Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ነጆ አራጆ

Post by Horus » 15 May 2022, 02:40

በአዳብና የጎረምሶችና ልጃገረዶች ከመስቀል እስከ ጥቅምት አቦ ከሚደረጉት ብዙ ጨዋታዎች አንዱ 'አጋት ዝላለ' እራስ ሳይነኩ መዝለል !! ከባድ እስፖርት! አጋት ትከሻ ማለት ነው