Page 1 of 1

ቸግ

Posted: 15 May 2022, 01:45
by Horus
የወንድ ቤተ ሰብ ወደ ሴት ቤተ ሰብ ሽማግሌ ልከው እንምከርበት ብለው የሴት ወላጆች ይመልሳሉ። በሌላ የእሺታ መልስ ለመስማት ሽማግሎቹ ወደ ሴት ቤት ሲመለሱ ከሰርግ ያላነሰ ድግስ ይደረጋል ! ሁለቱ ቤተ ሰቦች በጋብቻ ተሳሰሩ ማለት እጅግ ከፍተኛ ነገር ነው! ቸግ ይባላል! ፍጥምጥም እንደ ማለት ነው !!