-
- Member+
- Posts: 7984
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
"ወልቃይት እና ሠርጉ" ዘጋቢ ፕሮግራም
"ወልቃይት እና ሠርጉ" ዘጋቢ ፕሮግራም
-
- Senior Member
- Posts: 11064
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: "ወልቃይት እና ሠርጉ" ዘጋቢ ፕሮግራም
የዘገየ ሰው ጤፍ ነው ቀለቡ ይባላል። እውነት ነው ክፉ ቀንን ያሳለፈ ሰው እውነት አሸንፋ ዘልቃ የደስታ ጀምበር ደምቃ በመጨረሻ ይታያል፡ ከብዙ አስርት አመታት በኋላ ወራሪው እና ሰፋሪው የትግሬ መንጋ የዘር እና የባህል ማጥፋት አሰቃቂ ድርጊት ቢፈጸምበትም የ ወልቃይት ሁመራ አማራ ባህል እና ወጉን ደብቆ ይዞ ዛሬ አማራነቱን ከልደት -ጋብቻ እና ህልፈት ድረስ ያሉትን ባህላዊ እሴቶቹን በአደባባይ እያሳየ ነው። ሙሉ የጋብቻ እና የሰርግ ስነ-ስርዐቱን ተከታተልኩት - ሙሉ በሙሉ የአማራ ወግ ባህል ነው። በጎንደር ብቻ ሳይሆን፤ በጎጃም፤ በወሎ እና በሸዋ የሚደረጉትን የአማራ ባህላዊ የጋብቻ ስርዐት እና ትውፊት የተከተለ። ሚስት ካላበልች ባልዋን ትወልዳለች ይላል አማራ ስለ ትክክለኛው ሲያወራ። የወልቃይት ባህል መቶ በመቶ የአማራ ነው ምክንያቱም ደግሞ ወልቃይት አማራ ነው የደም እና የባህል ውርስ ባህርዩ አማራ ስለሆነ። የአድዋ እና የእክሱም ትግሬ ምን ሊያደርግ ወልቃይት ሁመራ እንደ ሚመኝ ይገርመኛል። ዶሮ የእባብ እንቁላል ታቅፋ የዶሮ ጫጩት ልትፈለፈል ትችላለች? ወልቃይት አማራ ትግሬ ሊሆን ይችላል? እጅግ ነው የተደሰትኩት በወልቃይቶች ጽናት እና ባህላቸውን ከጭልፊት የወያኔ ጥፋት ደብቀው ጠብቀው ለዚህ ማድረሳቸው። ዛሬ በኢትዮጵያ ያለውን ለውጥ ያመጡት ቆራጦቹ እና ማተበጽኑዎቹ የወልቃይት ሁመራ አማራዎች ናቸው። በጽናት ወያኔ ከ30 አመታት በላይ የተፋለሙ ሳያቋርጡ የአማራ እልኸኝነት እና የነፃነት ውርስ በደማቸው የሚፈስ ጀግኖች - የትግሬ ወራሪ መንጋ ዛሬ በዓለም አደባባይ ትርምስ እና ውርደት ላይ የጣሉ - አሽቃባጭ ምዕራባዊያንን ያነፋሩ ጀግኖች። እኛም የሁመራ ወልቃይት ሙሽራ ጥንዶች የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ምድሪቱ ጀግኖች እንደ ልማዷ ትፍራ። እግዜር ከትግሬ ወራሪ ኩብኩባ እና ተምች ይጠብቃት።