ላይ ይገኛል" ብለው በየቀኑ ይደነፋሉ። ሐቁ ግን … እኛም እነርሱም እነዚህ ልጆች ዛሬ የት እንዳሉ በሚገባ እናውቃለን። ነገ … ከነገ ወዲያ እንደተባለው "በፋና ላምሮት" ወይ "በባላገሩ አይዶል" ላይ ቀርበው … "ወይናዬ ወይናዬ ሆይ … ደርግ ስንኪ" እያሉ የሳሚን ሙዚቃ ሲያቀነቅኑ፥ የሶሻል ሚዲያው ቁምቡርሶችም ኮረት ጥርሳቸውን በፍልጥ እየቆፈሩ የሚያዳምጡበት ቀን ይመጣል።

በመጨረሻም Ethioscience; እነዛን አይነት ፎቶዎችን በተመለከተ ተስማምተናል የሚል እምነት አለኝ 8)

ሰላም ሁን; Ethioscience

ethioscience
Member
Posts: 3805
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: Ethioscience, this if for you.

Post by ethioscience » 15 May 2022, 09:57

ሰላም Asiged

በእርግጥ ከላይ ያስቀመካቸው ሃሳቦች በሙሉ በኢትዮጵያዊ ስነ ልቦና ያደገ ማንም ሰው የሚስማማበት ሃሳብ ነው እኔም የማምንበትና የምቀበለው ነው፥፥ ችግሩ ግን ኢትዮጵያን ላለፉት 50 አመታት ከግብጽ ጀምሮ ውስጣዊ የኢትዮጵያ ጠላት ወያኔ ለምን ደግመው ደጋግመ አጠቃት የችግሩ መንስዔ ውስጣዊ የራሳችን ድክመት ነው ወይስ የጠላቶቻን ጥንካሬ ነው? ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል፥፥ በበኩሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ወያኔ ለሚያደርሰው ጥፋት ዋናው መንስዔ የራሳችን ድክመት ነው የሚለው ድምዳሜ ላይ ከዚህ በሚከተሉት ምክን ያቶች ደርሻለሁ፥፥

- የህዝባችን ስለውስጥና የውጪ ጠላቶቻችን እኛን የመጉዳትና የማጥፋት ፍላጎታቸው ብርቱነት(determination to erase ethiopians) ላይ ያለው ንቀትና የትም አይደርሱም የሚል አስተሳሰብ
- የወያኔ ዘርፈ ብዙ (Social, Psychological, Ecomonical, social media...black market) ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚሰራው ተንኮል አለመጠርጠር አለማወቅ ቢያውቁም በቸልተኝነት ምክንያት በሚዲያ አለማጋለጥ
- የወያኔ ዘረኛ ፕሮፓጋንዳ ምንነት ሳይረዱ ተቀብለው በየጎሳው ውስጥ የሚያስተጋቡ( ሸኔ ፋኖ ሃረሪ...etc. ) ምናምን በሚል ስም የተደበቁ ቡድኖችና ግለሰቦች
የመንግስት ዳተኛ አቋም
. በመሃከላችን የተሰገሰጉ የወያኔ ደጋፊዎች የአዞ እንባቸው
- ስግብግብና ወንጀል ያለባቸው የጦርና የፖለቲካ መሪዎች
- የአጋሜዎች ማህበራዊና ስነልቦናዊ ቀውስ በራሳቸው ላይ የፈጠረው የውሸት የሌብነት ሞራል የተላበሰው የትግራይ ህብረተሰብ
- ባለፉት 50 አመታት በጦርነት ውስጥ አልፈው የስነ ልቦና ህክምና ሳያገኙ በዲያስፖራ የሚገኙ አጋሜዎችና ቤተሰቦቻቸው PTSD, Narcissist & borderline personality disorder (BPD)

በሌላ በኩል እንዳልኩት ስዕሎቹ ሞራላዊ ጥያቄዎች ቢያስነሱም እውነታውን ስለሚያሳዩ በጭፍን የወያኔዎች ሚዲያ ስለባ የሆነውን ጀሌ እውነታውን ስለሚያሳዩ ሰዎችን ካታሰሩበት የውሽትና አፈታሪክ ሰንሰለት የመፍታት ችሎታቸውን (Shock Therapy) ማየት ያስፈልጋል፥፥ በእርግጥ እዚህ ፎረም ላይ ድራግ እያጨሱ የሚሞነጫጭሩትን ወያኔዎች ምንም ባይመስላቸውም::

ሰላም

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Ethioscience, this if for you.

Post by Assegid S. » 15 May 2022, 13:15

ethioscience wrote:
15 May 2022, 09:57
ሰላም Asiged

በእርግጥ ከላይ ያስቀመካቸው ሃሳቦች በሙሉ በኢትዮጵያዊ ስነ ልቦና ያደገ ማንም ሰው የሚስማማበት ሃሳብ ነው እኔም የማምንበትና የምቀበለው ነው፥፥ ችግሩ ግን ኢትዮጵያን ላለፉት 50 አመታት ከግብጽ ጀምሮ ውስጣዊ የኢትዮጵያ ጠላት ወያኔ ለምን ደግመው ደጋግመ አጠቃት የችግሩ መንስዔ ውስጣዊ የራሳችን ድክመት ነው ወይስ የጠላቶቻን ጥንካሬ ነው? ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል፥፥ በበኩሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ወያኔ ለሚያደርሰው ጥፋት ዋናው መንስዔ የራሳችን ድክመት ነው የሚለው ድምዳሜ ላይ ከዚህ በሚከተሉት ምክን ያቶች ደርሻለሁ፥፥

- የህዝባችን ስለውስጥና የውጪ ጠላቶቻችን እኛን የመጉዳትና የማጥፋት ፍላጎታቸው ብርቱነት(determination to erase ethiopians) ላይ ያለው ንቀትና የትም አይደርሱም የሚል አስተሳሰብ
- የወያኔ ዘርፈ ብዙ (Social, Psychological, Ecomonical, social media...black market) ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚሰራው ተንኮል አለመጠርጠር አለማወቅ ቢያውቁም በቸልተኝነት ምክንያት በሚዲያ አለማጋለጥ
- የወያኔ ዘረኛ ፕሮፓጋንዳ ምንነት ሳይረዱ ተቀብለው በየጎሳው ውስጥ የሚያስተጋቡ( ሸኔ ፋኖ ሃረሪ...etc. ) ምናምን በሚል ስም የተደበቁ ቡድኖችና ግለሰቦች
የመንግስት ዳተኛ አቋም
. በመሃከላችን የተሰገሰጉ የወያኔ ደጋፊዎች የአዞ እንባቸው
- ስግብግብና ወንጀል ያለባቸው የጦርና የፖለቲካ መሪዎች
- የአጋሜዎች ማህበራዊና ስነልቦናዊ ቀውስ በራሳቸው ላይ የፈጠረው የውሸት የሌብነት ሞራል የተላበሰው የትግራይ ህብረተሰብ
- ባለፉት 50 አመታት በጦርነት ውስጥ አልፈው የስነ ልቦና ህክምና ሳያገኙ በዲያስፖራ የሚገኙ አጋሜዎችና ቤተሰቦቻቸው PTSD, Narcissist & borderline personality disorder (BPD)

በሌላ በኩል እንዳልኩት ስዕሎቹ ሞራላዊ ጥያቄዎች ቢያስነሱም እውነታውን ስለሚያሳዩ በጭፍን የወያኔዎች ሚዲያ ስለባ የሆነውን ጀሌ እውነታውን ስለሚያሳዩ ሰዎችን ካታሰሩበት የውሽትና አፈታሪክ ሰንሰለት የመፍታት ችሎታቸውን (Shock Therapy) ማየት ያስፈልጋል፥፥ በእርግጥ እዚህ ፎረም ላይ ድራግ እያጨሱ የሚሞነጫጭሩትን ወያኔዎች ምንም ባይመስላቸውም::

ሰላም
ሰላም Ethioscience;

ከላይ በዘረዘርካቸው ሰባት ነጥቦች ላይ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ላቀረብክልኝ ... "የችግራችን መንስዔ ውስጣዊ የራሳችን ድክመት ነው ወይስ የጠላቶቻን ጥንካሬ?" ለሚለው ጥያቄህም፥ የእኔ መልስ ከኣንተ የሚለየ አይደለም። በአጭር ቃል እንዳጠቃለልከው ... ኢትዮጵያ ውስጥ ወያኔ ለሚያደርሰው ጥፋት ብቻ ሳይሆን ከዛም በዘለለ መልኩ በውጭ ሀገራት ጣልቃ ገብነት ለምንዳክርበት ፖለቲካዊና ማህበራዊ ዝቅጠት ዋናው መንስዔ የራሳችን ድክመት ነው ባይ ነኝ።

ለዛም ነበር ከዓመታት በፊት post ባደረኩት አጭር ጽሑፍ ላይ፦ ዛሬም እንደ ትላንቱ ደግሜ ማሳሰብ የምወደው ሐቅ ደግሞ ይህንን ነው፦ ለሦስት አስርት ዓመታት በኣንድ ዘረኛ መንግስት የተገዛነው፥ በእኛ – በተገዢዎቹ ድክመት እንጂ በእነርሱ – በገዢዎቻችን ጥንካሬና ጉልበት አይደለም፦ ፖለቲካዊም ሆነ ማህበራዊ ለውጥ ለማምጣት፦ የምንገነባው ውስጣዊ ድካም እንጂ የምናፈርሰው ውጫዊ (የጠላት) ብርታት የለም፦ያልኩት (Reference: የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና ንስር (2018)

Stay safe, Ethioscience.

Post Reply