Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
C beyond
Member
Posts: 1859
Joined: 31 May 2013, 21:30

Reports of intense fighting in Dansha, Humera, and Adi-Goshu

Post by C beyond » 15 May 2022, 02:01

Stay tuned for more details...










union
Member+
Posts: 6287
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Reports of intense fighting in Dansha, Humera, and Adi-Goshu

Post by union » 15 May 2022, 13:13

አይ እናንተ። የትግራይን ህዝብ አስጨፍጭፍቹ አሁንም ዳንኪራ ትመታላቹ የቀረውን ትግሬ ለማስጨረስ እናንተ በውጭ ሀገር በእርዳታ ገንዘብ welfare እየኖራቹ። ለራሳቹ ቤተሰብ እንኳን የማታዝኑ እርጉማኖች።

እኔ በግሌ የማውቃቸው ትግሬዎች በየቀኑ ለቅሶ ላይ ናቸው። ቤተሰቦቻቸውጋ መቀሌ ሲደውሉ ቤተሰቦቻቸው በሙሉ ያለቅሳሉ። ባንክ ቤት ያላቸውን ገንዘብ እንኳን ማውጣት አይችሉም። ጦርነቱ እንደተጀመረ ገንዘብ ሲልኩ 70%ቱ ገንዘብ ለቤተሰባቸው ይደርስ ነበር። ከዛ 30% ብቻ ለቤተሰቦቻቸው መድረስ ጀመረ። አሁን ደሞ መላክም አይቻልም

እናንተ እርጉማን አሁን ከምድረገፅ ትግሬን ለማጥፍት 60 ሚልዮን አማራጋ የጦርነት ዳንኪራ ትደልቃላቹ።ክር በማይስተው ፍኖ መጫወቻ ትሆናላቹ።
C beyond wrote:
15 May 2022, 02:01
Stay tuned for more details...


union
Member+
Posts: 6287
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Reports of intense fighting in Dansha, Humera, and Adi-Goshu

Post by union » 15 May 2022, 13:46

አሁን ደግሞ በየቤታቸው ውስጥ እየገባቹ ምን ያህል ምግብ ሰው እንዳለው እየፈተሻቹ አየወሰዳቹ ነው አካፍሉ እያላቹ። ይህንም የምታደርጉት ሰው ሁሉ ለእርዳታ እህል ግልብጥ ብሎ ሰሞኑን ለልመና እንዲወጣ እና በዛው ወደ ጦርነት አፍናቹ ልትወስድ ነው አሉ።

አይ እናንተ እርጉማኖች

Post Reply